cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

FEELING NUMB•°

•°Welcom to my channel.° •°this channel is for you•° #music & Tik tok #voice music #music lirics #couple pic R/Ship Every thing will be post in this channel

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
185
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Money Heist Korea Joint Economic Area S01E01 Episode 1 720p NF WEB mkv
Show all...
በቶሎ ይነበብ ልንነቃ ይገባል ለማንበብ 15 ደቅቃ ብቻ ስጥ ህይወትን ይቀየራል አትሳሳት ምክኒያቱም እውነትና እየተፈፀመ ያለ ነገር ስለሆነ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ዓለም ወዴት እየሄደች ነው? 1. - መጽሐፍ ቅዱስን ማቃጠል በኡጋንዳ በይፋ ተረጋግጦአል * በደቡብ አፍሪካ ውስጥ ፣ ወንድ ወይም ሴት በዝሙት ምክንያት ሌላውን የመክሰስ መብት የለውም *በአሜሪካ እየታየ ያለው የወንድ ለወንድና የሴት ለሴት ጋብቻ *ጀርመን ወንድም እህቱን ማግባት እንደሚችል ፣ አባት ልጁን:እናት ልጆአን የማግባት ፍቃድን መስጠቱ ፡፡ *የmiami ከተማበመንገድ ላይ ፣ በቤተ ክርስቲያን ፣ በገቢያ ፣ በእግር ኳስ ሜዳ ወዘተ ውስጥ ወሲባዊ ግንኙነት በማንኛውም መንገድ ማግኘት እንዲችሉ መፍቀዶአ .*ካናዳ (ከእንስሳት ጋር የ sexታ ግንኙነትን መፍቀዶአ * በስፔን ውስጥ-የወሲብ ፊልሞች በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እና በዩኒቨርሲቲዎች መፈቀዱ *- ለአካለ መጠን ያልደረሱ ዝሙት አዳሪዎች ፈቃድ ማሪ ሉክ በህግ መፈቀዱ *በመጨረሻም ዩኤስ አሜሪካ የሰይጣንን ቤተ ክርስቲያን ከፍታለች ፡፡ በይፋ። የተከበራችሁ ወንድሞች እና እህቶች ፣ መጨረሻው ተቃርቧል ፣ ጌታ ኢየሱስ በቅርቡ ይመጣል! ማርታናታ!!! ክርስትያኖች ትኩረታቸው እየተከፋፈሉ ሲሆን ዲያቢሎስ መለኮታዊውን ምህረት ለማስቆም ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ነፍሳት ከእርሱ ጋር ሊወስድ ይፈልጋል ፡፡ ደቂቃ ካለዎት ... ይህንን መልእክት ያጋሩ ፡፡ ለምን በቤተክርስቲያን ውስጥ እንተኛለን ? ስለ እግዚአብሔር ማውራት ከባድ የሆነው ለምንድነው ሐሜት ለመናገር በጣም ቀላል የሆነው ለምንድነው? የእግዚአብሔርን መልእክት ችላ ማለት ለምን ቀላል ሆነ? ይህንን መልእክት ለጓደኞችዎ ይልካሉ ወይም ችላ ይላሉ? እግዚያበሔር “በሰዎች ፊት ብትክዱኝ በአባቴ ፊት እክድዳችሁአለሁ” አለ ፡፡ እግዚያበሔር ከወደዱ ይህንን መልእክት ለምርጥ ጓደኞችዎ እና በቡድን በ 60 ሴኮንድ ውስጥ ያጋሩ ፡፡ እግዚአብሔር ይባርኮት. ኣሜን የአለም መጨረሻ ተቃርቧል አትዘናጉ አሁን ያለንበት 2014 ዓም + 5500 ዘመን=7514 ስለዚህ ከ 8ኛው ሽ ላይ ቀንሱት ። 8000 – 7514= 486 ዓም ይቀራል። ነገር ግን ሰምታችሁ ከሆነ ዘንዶ 400 ዓመት ገዝቷል ይባላል እስኪ ጠይቁ። እና የዘንዶው ሲቆጠር 486 – 400 =86 አመት ቀረው።