cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

እውቀት

እውቀት ለፍጥረታት።Knowledge for all.

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
142
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Ethiosat ኢትዮሳት ላይ እስካሁን የገቡ ቻናሎች ዝርዝር ምን ምን ናቸው? 01.🚸EBS HD 02.🚸EBS MUSIKA 03.🚸EBS CINEMA 04.🚸EBS SD 05.🚸Sodere TV HD 06.🚸ETV News HD 07.🚸ETV News SD 08.🚸ETV Languages SD 09.🚸ETV ENTERTAINMENT SD 10.🚸AMHARA TV HD 11.🚸Amhara TV SD 12.🚸Amhara TV2 SD 13.🚸FANA HD TV 14.🚸FANA SD TV 15.🚸Afri Health HD 16.🚸Hagerie Tv HD 17.🚸TV Ethiopia HD 18.🚸Addis TV HD 19.🚸Addis TV SD 20.🚸ARTS TV HD 21.🚸WALTA TV HD 22.🚸ESAT HD 23.🚸NBC Ethiopia TV HD 24.🚸Tigrai TV HD 25 🚸Tigrai TV SD 26.🚸Hornsat Islamic 27.🚸Hornsat Music 28.🚸Hornsat Seires 29.🚸Hornsat Hindi 30.🚸Hornsat Drama 31.🚸Hornsat Kids 32.🚸Hornsat Sport 33.🚸MOE SD 34.🚸Dire Tv SD 35.🚸SRTV SD 36.🚸Afar TV SD 37.🚸South TV SD 38.🚸OBN HD 39.🚸OBN SD 40.🚸Amhara TV Sd 41.🚸South TV Sd 42.🚸ARTS Sd 43.🚸Balageru Sd 44.🚸EBS Sd 45.🚸FANA TV Sd 46.🚸Walta TV Sd 47.🚸Ahadu TV HD 48.🚸ASRAT Media House SD 49.🚸Balaguru SD 50.🚸Ethiopia Lijoch SD 51.🚸CNBC Africa SD 52.🚸ETHIOSAT DEMO SD 53.🚸ETV News SD 54.🚸ETV Entertament SD 55.🚸ETV Language (ETV VOT) Sd channel 56.🚸Ahadu TV 57.🚸RT News SD 58.🚸RT Docmentary SD 59.🚸TRT World SD 60.🚸NHK World japan SD 61.🚸France 24 ( in English ) SD 62.🚸Black Max SD 63.🚸TIVI5MONDE SD 64.🚸TV5MONDE AFRIQUE SD 65.🚸Fight COVID-19 SD 66.🚸Harari Edu TV SD 67.🚸Oromia Edu TV SD 68.🚸Tigray Edu TV SD 69.🚸Somail Edu TV SD 70.🚸BG Edu TV SD 71.🚸Amhara Edu TV SD 72.🚸SNNP Edu TV SD 73.🚸Moaa TV SD 74.🚸Elshaddai Television SD 75.🚸Gospel TV SD 76.🚸CM TV SD 77.🚸Winners Way TV SD 78.🚸Jesus Wonderful SD 79.🚸OCN TV SD 80.🚸River TV SD 81.🚸Jesus TV Ethiopia SD 82.🚸Evangelical TV SD 83.🚸7SPIRITS TV SD 84.🚸EOTC MK ◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈ ⚜️Satellite NSS 12(57°E) ⚜️Frequency ◇11105 H 45000 ◇11165 H 45000 ◇11545 H 30000 ◇10985 H 45000 ከናትናኤል መኮነን ገፅ የተገኜ፤ ⚙️ ምክረ ሀሳብ፦ 👇 👇 👇 1. ብዙዎቹ ቻናሎች ከላይ እንደሚታየው ከ NBC Ethiopia በቀር ሁሉም SD እንደሚሠሩ ያሳያል ስለሆነም HD ዲኮደር የመግዛት #ግዴታ ላይሆን ይችላል ማለት ነው። በነጋዴዎች በተሳሳተ መረጃ ላልተፈለገ ወጭ ከመዳረግ ተቆጠቡ፤ 2. ከላይ ከተጠቀሱትና ኢትዮጵያዊ ከሆኑ ሚዲያዎች እና 5 ከሚሆኑ የሀገር ማዶ ቻናሎች ውጭ BBC, CNN, MBC, እና ቀሪዎቹ ብዙዎቹ በዚህ አቅጣጫ የማይሠሩ መሆኑን አረጋግጡ እላለሁ። 