cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ትዳር ፈላጊ አገናኝ ኤጀንሲ

ለመመዝገብ @jijishoppingbot ወይም @afalagiw የኮምሽን አከፋፈል ህግ ስልክ ለመዉሰድ 500 ብር ስልኩ ካልሰራ በሌላ እንቀይራለን። ለምዝገባ ፡ 150 ብር ለበለጠ መረጃ ፡@afalagiw

Show more
Advertising posts
4 860
Subscribers
+424 hours
+117 days
+230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#code831 1💞ስም ?=አዚዝ 2💞ስልክ ቁጥር ?=091.=. 3💞ፆታዬ?=ወንድ 4💞የትውልድ ዘመኔ?=         ዕድሜዬ=30 5💞የቆዳ ቀለሜ=ጸይም መልክ/ውበት= ወንዳ ወንድ  6💞ቁመቴ?=፣መካከለኛ 7💞ኪሎ?=80 8💞የጤናዬ ሁኔታ=ሙሉ ጤነኛ 9💞ሀይማኖት ?= አላሀምድልላህ ሙስሌም የሀይማኖት ትምርት=  መካከለኛ 10💞በደንብ መናገር የምችላቸው  እማርኛ እና፣( እንግሊዝኛ  የስራ ቋንቋየ ነው) 11💞ከዚህ ቀደም ትዳር?= የለኝም 12💞ልጅ? የለኝም 13💞ሥራ= Tourism or አስጎብኚ ወርሃዊ ገቢ= አላሀ ምድሌላህ በቂ 14💞ትውልድ ቦታዬ: ሐረር አሁን እየኖርኩ ያለሁት? ፡አዲስ አበባ 15🛖መኖሪያ ቤት? የለኝም 16💞መኖር የምፈልገው? አአ 17💞ትምህርት?=  ድግሪ / 💍ለትዳር የምፈልገዉ ------------------------------------------------ 1🌹እድሜ 👉፣,27-31 2🌹የቆዳ ቀለም 👉ቀይ ወይም ጠይም መልክ/ውበት 👉 ቆንጆ ሆና እሪፍ እቋም/ 3🌹ቁመት 👉+ 1.40 4🌹ክብደት 👉+60 5🌹ትምህርት👉 ቢናራት ግን ችግር የለዉም 6🌹የሀይማኖት ትምህርት👉 የተማረች ቢሆን  7🌹ሥራ/= ያላት ቢሆን 8🌹ካሁን ቀደም ትዳር 👉 የሌላት 9🌹አሁን ላይ ትዳር 👉የሌላት 10🌹ልጅ 👉 የሌላት 11🛖መኖሪያ ቤት 👉ችግር የለዉም
Show all...
👍 3
#code829 1❤️ስም=t 2❤ፆታ =ሴት 3❤ የትውልድ ዘመኔ=1993 4❤የቆዳ ቀለሜ=ቀይ 5❤ቁመቴ 1.70 6❤የጤናዬ ሁኔታ =ሙሉ ጤነኛ 7❤ትምሀርት =የዲግሪ ተማሪ 8❤ ሀይማኖት =ኦርቶዶክስ 9❤የሀይማኖት ትምርህት =አልተማርኩም 10❤በደንብ መናገር የምችለው ቋንቋ =አማርኝ 11❤ከዚህ ቀደም ትዳር =የለኝም 12❤ልጅ =የለኝም 13❤ስራ =ተቀጣሪ 14❤የትውልድ ቦታዬ=ዝዋይ እየኖርኩ ያለሁት እዛው 15❤መኖርያ ቤት =የለኝም 16❤መኖር የምፈልገው =በስምምነት 💍 ለትዳር የምፈልገው ወንድ (ባል) 1🌺እድሜ=24=30 2🌺የቆዳ ቀለም= ቀይ/ጠይም 3🌺ቁመት=1.80 4🌺ክብደት=መካከለኛ 5 🌺ትምሀርት =የተማረ 6 🌺ሀይማኖት =ኦርቶዶክስ 7 🌺የሀይማኖት ትምህርት =የተማር 8 🌺ሥራ =የራሱ ስራ ቢሆን 9 🌺ካሁን ቀደም ትዳር=የሌለው 10🌺 ልጅ =የሌለው 12 🌺መኖሪያ ቤት =ያለው ቢሆን
Show all...
