cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🇪🇹Bëst~Çhäñnél🩵🎀📲

Mrt mrt musicochn old and new magignet tchlalachw enam le profile mrt mrt ababal ena picoch tagegnalachu Tiktok video Keldoch Ena bzu neger🎶🎶🎵🎵🎼🎼 Koment lemestet kefelegu ketach balew link tagenyunyalachw 👇👇👇👇👇👇👇👇 @Brhana_12 @Brukti_12

Show more
Advertising posts
948
Subscribers
No data24 hours
-97 days
-3430 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
‹‹ሞቱን በሚመስል ሞት ከእርሱ ጋር ከተባበርን ትንሳኤውንም በሚመስል ትንሣኤ ከእርሱ ጋር እንተባበራለን›› ሮሜ ፮፥፭ እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ትንሣኤ አደረሳችሁ! መልካም በዓል ከእነቤተሰብዎ!
631Loading...
02
Media files
390Loading...
03
Media files
750Loading...
04
“እግዚአብሔርም ከእንቅልፍ እንደሚነቃ ተነሣ፥ የወይን ስካር እንደ ተወው እንደ ኃያልም ሰው፤”   — መዝሙር 78፥65 እግዚአብሔር አብ  ከበረቱ የጠፋውን በግ ይፈልግ ዘንድ አንድያ ልጁን ላከ የባሪያውንም መልክ ያዘ ሱራፌል እና ኪሩቤል መንበሩን የሚሸከሙለት ሲሆን መስቀልን ዙፋኑ አደረገ“እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥”   — ፊልጵስዩስ 2፥6 እንዳለው ክብሩን እንደ መቀማት ሳይቆጥር ሶስት መአልትና ለሊትን በከርሰ ምድር አሳለፈ “እኔ በፈቃዴ አኖራታለሁ እንጂ ከእኔ ማንም አይወስዳትም። ላኖራት ሥልጣን አለኝ ደግሞም ላነሣት ሥልጣን አለኝ።”   — ዮሐንስ 10፥18 እንዳለው እነሆ በስልጣኑ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል። እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!!🙏❤️🙏
740Loading...
05
Media files
710Loading...
06
✝️ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው (ፋሲካ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ.....አደረሰን 🥰🫶 በዓሉን የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ያድርግልን 🤲🏽
690Loading...
07
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሰዎ! ሠላም፣ ፍቅር እና ደስታ የሞላበት በዓል እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን! @Brabrukti 🌤🌈✨✝️✝️
791Loading...
08
" የኦንላይን ፈተናው በተመረጡ 25 ከተሞች ይሰጣል " - ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በተመረጡ 25 ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ገልጿል። ተፈታኝ ተማሪዎች በኦንላይን ለሚሰጠው ፈተና እንዲዘጋጁ ማሳሰቢያ ተላልፏል። የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ አየለች እሸቴ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ከሁሉም ክልሎች በተመረጡ 25 ከተሞች በኦንላይን ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው ብለዋል። በወረቀት ከሚሰጠው ፈተና ጎን ለጎን የሚሰጠው የኦንላይን ፈተና ተማሪዎች ከቦታ ቦታ ሳይጓጓዙ በየአካባቢያቸው #ቤተሰቦቻቸው_ጋር_እያደሩ ፈተናውን ይወስዳሉ ሲሉ አሳውቀዋል። ወ/ሮ አየለች ፤ ተማሪዎች ለፈተናው እንዲዘጋጁ፣ ባለድርሻ አካላት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ፣ ወላጆችንም ልጆቻቸውን እንዲደግፉ ጥሪ አቅርበዋል። ትምህርት ሚኒስቴር እስካሁን ፈተናው በኦንላይን የሚሰጥባቸውን 25 ከተሞች በዝርዝር ይፋ አላደረገም። የኦንላይን ተፈታኞች ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ደጋግመው እንዲለማመዱ ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ነው ተብሏል። ትምህርት ሚኒስቴር ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️ https://t.me/Tmhrt_Minister https://t.me/Tmhrt_Minister
550Loading...