3.ወጭ ለመቀነስ አማራጩ ከጎረቤት ጋር በመስማማት፤ 2 in 2 ወይም 3 in 2 የሚባሉ በተለያየ አቅጣጫ ያለን ሁለት ዲሽ (LNB) ለሁለት decoder ወይም 3 in 2 ሶስት LNb ወደ ሁለት ዲኮደር የሚያከፋፍሉ DiSEqCo (digital sattelite equpment controller ) በመጠቀም አንዱን ሰሀን ብቻ ወደ Ethiosat በማዞር ከላይ በተጠቀሰው ማገናኛና መቆጣጠሪያ የናይልሳትን እንዳለ እና አዲሱን ሳተላይት ሁሉንም ቻናሎች አንደኛው በሌላኛው ላይ ምንም ተፅኖ ሳይፈጥር ማስተካከልና ማየት ይቻላል። የአንድ DiSEqCo ዋጋ ቢበዛ ከ200 - 300 ብር ይደርሳል። ለሁሉም ስለሁሉም ጉዳዮች ስንሠማ ከመወሰን እና ከመፈፀም ቀድመን ቆም ብለን መመርመር ከስህተትና ከኪሳራም መዳን ይቻላል! እላለሁ Ⓜ️
Show all...
በዩትዩብ ሽቀላ በፈረንጆች 2020 ላይ ከ29 ሚሊዮን ደላር በላይ ገቢ በማግኘት ይህ የ9 አመት ጩጬ ግንባር ቀደም ነው፡፡ አምናም እሱ ነበር ከፍተኛ ገቢ ያገኘው፡፡ በዩትዩብ 29 ሚለየን ደላር ማግኘት ከተቻለ እንዴት ብላችሁ አጥኑ የሀገሬ ሠዎች፡፡ "ሠበር ዜና!" ብቻ አይደለም የዩቲዩብ ገቢ ምንጭ :(አዲሱ ቸኮል) https://www.indiatimes.com/technology/news/nine-year-old-becomes-top-earning-youtuber-for-third-time-in-a-row-making-a-cool-295m-in-2020-530027.html
Show all...
Nine-Year-Old Is Top Earning YouTuber For Third Time In A Row, Making A Cool Rs 217 Cr In 2020

Jaw-dropping earnings.

ቴሌግራም አዲስ የማስታወቂያ ሥርዓት በሚቀጥለው ዓመት ዘረጋለሁ ብሏል! የቴሌግራም መደበኛ ተጠቃሚዎች ቁጥር ወደ 500 ሚሊዮን መጠጋቱ ተገልጿል። እስካሁን ግን የገቢ ምንጩ ምን እንደሆነ የብዙዎች ጥያቄ ሆኖ ቆይቷል። ከዛሬ ሰባትና ስምንት ዓመት በፊት በሁለቱ ወንድም አማቾች ኒኮላይ እና ፓቬል ዱሮቭ የተጀመረው ቴሌግራም በገቢ ምንጭነት እስካሁን የሚጠቀመው የድርጅቱን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኃብት ነው። በዚህም ፓቬል ዱሮቭ ለቴሌግራም ሥራ ማስኬጃ በመቶ ሚሊዮን ዶላሮችን ወጪ አድርጓል። ሥራ አስፈጻሚው ዛሬ በቴሌግራም ቻናሉ እንዳሳወቀው ድርጅቱ ገለልተኛና ጥራቱን እንደጠበቀ እንዲቀጥል በመጪው ዓመት ገቢ የሚያስገኙ ሥራዎችን ተግባራዊ ማድረግ እንደሚጀምር አስታውቋል። ቴሌግራም አንዳንድ ማሻሻያዎችን እንደሚያደርግም የገለጸ ሲሆን ተጠቃሚዎች እስካሁን በነጻ ሲያገኙ የነበሩትን አገልግሎት ያለ ክፍያ እስከመቼውም መጠቀም እንደሚችሉ አረጋግጧል። ድርጅቱ ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ ከማስታወቂያ ገቢ መሰብሰብ እንደሚጀምር ያስታወቀው ፓቬል ዱሮቭ የግላዊ መልዕክት ልውውጦች እንዲሁም በቡድን ልውውጦች ወቅትም ምንም አይነት ማስታወቂያ እንደማይለጠፍ ገልጿል። ቴሌግራም ማስታወቂያ አሳያለው ያለው በቻናሎች ላይ ሲሆን ለዚህም ከመደበኛ መልዕክቶች ለየት ያለ እንዲሁም ለተጠቃሚዎች ምቹ የሆነ የማስታወቂያ ስርዓት ዘረጋለውም ብሏል። ማስታወቂያዎቹ የሚነገሩበት ቻናል በተከታዮቻቸው ብዛት መሰረት ቻናላቸው ይበልጥ ተደራሽነቱ ከፍ እንዲል እድሉ ይመቻችላቸዋል ተብሏል። በተጨማሪም ቴሌግራም በልዩነት ለሚያዘጋጃቸው ምስሎች (stickers) የስነ ጥበብ ባለሞያው የትርፉ ተቋዳሽ ይሆናል።
Show all...
