cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

My youth age for christ GOSPEL MINISTRY! ወጣትነቴን ለክርስቶስ!!🇪🇹🇪🇹

ወጣትነቴን ለክርስቶስ የታዳጊዎችና የወጣቶች የወንጌል አገልግሎት 👉ወጣቶችንና ታዳጊ ወጣቶችን ስለወንጌል እውነት ያስተምራል!! እንዲሁም ለታዳጊ ወጣቶች ሁለንተናዊ የሆነ ስልጠና ይሰጣል!! 👉ከተማሪዎች ጋር በመሆን በትምህርት ቤቶች ወንጌልን እንሰራለን።

Show more
Advertising posts
305
Subscribers
No data24 hours
+27 days
+1530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የከበዳችሁን ለእግዚአብሔር ተውለት ድንቅ አድርጎ ይሰራዋል Melkam ken 🙏
Show all...
👍 5
ጠቢብ መሆን የምትፈልግ ከሆነ፣ በታላቁ እግዚአብሔር ፊት ሞኝ ሁን። Melkam ken 🙏
Show all...
5
ልክ ከፍፁም ወዳጅነት ወደ ፍፁም ጠላትነት ሰዎች ሲቀየሩ መስታወት ጋር ትቆማለህ መለወጥ የማያውቅህ የበረታህ የዘላለም ይሹሩሩር ሆይ በደመናት ላይ ለረድኤት እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም የዘላለም ክንዶች ካንተ በታች ናቸው እንደሚል አቤቱ እንዳንተ ያለ የለም የተለወጡ ነገሮች የነገሩኝ መጨረሻዬን ሳይሆን አንተ እንደማትለወጥ ነው የሄዱት ነገሮች የነገሩኝ መጨረሻዬን አይደለም አንተ እስከሽበት እስከ ሽምግልና ነህ🙏 Melkam ken
Show all...
🙏 4
⚡️በሕይወታችን ውስጥ Really ክርስትናን ለመኖር በራሳችን ጥረት የማይቻል ነው!! ደግሞም የሚያሰቃይ 😮‍💨 የሚያምና🤕 አሰልቺ🥱ነው ⚡️የክርስትናን ሕይወት እንደ ክርስቲያን በትዕግሥት በቅድስና በትሕትና ያለነውር በመከራ ወይም መስቀልን በመሸከም ለመኖር ከሞከርኩ ክርስትና የሚያምና የሚያቆስል ይሆንብኛል ⚡️ፈቃድ አለኝና፥ መልካሙን ግን ማድረግ የለኝም   — ሮሜ 7፥18 ⚡️በራስህ ጥረት 🥵በእግዚአብሔር ፊት ለመኖር መሞከር በብዙ የሚጎዳህ ከመሆኑም በላይ የእርሱን ጥያቄ ለመመለስና ፍላጎቱንም ለማርካት አትችልም ። ⚡️....ትዕግሥት የለህም እንበል.....ትዕግሥተኛ ለመሆን ትፈልጋለህ ፣ ትሞክራለህ ፣ የተቻለህን ሁሉ ታደርጋለህ ፣ ትጸልያለህ እንዲሁም ትጥራለህ የሚገርመው ግን ትዕግሥተኛ ለመሆን በፈለግህ ቁጥር ትዕግሥት እያጣህ መሆኑ ነው🤗 “እንግዲያስ መልካሙን አደርግ ዘንድ ስወድ በእኔ ክፉ እንዲያድርብኝ ሕግን አገኛለሁ።”   — ሮሜ 7፥21 🙏🙏 ...............................ይቀጥላል ...................................               by  WATCHMAN NEE
Show all...
👏 3
አምላኩንና አባቱን እንድናገለግልም መንግሥትና ካህናት ላደረገን፣ ለእርሱ ክብርና ኀይል ከዘላለም እስከ ዘላለም ይሁ አሜን። ራእይ 1:6
Show all...
👏 3
"ግራና ቀኜን ላንተ ትጉ አድርገው ቀን ሳለ ልሩጥልህ መንግስትህን ላስፋው ደጆቼ ተከፍተው ብርሀኔ በርቶ የመንግስትህ ጉዳይ ያጥምደኝ በዝቶ!! ይብዛልኝ መታዘዜ፤ይብዛልኝ ላንተ መሮጤ ይብዛልኝ የመንግስትህ ጉዳይ ይክበደኝ ከሌላው በላይ✨🔥
Show all...
9
"ፍርሃት ሰዎች አገልግሎታቸውን እንዳይፈጽሙ የሚከላከል አጋንንት ነው!!" ☠ ዳግ ሂዋርድ ሚልስ
Show all...
መዝሙር 114 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እስራኤል ከግብጽ፥ የያዕቆብም ቤት ከእንግዳ ሕዝብ በወጣ ጊዜ፥ ² ይሁዳ መቅደሱ፥ እስራኤልም ግዛቱ ሆነ። ³ ባሕር አየች ሸሸችም፥ ዮርዳኖስም ወደ ኋላው ተመለሰ። ⁴ ተራሮች እንደ ኮርማዎች፥ ኮረብቶችም እንደ ጠቦቶች ዘለሉ። ⁵ አንቺ ባሕር የሸሸሽ፥ አንቺም ዮርዳኖስ ወደ ኋላሽ የተመለስሽ፥ምን ሆናችኋል? ⁶ እናንተም ተራሮች፥ እንደ ኮርማዎች፥ ኮረብቶችስ፥ እንደ ጠቦቶች ለምን ዘለላችሁ? ⁷ ከያዕቆብ አምላክ ፊት፥ ከጌታ ፊት ምድር ተናወጠች፤ ⁸ ድንጋዩን ወደ ውኃ መቆሚያ፥ ጭንጫውንም ወደ ውኃ ምንጭ ከለወጠ። በዝህ ቃል ዘማናችሁ በሙሉ ይረፍ🙏 👇ይህንን መዝሙር ደግሞ አድምጣችሁ በመንፈስ ረስርሱልን🙏
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.