09
Wd betesebochachn Enkuan aderesachu lemelaw krstna emnet teketay bemulu melkam beal yihunlachu❤️ enwerachuhalen ❤️
930Loading...
10
Media files
1060Loading...
11
Media files
970Loading...
12
Media files
1420Loading...
13
Media files
1320Loading...
14
Media files
1160Loading...
15
Media files
1070Loading...
16
Media files
1090Loading...
17
Media files
1050Loading...
18
Media files
1180Loading...
19
Media files
1260Loading...
20
አኔ የምፈልገው
1240Loading...
21
Media files
1200Loading...
22
Media files
1160Loading...
23
Media files
1231Loading...
24
Media files
1360Loading...
25
Media files
1473Loading...
26
U gave the nice guy a chance 😭😭😭🤚🏾
1461Loading...
27
Media files
1400Loading...
28
Me: በጠዋት ተነስቼ gym ገባለው የምን መስነፍ ነው Also me ጠዋት lay 😭
1320Loading...
29
Y'all watch it 💀
1310Loading...
30
አያክሶች የቀድሞው አሰልጣኛቸውን ኤሪክ ቴን ሀግን ከማን ዩናይትድ ዳግም ወደ ክለባቸው ለማምጣት ፍላጎት እንዳላቸው ተገልፃል። Nizaar Kinsella ✔️ @Manchester_unitedfansz @Manchester_unitedfansz
1060Loading...
31
🩸🥺
1061Loading...
32
🩸
10Loading...
33
🩸
10Loading...
34
The coldest edit I have ever seen 🥶
1110Loading...
35
Media files
1120Loading...
36
Bruv it have it's own vibe 🤌✨❤️
1120Loading...
37
Media files
1160Loading...
38
⚰ #ሰው ሲሞት #አዕምሮው ለ#7 ደቂቃ ያህል ስራውን አያቋርጥም! #አዕምሮው የሰውዬውን #ትዝታዎች በህልም መልክ ወደኋላ #ያሳየዋል: ይሁን እንጂ ደቂቃው አንደ ሰው #አሟሟቱ ይለያያል!! ✔️ ብዙ ሰዓት #የሚተኙ ሰዎች የመሞት #ዕድላቸው የሰፋ ነው!! 🏹 #ሳይንስኛ (👉@anteneg)
1491Loading...
39
ሻይ ለማፍላት ተፍ ተፍ ስል ኤሌክትሪክ ይዞኝ የሰማኒያውንም የብሄር ብሄረሰቦች ጭፈራ አስጨፍሮ ነው የለቀቀኝ..!😅😅
1210Loading...
‹‹ሞቱን በሚመስል ሞት ከእርሱ ጋር ከተባበርን ትንሳኤውንም በሚመስል ትንሣኤ ከእርሱ ጋር እንተባበራለን›› ሮሜ ፮፥፭ እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ትንሣኤ አደረሳችሁ! መልካም በዓል ከእነቤተሰብዎ!
Show all...
Repost from N/a
00:06
Video unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
🔥 2
“እግዚአብሔርም ከእንቅልፍ እንደሚነቃ ተነሣ፥ የወይን ስካር እንደ ተወው እንደ ኃያልም ሰው፤”   — መዝሙር 78፥65 እግዚአብሔር አብ  ከበረቱ የጠፋውን በግ ይፈልግ ዘንድ አንድያ ልጁን ላከ የባሪያውንም መልክ ያዘ ሱራፌል እና ኪሩቤል መንበሩን የሚሸከሙለት ሲሆን መስቀልን ዙፋኑ አደረገ“እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥”   — ፊልጵስዩስ 2፥6 እንዳለው ክብሩን እንደ መቀማት ሳይቆጥር ሶስት መአልትና ለሊትን በከርሰ ምድር አሳለፈ “እኔ በፈቃዴ አኖራታለሁ እንጂ ከእኔ ማንም አይወስዳትም። ላኖራት ሥልጣን አለኝ ደግሞም ላነሣት ሥልጣን አለኝ።”   — ዮሐንስ 10፥18 እንዳለው እነሆ በስልጣኑ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል። እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!!🙏❤️🙏
Show all...
👍 1