Mind Game/የጭንቅላት ጨዋታ
Open in Telegram
ቀላል ነገር ግን ፈታኝ በሆኑ ጥያቄዎች እራስዎን ይፈትሹ Test Your IQ By Our Mind Blowing Challenge Questions.
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
1 625
Subscribers
-124 hours
-47 days
-1530 days
Posts Archive
1 625
ከዛሬ ጀምሮ ከቤት ውጭ በሁሉም ቦታዎች የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ የማድረግ ግዴታን የሚጥል መመሪያ ፀድቋል!
"ህጎችን ማጥበቅ ግድ ብሎናል። ስለዚህ ከዛሬ ጀምሮ ማስክ ከቤት ውጪ በሁሉም ቦታዎች ማድረግ ግዴታ የሚጥል መመሪያ አጽድቀናል" ብለው ጠቅላይ አቃቤ ህግ አዳነች አቤቤ በፌስቡክ ገፃቸው ላይ አስፍረዋል።
የጠዋቱ የካዛንቺስ አካባቢ አፈሳ ለዚህ ይሆን? ከሆነስ ጠዋት ላይ ይህ የከሰአት መረጃ ያልደረሳቸው ሰዎች የፊት መሸፈኛ አላረጋችሁም ተብለው መያዝ ነበረባቸው?
Elias Meseret
1 625
መርማሪ ፖሊስ
ጊዜው ትምህርት የተከፈተ ሰሞን ነው አንድ ትምህርት ቤት ውስጥ አንድ ሰው ተገድሎ ይገኛል.🤔🤔
እና መርማሪ ፖሊስ 4 ተጠርጣሪዎችን በመያዝ ጥያቄ መጠየቅ ይጀምራል...
1.የመጀመሪያ ተጠርጣሪ ሒሳብ አስተማሪ ነው
👮♂️መርማሪ እንዲህ ሲል ይጠይቀዋል ሟች ተገደለ በተባለበት ሰዓት የት ነበርክ?
👨አስተማሪ :- ለተማሪዎች ጥያቄ እያወጣሁ የበር ሲል ይመልሳል!
2. ሁለተኛ ተጠርጣሪ :- ፅዳት ሰራተኛ ናት
መርማሪ እንዲህ ሲል ይጠይቃታል ሟች ተገደለ በተባለበት ሰዓት የት ነበርክ?
👧 ፅዳት ሰራተኛ :- ቢሮ እያፀዳው ነበር ስትል ትመልሳለች!
3.ሶስተኛ ተጠርጣሪ English አስተማሪ ነው
👮♂️መርማሪ እንዲህ ሲል ይጠይቀዋል ሟች ተገደለ በተባለበት ሰዓት የት ነበርክ?
👨አስተማሪ :- የተማሪዎችን የደረጃ ውጤት እየሰራሁ ነበር ሲል ይመልሳል!
4.አራተኛ ተጠርጣሪ የ ትምህርት ቤቱ ርእሰ መምህር ናቸው
👮♂️መርማሪ እንዲህ ሲል ይጠይቃቸዋል ሟች ተገደለ በተባለበት ሰዓት የት ነበሩ?
👨ርእሰ መምህር :- ት/ት ቤት ውስጥ አልነበርኩም ሲሉ ይመልሳሉ!
ማን ነዉ መርማሪዉን እየዋሸ ያለዉ?
1 625
ከ ሚያዚያ 9 ጀምሮ በድሬዳዋ ከተማ በፈረቃ ይሰጥ የነበረው የ ትራንስፖርት አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ወደ ስራ እንዲገባ ተወስኗል።
በተጨማሪም
1. ፎርስ ከሹፌሩ ውጪ ሁለት ሰው ብቻ እንዲጭን
2. ባጃጅ ደሞ ከሹፌሩ ውጪ አንድ ሰው ብቻ እንዲጭን ተወስኗል
1 625
የ 15ተኛዉ ጥያቄ መልስ
እድሜያቸዉ 15 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ወንዶች = 19 ሰዉ »»» 19 x 5ብር = 95ብር
እድሜያቸዉ 15 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ሴቶች = 1 ሰዉ »»» 1 x 1ብር = 1ብር
እድሜያቸዉ ከ 15 በታች የ ሆኑ ሴቶችም ወንዶችም = 80 ሰዉ »»» 80 x 0.05(5 ሳንቲም) = 4ብር
»»»»»»»»» አጠቃላይ 95 + 1 + 4 = 100ብር «««««««««««
1 625
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ልዩ ስብሰባ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በአብላጫ ድምጽ አጸደቀ።
ደሞ ይሄ ቻናል የዜና ነው እንዴ? እንዳትሉ
የ ተ.ቁ 15ን ጥያቄ መልስ በውሀላ እንለቃለን.
1 625
የ ኢትዮጵያ መንግስት የ ኮሮና ወረርሺኝ በ ሀገሪቱ እየተባባሰ በመምጣቱ የ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጇል... ዝርዝሩን ይጠብቁ
1 625
1 625
Q14
በድሮ ጊዜ አንድ ሲኒማ ቤት ነበር እሱም አንድ መቶ ወንበሮች አሉት እና ይህ ሲኒማ ቤት ሰዎችን መግቢያ ሲያስከፍል እንደየ እድሜያቸዉ እና እነደየ ፆታቸዉ ይለያያል፡፡
ለወንድ እድሜያቸዉ 15 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ 5 ብር ነዉ ሚያስከፍለዉ
ለሴት ደሞ እድሜያቸዉ 15 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ 1 ብር ነዉ ሚያስከፍለዉ
እድሜያቸዉ ከ 15 በታች ለሚሆኑት ሰዎች ደሞ(ለ ሴትም ለ ወንድም) የ ሚያስከፍለዉ ደሞ 5 ሳንቲም ብቻ ነበር፡፡
እና አንድ ቀን ይህ ሲኒማ ቤት መቶዎቹም ወንበሮች ይሞላሉ፡፡
ገንዘብ ሰብሳቢዉ ጋር የደረሰዉ ገንዘብ ደሞ 100 ብር ነዉ፡፡
ጥያቄዉ
ስንት እድሜያቸዉ 15 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ወንዶች
ስንት እድሜያቸዉ 15 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ሴቶች እና
ስንት እድሜያቸዉ ከ 15 በታች የ ሆኑ ሴቶችም ወንዶችም
ቢገቡ ነዉ ገንዘብ ሰብሳቢዉ ጋ 100 ብር የደረሰዉ?
Join for More »»»» @mindgamezu
