en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

WANOS MESFIN - ዋኖስ መስፍን

WANOS MESFIN - ዋኖስ መስፍን

Open in Telegram

WANOS MESFIN - ዋኖስ መስፍን @WanosMesfin @WanosMesfinChat  +251919484604 - @WanosM

Show more
865
Subscribers
No data24 hours
+17 days
-930 days

Loading data

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
Nov '26
November '26
+4
in 0 channels
October '26
+11
in 1 channels
Get PRO
September '26
+27
in 3 channels
Get PRO
August '26
+25
in 0 channels
Get PRO
July '26
+13
in 0 channels
Get PRO
June '26
+15
in 1 channels
Get PRO
May '26
+30
in 0 channels
Get PRO
April '26
+9
in 1 channels
Get PRO
March '26
+6
in 0 channels
Get PRO
February '26
+7
in 0 channels
Get PRO
January '26
+12
in 0 channels
Get PRO
December '25
+16
in 0 channels
Get PRO
November '25
+11
in 0 channels
Get PRO
October '25
+16
in 1 channels
Get PRO
September '25
+19
in 3 channels
Get PRO
August '25
+11
in 1 channels
Get PRO
July '25
+27
in 1 channels
Get PRO
June '25
+9
in 4 channels
Get PRO
May '25
+25
in 2 channels
Get PRO
April '25
+38
in 4 channels
Get PRO
March '25
+49
in 7 channels
Get PRO
February '25
+50
in 14 channels
Get PRO
January '25
+18
in 4 channels
Get PRO
December '24
+606
in 6 channels
Get PRO
November '240
in 8 channels
Get PRO
October '240
in 0 channels
Get PRO
September '240
in 0 channels
Get PRO
August '240
in 0 channels
Get PRO
July '240
in 0 channels
Get PRO
June '240
in 0 channels
Get PRO
May '240
in 0 channels
Get PRO
April '240
in 0 channels
Get PRO
March '240
in 0 channels
Get PRO
February '240
in 0 channels
Get PRO
January '240
in 0 channels
Get PRO
December '230
in 0 channels
Get PRO
November '230
in 0 channels
Get PRO
October '230
in 0 channels
Get PRO
September '230
in 0 channels
Get PRO
August '23
+9
in 0 channels
Get PRO
July '23
+9
in 0 channels
Get PRO
June '23
+21
in 0 channels
Get PRO
May '23
+9
in 0 channels
Get PRO
April '23
+55
in 0 channels
Get PRO
March '23
+279
in 0 channels
Get PRO
February '23
+304
in 0 channels
Get PRO
January '230
in 0 channels
Get PRO
December '220
in 0 channels
Get PRO
November '220
in 0 channels
Get PRO
October '220
in 0 channels
Get PRO
September '220
in 0 channels
Get PRO
August '220
in 0 channels
Get PRO
July '220
in 0 channels
Get PRO
June '220
in 0 channels
Get PRO
May '220
in 0 channels
Get PRO
April '220
in 0 channels
Get PRO
March '220
in 0 channels
Get PRO
February '220
in 0 channels
Get PRO
January '220
in 0 channels
Get PRO
December '210
in 0 channels
Get PRO
November '210
in 0 channels
Get PRO
October '210
in 0 channels
Get PRO
September '210
in 0 channels
Get PRO
August '210
in 0 channels
Get PRO
July '210
in 0 channels
Get PRO
June '210
in 0 channels
Get PRO
May '21
+156
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
06 November0
05 November0
04 November+1
03 November+2
02 November+1
01 November0
Channel Posts
ለውድ የመላ የልዩ-ፍላጎት አገልግሎት ቤተሰቦች እኔ አቶ ዋኖስ መስፍን የመላ የልዩ-ፍላጎት ትምህርት አገልግሎት ባለአንድ አባል ኃ/የተ/የግ/ማህበር መሥራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ ከቀድሞ የሥራ ባልደረ
ለውድ የመላ የልዩ-ፍላጎት አገልግሎት ቤተሰቦች እኔ አቶ ዋኖስ መስፍን የመላ የልዩ-ፍላጎት ትምህርት አገልግሎት ባለአንድ አባል ኃ/የተ/የግ/ማህበር መሥራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ ከቀድሞ የሥራ ባልደረቦቼ ወይም ከመላዎች የማማከር፣ ትምህርት እና ሥልጠና ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለየሁ እና የተለያየን መሆኑን ለማሳወቅ እወዳለሁ። የመላዎች የማማከር፣ ትምህርት እና ሥልጠና ኃ/የተ/የግ/ማህበር የቴሌግራም ገፅን ለመቀላቀል ለምትሹ፦ https://t.me/melaspecialneedservice በመጠቀም የአገልግሎታቸው ተጠቃሚ መሆን ትችላላችሁ። የመላ የልዩ-ፍላጎት ትምህርት አገልግሎት ባለአንድ አባል ኃ/የተ/የግ/ማህበር የቴሌግራም ገፅ ደግሞ ይህ ነው፦ https://t.me/melaspecialneedsservice ለተፈጠሩ እና ለሚፈጠሩ ማወዛገቦች እና ግራ ማጋባቶች ታላቅ ይቅርታ እየጠየቅን። ሁሉም በአመነበትና ዓለማዬ ብሎ በሰነቀው መንገድ የልዩ-ፍላጎት ማኅበረሰብን እንዲያገለግል ጥሪዬን አስተላልፋለሁ። ለማንኛውም ጥያቄና ማብራሪያ፦ 0717484604 ወይም 0919484604 ይደውሉ።
🟢 መላ ልዩ-ፍላጎት ላላቸው ታዳጊዎች! 🟡 መላ ለወላጆች! 🟢 መላ ለሁሉም አካል-ጉዳተኞች! 🟡 መላ ለሀገራችን የትምህርትና የሕክምና ሥርዓቶቻችን! 🟢 መላ ለማህበረሰባችን ግንዛቤ!
 መላ - መፍትሔ - ለውጥ #FYP #Mela #መልዕክት #Announcement #ባመነው