ከታህሳስ 23 ጀምሮ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያዎች ወደ ኢትዮሳት ይዞራሉ በኢትዮጵያ የሚገኙ የቲቪ ተመልካቾች ከታህሳስ 23 ቀን 2013 ዓ.ም ጀመሮ አብዛኛዎቹን የአገር ውስጥ ጣቢያዎች በኢትዮሳት 57 ዲግሪ ምስራቅ በብቸኝነት መከታተል እንደሚችሉ ተገልጿል። ተመልካቾቹ የሳተላይት አንቴናቸውን አቅጣጫ በሚገባ በማስተካከል ፕሮግራሞቹን መከታተል ይችላሉ ተብሏል፡፡ ለዚህ ይረዳ ዘንድ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን፣ የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት (የመንግስትና የግል ቴሌዥን ጣቢያዎችን በመወከል) እና ኤስ ኢ ኤስ የጋራ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱ ሁሉንም የኢትዮጵያ የቴሌቪዥን ጣቢያዎችን ወደ አንድ ማዕከል በማካተት ለተመልካቾች አዲስ ምዕራፍ የሚከፍት ነው ተብሏል፡፡ ኢትዮሳት በነጻ አየር ላይ የዋለ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የሳተላይት ቴሌቪዥን መደላድል መሆኑም ተገልጿል፡፡ ጣቢያውን ተደራሽ ለማድረግ ለ20 ሺህ ኢትዮጵያዊያን ስልጠና በመስጠት የመቀበያ ሳህኑንና አቅጣጫውን እንዲያስተካክሉ ይደረጋል፡ ፡ ኢትዮሳትን መግጠም የሚፈልጉ ተመልካቾች የመቀበያ ሳህኑን ወይም ዲሹን አቅጣጫ በማዞር መጠቀም የሚችሉ ሲሆን ስልጠና የወሰዱትን ባለሙያዎች በማነጋገርም ማስተካከል ይችላሉ ተብሏል፡፡ አዲስ ቴሌቪዥንም ሆነ ዲሽ መግዛት አይጠበቅባቸውም ነው የተባለው፡፡ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ጌታቸው ድንቁ “በርካታ የኢትዮጵያ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያዎችን ወደ አንድ ማዕከል ማምጣቱ የአገሪቱን ኢኮኖሚ በሚገባ ይጠቅማል፣ ከዚህ ባለፈ የቴሌቪዥን ጣቢያ ማህበርና ኤስ ኢ ኤስ በጋራ በመሆን በመላ አገሪቱ የሚገኙ ተመልካቾ ጥራት ያለው ምስል እንዲያገኙ ለማስቻል ይሰራሉ” ብለዋል። “በኢትዮጵያ አዲስ የሆነውን የቴሌቪዥን አገልግሎት ከኤስ ኢ ኤስ ጋር በመሆን በኢትዮሳት አማካኝነት ለኢትዮጵያውያን እንዲደርስ ማድረጋችንን ስንገለጽ ደስታ ይሰማናል” በማለት የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖለጂ ኢንስቲቲዩት ዋና ዳይሬክተር አብዲሳ ይልማ ተናግረዋል፡፡ የሚጠፉና በethiosat ብቻ የሚተላለፉ የሀገራችን ቻናሎች ዝርዝር FANA TV ARTS TV WALTA TV EBS TV OBS TV AHADU TV ASHAM TV AFRI HEALTH TV HAGERE TV ስርጭታቸውን እንደሚያቆሙና የምናገኛቸው ለኢትዮጰያዊያን ብቻ ተብሎ በተዘጋጀው Ethiosat/NSS@57°£ በከፍተኛ የምስል ጥራት የምታገኙ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን። HD ቻናሎችን ሪሲቨራችሁ HD ለሆነ 11105 /11165 H 45000 SD ሪሲቨር ለምትጠቀሙ ሰዎች ደግሞ 11545 H 30000 ከታህሳስ 23 ቀን 2013 ዓ.ም ጀመሮ አየር ላይ ይውላሉ ተብሏል፡፡ #ኢዜአ
Show all...