👍 8
ለጤናማ ትዳር 14 ጠቃሚ ምክሮች ትዳር ከተባረከ በአለም ካሉ የከበሩ ስጦታዎች ሁሉ ትልቁ ስጦታ ነው፡፡ ጥንዶች አስበውትም ሆነ ሳያስቡት የሚያደርጓቸው ጥቃቅን ስህቶች ግን ትዳርን ገነትም(ጀነት) ሆነ ሲዖል(ጀሀነም) ሊያደርጉት ይችላሉ። ስለዚህ እነዚህን ነጥቦች ልንጠቁማችው ወደድን። 1) ትዳርን እንደ ከባድ ስራ አትቁጠሩት፡- ነገሮች ሁሉ ጭንቅላት ውስጥ ነው የሚጠናቀቁት ትዳርህን/ሽን እንደ ስራ ወይም እንደ ግዴታ ሳይሆን ስንወጣ በናፍቆት እንደሚጠብቀን የምንወዳት/ደው አጋር ያለበት ምርጥ ቦታ እንደሆነ አስብ/ቢ፡፡ 2) አጋርህን/ሽን በሰዎች ፊት በምንም ሁኔታ ክብሯን/ሩን የሚነካ(የሚያሳንስ) ነገር አታድርግ/ጊ፡፡ 3) ስለ ባልሽ/ሚስትህ ደካማ ጎን ለቤተሰብህም ሆነ ለጓደኞችሽ/ህ አትንገሪ/ር፡፡ 4) አጋርህን/ሽን በምንም አይነት መልኩ ከማንም ጋር አታነፃፅር/ሪ። 5) በቤት ውስጥ ስራዎች ውስጥ ለመተጋገዝ ሞክሩ መተጋገዙና አብሮ ማብሰሉ የበለጠ እንድትቀራረቡና እንድትተሳሰቡ ያደርጋቸዋል፡፡ 6) በመሀከላችው አለመግባባት ሲፈጠር እርስ በእርስ ከመወነጃጀል አንዳችው በዝምታ ለማሳለፍ ሞክሩ፡፡ 7) "ትዳር ይቅርታንና እሺታን፤ ዝምታንና ችሎ ማለፍን የምንለማመድበት ጥሩ ትምህርት ቤት ነው።" ፍቅራችሁን በቁሳዊ ነገሮች አትለኩት ከቤት፤ ከንብረት ከሀብት ሁሉ በላይ አብራችው መሆናችውን አስቡ፡፡ 9) ወደፊት ስለሚኖራችውና እንዲኖራችው ለምትፈልጉት ነገር በማውራትና በመነጋገር አንድ የጋራ ህልምና ፍላጎት እንዲኖራችው አድርጉ፡፡ 10) በህይወታችው ለሚከሰቱ ነገሮች ሁሉ በጋራና በመተሳሰብ ለመወሰን ሞክሩ፡፡ 11) ኩርፊያና መሰዳደብን ያስወግዱ፡፡ 12) ጓደኞችዋ/ቹ ጋር ያለህን/ሽን ቀረቤታ በልክ አድርግ/ጊ። 13) ፍቅራቹ እንዲዳብር ስጦታቸውንና ልዩ የፍቅር ቃላትን ይለዋወጡ፡፡ 14) በተቻለ መጠን በልጆቻችው ወይም በቤት ውስጥ አብረው በሚኖሩ ሰዎች ፊት ስለትዳር አጋርዎ መጥፎነት አያውሩ። "አላህ መልካም የትዳር ህይወት
Show all...
