Baby Girl👸
Open in Telegram
Welcome to my channel😊 its self explanatory 😏if u cant Understand what this channel is About probably ur not a teenager or ur one of those jerks!!!get all the freakiest thoughts and quotes @Wedwaaa @kemameeee join 👆 cross 👇 @Melol_18
Show more371
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
371
💊🥀 የኔ ፍቅር 😍
😍ያኔ አንትን ያወኩባት ቀን ለኔ መኖር የጀመርኩበት ቀን ነበረች☺️☺️@kmemuwaaa
🌸ያኔ ያወኩክ ቀን ወንድ👨💼ለመጀመሪያ ጊዜ ያወኩ ያህል ነበር የተሠማኝ🙈
❤ ታቃለ አይደል አሁንም ቢሆን ወንድ
ለኔ አንተ ብቻነ😚😚 ከአንተ በላይ ብዙ እንዳሉ ባቅም ልቤ ግን አያምንም🙅
@wedwaaa
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨❥❥✍🏼
#Share
❣
@wedwaaa ❣
❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️
371
💊🔮አፈቅረዋለው❤️💍
✍አንድ ልዩ ወንድ አለኝ🥰 ❤️ስለ እውነት ለመናገር በጣም ነው የሚያሳሳኝ🥰😍በእውነት በጣም እኮ ነው ማፈቅረው🤒❤ግን እሱን 🥰ማጣት በጣም ያስፈራኛል😩ስለሱ🥰 አጠይቁኝ ልገፀው🥰አልችልም💓ለማለት አይደለም ከ ልቤ ነው❤🥰
🌺✿🌺
መልኩን ነው☺️??? በጣም 🥰ቆንጆ ነው ልዑል🥰ስብዕናው🤴የምርም ወንድ ነው🤴በጣም መልካም አስተዋይ ሰው ነው ፍቅሩ ልዩ ነው😍
የኔ ውድ በጣም እወድሀለው❤❤
❤💓❤❤
Join us #ሼር
°•●🥀@wedwaaa°•●🥀
°•●🥀@wedwaaa●🥀
°•●🥀@wedwaaa🥀
371
ማዘርን ማታ በሕልሜ ጫማ ስትገዢሊኝ አየው ስላት
.
ፀባይሽን ካሻሻልሽ ነገ ደግሞ ሱሪ ስገዛልሽ ታያለሽ🙄
#morning
@kmemuwaaa
@kmemuwaaa
371
አያቴ አንዲህ አለችኝ
ቤትሽን እዲጠብቅልሽ ውሻ እሰሪ
አይጦችሽን እዲበላ ድመት አሳድጊ
ሚስጥርሽን ግን ለአዳም ዘር አሳልፈሽ እዳትሰጪ❤️💔💔
@kmemuwaaa
@kmemuwaaa
371
🎄Dear ideot friend❤️, Let your holyday be fun-filled🥳 and you have memorable moments of happiness😁. I hope you have a great time with friends👨❤️👨 and family👨👩👧👦 this holyday😂.Have a happy xmass to u, u'r 👨👩👧👦 N u'r❤️1s.🎄
371
🎅🎅🎅
💚የኔ ውድ ጓደኛ❤️
💛የኔ ሁሉ ነገር💛
❤️አንተን/ቺን/ በመተዋወቄ በጣም ደስተኛ ነኝ💚
🎄የዘንድሮው የ ገና በዓል
😊የደስታ
😌የጤና
🤑የብልጽግና
😘መልካም ነገሮች ሁሉ ወዳንተ/ቺ/ ሚመጡበት
🎅ስኬታማ ምትሆንበት/ኝበት/
🎄🎄🎄🌲🐓ይሁንልክ/ሽ/🐓🎄🎄🎄🎄
❤️
💛
💚
🎄ይህን የመልካም ምኞት መግለጫ ለሚወዱት ሰው ሁሉ ያካፈሉ ከነዛ ሠዎች መሃል እኔ አንዱ ከሆንኩ forward ማድረግ ይቻላል🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🤶🤶🤶🤶🤶🤶🤶🤶🤶🤶🤶
ምኞቱን ከላክላቸው/ሽላቸው/ ሰዎች =
ዕሩቡን መለሰክ/ሽ/ ካገኘህ/ሽ/👉 🙂
ግማሹን " " 👉 👍
ሙሉውን " " 👉 በጣም እድለኛ ሰው ነህ/ሽ/
♥መልካም እድል♥
🎄🎄🎄 🎄🎄🎄
🎄 🎄
🎄 🎄🎄🎄
🎄 🎄