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቅድመ ምረቃ መደበኛ እና የማታ ፕሮግራም ተማሪዎች (ከ1ኛ አመት ጀምሮ ለሆናችሁ ሁሉ) በኮረና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የተቋረጠዉ የ2012 ዓ.ም የሁለተኛ ሰሚስተር ትምህርት ለማስጀመር የመልሶ ምዝገባ በሚከተለዉ መሠረት ይካሄዳል፡፡ ✓ የማታ ተማሪዎች ምዝገባ ታህሳስ 10 እና 11 2013 ዓ.ም ✓ የመደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ታህሳስ 21 2013 ዓ.ም ሲሆን ✓ ተመዝጋቢዎች ከኮሌጅ ሬጅስትራር ጽ/ቤቶች በመገኘት የኮርስ ምዝገባ ማካሄድ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ✓ የምዝገባ ወረቀቶቹ እንደ ተማሪ መታወቂያ ስለሚያገለግል በጥንቃቄ መያዝ ይኖርባችኋል፡፡ ✓ ለመደበኛ ተማሪዎች ትምህርት መልሶ መከፈትን በተመለከተ እና ሊደረጉ ስለሚገቡ ጥንቃቄዎች ታህሳስ 22 ቀን 2013 ዓ.ም ገለፃ ይደረጋል፡፡ ✓ ትምህርት የሚጀመረዉ ታህሳስ 23 ቀን 2013 ዓ.ም መሆኑን ያሳዉቃል ✓ ከምዝገባ በፊት ወይም በኋላ የሚመጡ ተማሪዎችን ዩኒቨርስቲዉ አያስተናግድም ✓ ዝርዝር መረጃዎችን ከዩኒቨርስቲዉ ድረ ገፅ www.aau.edu.et ማግኘት ይቻላል፡፡ አ.አ.ዩ ሬጅስትራር #generalknowlegee @etknowledge
Show all...
#ነገ #ታህሳስ12 የስነ ፈለክ #ብርቅ #ክስተት ባበላገሩ ቴሌቪዥን በቀጥታ ይተላለፋል ~~~~ [በሕይወት ዘመናችን አንዴ ልናየው የምንችለው አስደሳች ክስተት በታኅሣሥ 12 ይከናወናል] 🌍 ከዕለት ወደ ዕለት በጣም እየተቀራረቡት የሚገኙት በሥርዓተ ፀሐያችን ካሉት ፕላኔቶች በጣም ግዙፋን የሆኑት የጁፒተርና የሳተርን ታላቁ ግጥጥሞሽ (Great Conjunction) ከ400 ዓመት በኋላ ታኅሣሥ 12 (December 21) ለማየት መላው ዓለም በዝግጅት ላይ ነው። 🌍 የሁለቱ ግጥምጥሞሽ የ20 ዓመት መደበኛ ዑደት ቢሆኑም የ2013 (2020) ልዩ የሚያደርገው፦ 1ኛ) የማያ የዘመን አቆጣጠር ማብቂያ በመሆኑ። 2ኛ) የዓመቷ ዐጭር ቀን የዊንተር ሶልስቲስ መግቢያ መሆኑ። 3ኛ) የሚቀራረቡት በ0.1 ዲግሪ መሆኑ። በዚህ መልኩ ከዚህ በፊት የተቀራረቡት፦ 💥ከክርስቶስ ልደት በፊት 7 ዓመት ላይ 💥በአማካይ የዛሬ 800 ዓመት ማርች 5 በ1226 ዓ.ም. 💥በአማካይ የዛሬ 400 ዓመት ጁላይ 16 በ1623 ዓ.ም. ነው። 4ኛ) በዕለቱ ሁለቱም ስለሚጠጋጉ አንድ ብሩህና አንጸባራቂ መስለው በዐይን ስለሚታዩ Christmas Star, Star of Bethlehem (የገና ኮከብ፣ የቤተልሔም ኮከብ) የሚል ሥያሜ እየተሰጣቸው መሆኑ። 5ኛ) ከመቀራረባቸው የተነሣ በአንድ አነስተኛ ቴሌስኮፕ ጭምር በአንድ ላይ ጁፒተር ከ4 ጨረቃዎቹና የሳተርን ቀለበት መታየቱ። 6ኛ) ግማሿ ጨረቃና ማርስ በአጠገብ ሆነው ተጨማሪ ውበት ስለሚሆኑ። 7ኛ) ከዚህ በኋላ በጣም ተቀራርበው ሊታዩ የሚችሉት ከ60 ዓመት በኋላ በጎርጎሮሳዊኑ አቆጣጠር መጋቢት በ2080 ነውና በሕይወት ዘመናችን አንዴ ብቻ የሚያጋጥመን ክስተት በመሆኑ። 8ኛ) በዕለቱ 2017 XQ60 የሚባል ከ35-78 ሜትር ስፋት ያለው በጣሊያን የሚገኘውን የፒሳ ሰገነት የሚበልጥ አስትሮይድ (የሕዋ ዐለት) በሴኮንድ 15 ኪሎ ሜትር፤ በሰዓት 33,554 ማይሎችን እየተምዘገዘገ ምድራችንን ሳይነካ የሚያልፍበት መሆኑ። 🎆 በመሆኑም ይህንን አስደሳች ምሽት ቴሌስኮፕ ያላችሁ በቴሌስኮፓችሁ፤ የሌላችሁ ፀሐይ ከጠለቀች ከ1 ሰዓት በኋላ በደቡብ ምዕራብ አቅጣጫ በ0.1 ዲግሪ የሚቀራረቡትን ታላላቆቹን ፕላኔቶች እያያችሁ ፎቶ እያነሣችሁ በአድናቆትና በደስታ ሆናችሁ እንድታሳልፉት ሐሳብ አቀርባለሁ። 