ትንቢቱም እየተፈፀመ ነው። ሌላው ይህ በንዲህ እንዳለ ደሞ 666 አሁን እዚህ በደጃችን ነው፡፡ አጠንክረን እንፀልይ፡፡ የአውሬው ቁጥር 6 6 6 የሚፈፀምበት የትንቢት ጊዜ አልቋል/ተፈፅሟል፡፡ የአሜሪካ የህግ መወሰኛ ምክር ቤት ባስተላለፈው የኦባማን የጤና ሽፋን ረቂቅ በህግ እንዲካተት ተደርጓል፡፡ የህግ ተግባሩ በቅርቡ ይጀምራል፡፡ ይህን የጤና ሽፋን ረቂቅ በእያንዳንዱ የአሜሪካ ዜጋ የሰውነት ክፍል ላይ ግላዊ የሬዲዬ ፍሪኩዌንሲ ቺፕስ መልክ (RFID CHIPS) እንዲተከል ታዟል፡፡ ይህ ቺፕስ በግንባር ወይም በክንድ ላይ ይደረጋል፡፡ ይህ ደግሞ በመጽሐፍ ቅዱስ እንደሚናገረው በራዕይ 13 : 15 -18 የተቀመጠውን የአውሬው ምልክት ይፈፀም ዘንድ ነው፡፡ እና አሁንም ስለ ፍፃሜው ትጠራጠራለህ? ታውቃለህ ለኦባማ የተለየ መኪና እንደተሰራ አውሬው የሚባል? ተዘጋጅ ንጥቀት አሁን ይጀምራል፡፡ ራዕይ 13ን ቀድመው ተጫውተውታል፡፡ ብዙዎች ግን ይህን አልተገነዘቡትም፡፡ 1. ለምንድን ነው ይህ ችፕስ ከባንክ አካውንት ጋር የተቆራኘው ወይም የተገናኘው? አስታውሱ መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚለው ካለ አውሬው ቁጥር 666 ልትገዙም ወይም ልትሸጡም አትችሉም ስለሚል፡፡ እስኪ ገምቱ ይህ ቺፕስ ከገንዘብ ዝርዝር መረጃ ጋር ለምን ተገናኘ? እንዲያውም በጣም ያሳዘነኝ በቤተክርስቲያን ያሉ ብዙዎች ሰዎች ጌታ ሲመጣ ይህን ሁኔታ ሊያልፉት አይችሉም፡፡ ደግሞም ብዙዎቹ መጨረሻው እንደቀረበ አያውቁም፡፡ የቴክኖሎጂ በጣም መራቀቅ ምክንያት ነው ብላችሁ መልስ እንዳትሰጡኝ፡፡ በማንኛውም የህይወት ጎዳናችሁ ከእግዚአብሔር ጋር ካልተስማማ አሁኑኑ ንሰሀ ግቡና ተለወጡ፡፡ ካለበለዚያ መንግስተ ሰማያትን ካጣችሁት ገሀነምን አታጡትም፡፡ ስለዚህ አስቡበት፡፡ ገሀነም መልካም ስፍራ አይደለም በጣም አስከፊው ክፍሉ እንደ መንግስተ ሰማያት ዘላለማዊነት እንዳለበት እዚህም እንደዛው ነው፡፡ ጆሮ ያለው ይስማ መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ይስማ፡፡ ጠቃሚ ያልሆነ ነገር ከምትልኩ ይህን ለሌላው ብታስተላልፉ መልካም ነው፡፡ ለምታውቋቸው ቅርብ ለሆኗችሁ ሰዎች ላኩላቸው፡፡ እስኪ የወንጌላዊ ስራ እንስራ፡፡ እባካችሁ ለምታውቋቸው ለእያንዳንዳቸው በየስማቸው ላኩላቸው፡፡ ለሞባይል እንደምንጠነቀቅ ያክል ለእግዚአብሔር ቃል ብንጠነቀቅ ምን እንደሚሆን ልትገምቱ ትችላላችሁ፡፡ ከዚህ ደግሞ በጭራሽ ልንላቀቅ ነፃ ልንሆን አንችል፡፡ ስለዚህ የቻልነውን ያክል እንትጋ እንጋደል፡፡ 7% የሚሆኑቱ ናቸው መልዕክቱን የላኩት በድጋሚ 93%ቱ ግን አልላኩም አላወቁም ስለዚህ ጠንክረን እንስራ፡፡ ሰይጣን እንዲህ ይላል፡- " የሚገርመኝ ሰው እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ አይታዘዝም እኔን ይጠላኛል ግን ይታዘዘኛል፡፡" ይህን መልዕክት በኋላ እንዳትልኩት አሁኑኑ ላኩት!!! ቅዱስ ለ #15 ሰው እባካችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Show all...
የፍቅር ደብዳቤ 👩‍❤️‍💋‍👨.... ፍፁም አይቼ የማላውቀው ዓለም የማላውቀው ስሜት ካንቺ ጋር በመሆኔ የሚሰማኝ ብቻ መንፈሴ ትረካለች ፍፁም ደስተኛ እሆናለሁ.....
Show all...
