Mind Game/የጭንቅላት ጨዋታ
Open in Telegram
ቀላል ነገር ግን ፈታኝ በሆኑ ጥያቄዎች እራስዎን ይፈትሹ Test Your IQ By Our Mind Blowing Challenge Questions.
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
1 625
Subscribers
-124 hours
-47 days
-1530 days
Posts Archive
1 625
Mind Game »»»»»»»» Q14
ከበደ 2 ወንድሞች አሉት አንደኛው 10 አመቱ ሲሆን የ ት/ት ደረጃው 4ተኛ ክፍል ነው
ሁለተኛው ደሞ 5 አመቱ ሲሆን የት/ት ደረጃው KG ነው።
መኖሪያ ቤታቸው በ አንድ አፓርታማ ላይ 10ኛ ፎቅ ላይ ነው ያለው
እና የ አራተኛ ክፍሉ ተማሪ ወደ ት/ት ቤት ሲሄድም ሆነ ሲመጣ
ደረጃዎችን ሳይጠቀም ሊፍት(አሳንሰር)ን ተጠቅሞ ነዉ ወደ ቤቱ ሚገባዉ፡፡
የ 5 አመቱ ልጅ ደሞ 10ኛ ፎቅ ላይ ካለው ቤቱ ወደ ት/ት ቤት ሴሄድ አስሩንም ፎቅ በሊፍት ይወርዳል።
ከ ት/ት ቤት ወደ ቤት ሲመለስ ግን እስከ አምስተኛ ፎቅ ብቻ በ ሊፍት(አሳንሰር) ይወጣና
የ ቀረውን አምስት ፎቅ በ ደረጃ ነው ሚወጣው።
ለ ምንድነው የ 5 አመቱ ልጅ እስከ አምስተኛ ፎቅ በሊፍት(አሳንሰር) ወጥቶ
የቀረውን 5 ፎቅ በደረጃ ሚወጣው?
1 625
የምስራች Hanad Ride ስራ መጀመሩ በማስመልከት ለ3ቀን የድሬደዋ
ነዋሪዎች ነፃ የትራንስፖርት አገልጉሎት ይሰጣል ክቡር ደንበኛችን ሰኞ
ማክሰኞ እና እሮብ ወይም / ጥር 4 እስከ 6 / ባጃጅ ቢያስፈልጎ
( 6054 ) በመደወል ካሉበት ቦታ ፒክ በማድረግ እስከ ሚሄድበት ቦታ
በነፆ ያደርሶታል ።
1 625
ደሞ ይሄም ፖለቲካ ነዉ በሉ
ደጉን ገበሬ ፖለቲካ ውስጥ ነከሩብን!
(አሌክስ አብርሃም )
ዶ/ር ዓብይ ግን ከጠ/ሚንስትርነት ይልቅ የደግና ሃብታም ገበሬ ነብስ ያለው ይመስለኛል ! በቃ እርሻው ላይ ዞር ዞር እያለ አዝመራውን መጎብኘት ፣ በየመሃሉ ጋቢውን ሰብሰብ አድርጎ ሰራተኞቹን ማገዝ …‹‹እኒህ በሬዎች ታስረው ሊውሉ ነው እንዴ… ፍቷቸው እንጅ›› ማለት ፣ እንግዳ ሲመጣ አዝመራውን ማስጎብኘት ፣ የሰፈር ሰዎች ሲጣሉ ማስታረቅ ፣ ችግኞቹን መንከባከብ፣ አንዳንዴ ራሱ ፈረሱን እየጋለበ ወደከተማ ባንክ ቤት መሄድና ለማዳበሪያ ብር መበደር ….ሰዎች ተገዳደሉ ሲባል …‹‹አይይይ ምናለ ተስማምተው ሰርተው ቢበሉ ›› የምትል አስተያየት ሰጥቶ ወደስራው መመለስ ፣ለህፃናቶች ጥንቅሽ አገዳና ባቄላ እሸት ከማሳ እየቆረጠ መስጠት እንዲሁም ጎጆው ውስጥ ጥሩ ጥሩ ቅርሶችን መሰብሰብና ማስጎብኘት ! ወዳጆቹ ጋር በፎሌ ጥሩ ጠላውን ቀጭ እያደረገ መጫዎት መሳሳቅ !! ከምር ነፍሱ የሃብታምና ደግ ገበሬ ነብስ ነው ! ወስውሰው ፖለቲካ ውስጥ ነከሩብን !!
1 625
የ ጥያቄ ቁጥር 10 መልስ
ማንም እየዋሸ አይደለም
ምክንያቱም ከበደ ዶክተር ወንድሞች የሉትም
ነገር ግን ዶክተር የሆኑ እህቶች አሉት
ለዛ ነዉ ከበደ እኔ ዶክተር ወንድሞች የሉኝም ያለዉ ስለዚህ አልዋሸም
ዶክተሮቹ ደሞ ወንድማችን ነህ ነዉ እንጂ ያሉት
ወንድሞችህ ነን አላሉትም ስለዚህ እነሱም አለዋሹም
1 625
10 — ከበደ ከቤተሰቡ ጋር ተጣልቶ ወደ ሌላ ሀገር ለመሄድ ሻንጣዉን እያዘጋጀ እያለ ድንገት ሶስት ዶክተሮች መጥተዉ አንተ እኮ ወንድማችን ነህ ከኛ ተለይተህ የት ልትሄድ ነዉ? ሲሉት ከበደም እኔ ዶክተር ወንድሞች የሉኝም በቃ ተዉኝ በማለት መለሰላቸዉ እዚጋ ማነዉ ዉሸታም ከበደ ወይስ ዶክተሮቹ? ለምን?