🌅 አስደሳቹ ነገር ባላገሩ ቴሌቭዥን በቀጥታ ሥርጭት ከ11 ሰዓት ጀምሮ የሚያስተላልፈው ይሆናል። በፎቶው ላይ እንደምታዩት 11 ኢንች የሆነውን ቴሌስኮፕ ለቀጥታ ሥርጭት ዝግጁ አድርገናል። በመሆኑም ይህንን ሰማያዊ ክስተት ለማየት በሰዓቱ ዐይኖች ሁሉ በባላገሩ ቲቪ ላይ ይሆናሉ። 🌅 በባሕር ማዶ ላላችሁ https://www.youtube.com/channel/UCFKnpmDyWe3LQ_9Gx3TMnAg የቀጥታ ሥርጭት ስለሚተላለፍ ሰብስክራይብ አድርገው ይጠብቁን። 🌅 በተጨማሪም ተጠባቂው በአስገራሚ የሥነ ፈለክ፣ የሥነ ማዕድንና በሌሎች አስገራሚ የኢትዮጵያ ሳይንሳዊ ዕውቀት ትንታኔ የተሞላው አንድሮሜዳ ቁጥር 2 በ458 ገጾች ተዘጋጅቶ ለአንባብያን ዝግጁ ይሆናል። 🎆🎆 ብሩህ ቀንና አስደሳች ምሽት ይሁንላችሁ🎆🎆 [ከዛሬ ምሽት ጀምሮ ያነሣችሁትን ፎቶ በዚህ ፔጅ ላይ እንደልብ መልቀቅ ትችላላችሁ።] @መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ
Show all...

የዩኒቨርስቲዎች ጥሪ እስካሁን ድረስ ለተመራቂ ተማሪዎች መግቢያ ቀን ያሳወቁ ዩኒቨርስቲዎች ‼️ 1. AASTU ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 26 - 27 2. ASTU ዩኒቨርሲቲ ታህሳስ 10 (ምረቃ) 3. ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከታህሳስ 1 - 2 4. አምቦ ዩኒቨርሲቲ ከህደር 24 - 25 5. ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ህዳር 23 6. መቱ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 28 - 29 7. ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 25 - 26 8. ኮተቤ ሜትሮፓሊታን ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 25 - 26 9. ዲላ ዩኒቨርሲቲ ከታህሳስ 3 - 4 10. ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ከታህሳስ 3 - 4 11. ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 25 - 26 12. ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 21 - 23 13. ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 24 - 25 14. ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 29 - ታህሳስ 01 15. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 24 - 27 16. ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 30 - ታህሳስ 1 17. ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 29 - 30 18. መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ከታህሳስ 5 - 6 19. ጅጅጋ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 26 - 28 20. አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከታህሳስ 3 - 4  21. ሰላሌ ዩንቨርሲቲ ህዳር 23 22. ጅማ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 28 - 30  23. ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 25 - 26 24. ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ከታህሳስ 1 - 2 #generalknowlegee @etknowledge https://t.me/etknowledge
Show all...