የሚጓዝ ይደርሳል! ፨፨፨፨//////፨፨፨፨ ቀስታ ምርጡ ያሰብክበት ቦታ መድረሻ መንገድ ነው። የመድረስህ ዋስትና ፍጥነትህ ሳይሆን ቀስታህ፣ እርጋታህና መጓዝ አለማቆምህ ነው። አለም ከአመታት በፊት እንደዚህ አልነበረችም፤ ነገም እንደ ዛሬ ሆና አትቀጥልም፤ ነገሮች በሒደት ይቀየራሉ፣ ይጓዛሉ። እያንዳንዱ ሰው ከተወሰነ አመት ቦላ እደርሳለሁ ያለበት ስፍራ ይደርሳል። ስለቸኮለ፣ ስለፈጠነ ሳይሆን ጉዞውን ስላላቆመ፣ መንገዱን ስላልገታ። አዎ! ጀግናዬ..! የማይቆም፣ የሚሔድ፣ የሚጓዝ ይደርሳል። ጊዜው መቼም ይሁን ካቆመው፣ ተስፋ ካጣው በፊት ፈጥኖ ይደርሳል። የማያቋርጥ፣ የፀና ይጨርሳል። የጠበቀ፣ የታገሰ ያገኛል። መድረሻ ያለው ጉዞ ምንም እንኳን ቢረዝም ትክክለኛ መንገድ አለው። መዳረሻ የሌለው፣ በሁሉም መንገድ የሚጓዝ፣ የእራሴ የሚለው ትክክለኛ መንገድ የለውም፤ በወጣበት መጓዝ ይችላል ነገር ግን የሚሄድበትን አያውቅም፤ የሚደርስበትን አያውቅም። ስለዚህ ቡዙ ይራመዳል፤ ረጅም ይጓዛል፤ ካማንም በላይ ይሔዳል፣ ይፈጥናል ነገር ግን ማረፊያውን፣ መዳረሻውን አያውቅምና የትም አይደርስም፤ በመጓዝ እንጂ በመድረስ ውስጥ ያለውን ጥዑም ስሜት ማጣጣም አይችልም፤ አያውቀውም። የመንገድህ አቅጣጫ ጠቋሚ ኮምፓስ ከሌለህ ባህሩ ላይ እየቀዘፍክ መቅረትህ አይቀርም። በህይወትህም ከተወሰኑ አመታት ቦሃላ የምታመጣው ለውጥ፣ የምትደርስበት ስፍራ ከሌለ መኖርህ ስሜት አይሰጥህም፤ ከእርካታው ድካሙ፣ ከደስታው ጠዓም አጥነቱ ይጎላብሃል። ጉዞህ ስሜት የሚሰጥህ ግብህን፣ መዳረሻህን ስታውቅ ነው። በአመታት የተከፋፈለ እድገት፣ በሒደት የሚመጣ ለውጥ የህይወትህ ማጣፈጫ ቅመም ነው። Everybody needs change, needs growth. But not everybody pay for it. አዎ! ከፍ ያለ፣ ይመጥነኛል፣ ይገባኛል የምትለው ስፍራ ልታስብ ትችላልህ፤ ባለህበት ቆመህ፣ ሃሰብ ብቻ ሆነህ፣ በቅዠት ህልም ውስጥ በፍፁም ልትደርስበት፣ ልታገኘው አትችልም። ወደርሱ የምትቀርብበት፣ የሚያደርስህ የእራሱ መንገድ አለውና ፈጥኖ ላለመድረስህ አትጨነቅ፤ እንቅስቃሴ ላይ ሁን be on motion ተጓዝ፣ መንገድህን ቀጥል፤ በቀስታ ሂድ፣ በአስተውሎት ተራመድ ስለመድረስህ ቀንጣት አትጠራጠር እየተጓዝክ ነውና በእርግጥም ትደርሳለህ፤ ያሰብከውንም ታገኛለህ። ውብ ቀን ይሁንልን! 🏞🌞🌅 ምክረ-አዕምሮ ለተሻለ ነገ! 🦋 🔺🔻 SUBSCRIBE ማድረጎን እንዳይረሱ! https://www.youtube.com/channel/UCIZv4h3iDx2C7CGbv9WIkVg?sub_confirmation=1 ምክረ-አዕምሮ/ @MentalCounsel 😊💪
Show all...
Repost from N/a
አትሂድብኝ የኔ ተወዳጅ እባክህን አታስጠናኝ ደጅ እትሂድብኝ የኔ አንደኛ እባክህ አልሁን ብቸኛ ልቤ ለሌላ የለውም ቦታ ብቻዬን እልሁን ተው የኔ ጌታ አትሂድብኝ የኔ ማር ስራ እባክህ ሁን ከኔ ጋራ አትሂድብኝ የኔ ውብ ቀለም እባክህ ቀልዴን አይደለም ልቤ ለሌላ የለውም ቦታ ብቻዬን አልሁን ተው የኔ ጌታ ማንም አይሆንም ካላንተ ለኔ አትጨክንብኝ አትራቅ ከጎኔ ሁን ከኔ ጋራ እወድሃለሁ አትሂድብኝ እጎዳለሁ ሁን ከኔ ጋራ እዚሁ ቅር አትሂድብኝ ስለፍቅር @fiyorii7🍁
Show all...
No matter what they say, no matter what they do, you have to stand up and be WHO YOU ARE. @M2lub🦋
Show all...
"Hating weakness dosen't make us strong" From 13 reasons why🎥 @M2lub🦋
Show all...