👍 4 2
#code829 ትዳር መመዝገቢያ ሁሉንም መሙላት አለበዎ ------------------------------------------ 1💞ስም ?=ዮናስ 2💞ስልክ ቁጥር ?=091330.=. 3💞ፆታዬ?=ወንይ 4💞የትውልድ ዘመኔ?=1974         ዕድሜዬ=39 5💞የቆዳ ቀለሜ=ጸይም መልክ/ውበት= ወንዳ ወንድ  6💞ቁመቴ?=፣1.78 7💞ኪሎ?=80 8💞የጤናዬ ሁኔታ=ሙሉ ጤነኛ 9💞ሀይማኖት ?= ፕሮቴስታንት የሀይማኖት ትምርት=  እየተማርኩ ነው 10💞በደንብ መናገር የምችላቸው  እማርኛ እና፣( እንግሊዝኛ  የስራ ቋንቋየ ነው) ቋንቋዎች= 11💞ከዚህ ቀደም ትዳር?= የለኝም 12💞ልጅ? የለኝም 13💞ሥራ= NGO ወርሃዊ ገቢ= +$1000 14💞ትውልድ ቦታዬ: ደሴ አሁን እየኖርኩ ያለሁት? ፡አዲስ አበባ 15🛖መኖሪያ ቤት? የለኝም 16💞መኖር የምፈልገው? አአ 17💞ትምህርት?=  ድግሪ /ማስተርስ 💍ለትዳር የምፈልገው ------------------------------------------------ 1🌹እድሜ 👉፣,27-32 2🌹የቆዳ ቀለም 👉ቀይ ወይም የቀይ ዳማ መልክ/ውበት 👉 ቆንጆ ሆና እሪፍ እቋም/መቀመጫ  ያላት 3🌹ቁመት 👉+ 1.60 4🌹ክብደት 👉+60 5🌹ትምህርት👉 ዲግሪ እና ከዚያ በላይ 6🌹የሀይማኖት ትምህርት👉 የተማረች ቢሆን ጥሩ ነው የ ፕሮቴስታንት / ጽንጤ መሆን የምትፈልግ ከሆነችም ይቻላል ቅን የሆነች 7🌹ሥራ/= ያላት      ወርሃዊ ገቢ 👉 በቂ ገቢ ቢኖራት ጥሩ ነው 8🌹ካሁን ቀደም ትዳር 👉 የሌላት 9🌹አሁን ላይ ትዳር 👉የሌላት 10🌹ልጅ 👉 የሌላት 11🛖መኖሪያ ቤት 👉 ቢኖራት ጥሩ ነው ** ስልክ ቁጥሬን ለማግኘት👉 @afalagiw ብዙዎችን ባለትዳር ያረገው ቻናል 👉@tdarfelagiagenagn
Show all...
👍 7 1
#code728 1, seme R... 2, 0904*** 3,set 4, edme 17 new 5, teseym negne Melke askeyami aydelhum 😒😒 6, achr aydelhum mekakelegna negne 7,49 nbrku kilo ahun lechemr lekenes alawkm 8, alhamdulilah tenegna negne 9,muslim negne Kitaboch kerichalaw Quran demo hifz lay negne 10, amaregna mawrat chelalaw arebegna aweralaw engilizegnam aykebdegnm 11,kezih kedem tedar alneberegnm 12,lij yelegnm lerase lij negne 13, sera yelegnm ye 11gna kefl temari negne 14,ye tewelskut saudi new ahun menoraw ethiopia wolkite mebal ketema wust 15,menorya bet yelegnm 16 menor mefelgaw A.A ,adama D.D Beka ke amhara kelel wuchi hulum bota menor felgalaw Ye bale habibi🥰... 1,edmew kenew be 5 or 4 amet ye mebelt 2,key weym teseym Melk normal new 3,kene mebelt 4, kebdet mndnew 5, temhrt yechersa 12 yetemara 6,kitaboch ye kera 7, sera yalaw 8,ke kedem yalageba 9, ahun lay tedar ye lelaw 10, lij ye lelaw 11, menorya bet enawerabetaln Gn 12 eska mechers letebekagn felgalaw ahun lay demo enda gwadegna enda fekregna endehonagn felgalaw ke lebu mewedagn ena meyafekragn menkebakebagn mekotatergn ke alebet lene belo memeta ene lemayt....
Show all...
👍 10 3
#Code827 1ስም ሱሱ 2ስልክ 0716 3 ጾታ ሴ 4የትውልድ ዘመን 1996 እድሜ 20 5የቆዳ ቀለም ቀይ መልክ ቆንጆ 6ቁመት መሀከለኛ በሜትር አላውቅም 7ኪሎ 50 8ጤነኛ 9ሀይማኖት ሙስሊም የሀይማኖት ትምህርት በመማር ላይ 10መናገር ምችለው ቋንቋ አማርኛ ስልጠኛ 11ከዚ ቀደም ትዳር የለኝም 12ልጅ የለኝም 13ስራ የለኝም 14የተወለድኩት ሀዋሳ የምኖረው አአ 15ቤት የለኝም 16 መኖር ምፈልገው አአ ወይም ሀዋሳ 17ትምህርት 12የተፈተንኩ ለትዳር የምፈልገው 1እድሜ ከ24_30 2የቆዳ ቀለም ጸይም ወይም ቀይ ቆንጆ 3ቁመት መሀከለኛ ወይም ረጅም 4ኪሎ መሀከለኛ 5ትምህርት የተማረ 6የሀይማኖት ትምህርት የተማረ 7ስራ ንግድ ወይም መንግስት ሰራተኛ 8ካሁን ቀደም ትዳር የሌለው 9አሁን ላይ ትዳር የሌለው 10ልጅ የሌለው 11ቤት ቢኖረው ይመረጣል ከሌለውም አያስጨንቅም
Show all...
👍 8👎 1 1
👍 4👎 1 1