እውቀት

እውቀት ለፍጥረታት።Knowledge for all.

#Notice የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቅድመ ምረቃ መደበኛ እና የማታ ፕሮግራም ተማሪዎች (ከ1ኛ አመት ጀምሮ ለሆናችሁ ሁሉ) በኮረና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የተቋረጠዉ የ2012 ዓ.ም የሁለተኛ ሰሚስተር ትምህርት ለማስጀመር የመልሶ ምዝገባ በሚከተለዉ መሠረት ይካሄዳል፡፡ -የማታ ተማሪዎች ምዝገባ ታህሳስ 10 እና 11 2013 ዓ.ም -የመደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ታህሳስ 19 እና 20 2013 ዓ.ም ሲሆን -ተመዝጋቢዎች ከኮሌጅ ሬጅስትራር ጽ/ቤቶች በመገኘት የኮርስ ምዝገባ ማካሄድ ይጠበቅባቸዋል፡፡ -የምዝገባ ወረቀቶቹ እንደ ተማሪ መታወቂያ ስለሚያገለግል በጥንቃቄ መያዝ ይኖርባችኋል፡፡ ለመደበኛ ተማሪዎች ትምህርት መልሶ መከፈትን በተመለከተ እና ሊደረጉ ስለሚገቡ ጥንቃቄዎች ታህሳስ 22 ቀን 2013 ዓ.ም ገለፃ ይደረጋል፡፡ -ትምህርት የሚጀመረዉ ታህሳስ 23 ቀን 2013 ዓ.ም መሆኑን ያሳዉቃል *ከምዝገባ በፊት ወይም በኋላ የሚመጡ ተማሪዎችን ዩኒቨርስቲዉ አያስተናግድም ዝርዝር መረጃዎችን ከዩኒቨርስቲዉ ድረ ገፅ http://www.aau.edu.et ማግኘት ይቻላል፡፡ አ.አ.ዩ ሬጅስትራር #addisababauniversity @etknowledge
Show all...
🚫ተሻሻለው የመግቢያ ቀን ተመራቂ ተማሪዎችን የሚቀበሉበትን ቀን ካሳወቁ ዩኒቨርስቲዎች መካከል ‼️ 1.ወራቤ ዩኒቨርስቲ ህዳር 24-25 2.ወለጋ ዩኒቨርስቲ ታህሳስ 3-4 3.ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ :- "ተመራቂ ተማሪዎች" እና የጤና ሳይንስ ተማሪዎች 2 ኛ ዓመት እና ከዛ በላይ የሆናችሁ ተማሪዎች ህዳር 25 እና 26 [አርብ እና ቅዳሜ ቀን ] 2013 ዓ/ም ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ተገኝታችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን። 4. ለኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርስቲ ተመራቂ ተማሪዎች :- የምዝገባ ቀን ህዳር 25 እና 26 2013 ሲሆን ትምህርት የሚጀመረው ህዳር 28፣2013 መሆኑን ዩኒቨርስቲው ባወጣው ማስታወቂያ አሳውቋል:: 5. ለመቱ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች:- ዩኒቨርሲቲው ህዳር 28 -29 የጠራ ሲሆን ትምህርት የሚጀምርበት ቀንም ታህሳስ አንድ መሆኑን አስታውቋል። 6. ለዋቻሞ ዩንቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች :- ከህዳር 21 እስከ ህዳር 23/13 ድረስ ወደ ግቢ እንድትገቡ ተብላቹሃል(ከግቢ ውጪ ላላቹህ) ትምህርት ህዳር 24/13 ይጀመራል የተባለ ሲሆን ተመራቂ ያልሆናቹህ ተማሪዎች በቅርቡ ሊጠሩ እንደሚችሉ ዩኒቨርስቲው አሳውቋል ። @etknowledge
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.