2
ከወንድማችን የተላከ+4
ከወንድማችን የተላከ
92
3
የቴራፒ ሥልጠና በት/ቤቶች የአንድ ለአንድ የልዩ-ፍላጎት ልጆች ባለሞያ ኖት? በቴራፒ ሴንተሮች ቴራፒስትና የድጋፍ ባለሞያ ኖት? ልጅዎን በቤት ውስጥ ለማብቃት ዕውቀትዎንና ክህሎትዎን ማሻሻል የሚፈልጉ+2
የቴራፒ ሥልጠና በት/ቤቶች የአንድ ለአንድ የልዩ-ፍላጎት ልጆች ባለሞያ ኖት? በቴራፒ ሴንተሮች ቴራፒስትና የድጋፍ ባለሞያ ኖት? ልጅዎን በቤት ውስጥ ለማብቃት ዕውቀትዎንና ክህሎትዎን ማሻሻል የሚፈልጉ ወላጅ ኖት? ልዩ-ፍላጎት ላላቸው ከኦቲዝምና ሌሎች የአዕምሮ ዕድገት ልዩነት ጋር ለሚኖሩ ልጆች ቴራፒ በሳይንሳዊ እንዴት እንደሚሠራ መማር ይፈልጋሉ? ለመመዝገብ እና ሙሉ መረጃ ለማግኘት፦ 📱 +251941235043 📱 +251717484604 📱 +251919484604 በቴሌግራም፡ @MelaSpecialNeedsServiceaccount ቦታ፡ ሰሚት - ጎሮ ቀን፡ ቅዳሜና እሑድ ከ3:00 - 7:00 ቆይታ፡ 1 ወር ከ15 ቀን
274
4
እንኳን ተወለዱ የአ/ከ/የሕ/የ/ግ/ሰ/ኃ ክብርት ልዲያ ደሳለኝ 🎂+1
እንኳን ተወለዱ የአ/ከ/የሕ/የ/ግ/ሰ/ኃ ክብርት ልዲያ ደሳለኝ 🎂
285
5
የቴራፒ ሥልጠና 📱 +251717484604 📱 +251919484604 📱 +251941235043 ቦታ፡ ሰሚት - ጎሮ ቀን፡ ቅዳሜና እሑድ ከ3:00 - 7:00 ቆይታ፡ 1 ወር ከ15 ቀን @MelaSpe
የቴራፒ ሥልጠና 📱 +251717484604 📱 +251919484604 📱 +251941235043 ቦታ፡ ሰሚት - ጎሮ ቀን፡ ቅዳሜና እሑድ ከ3:00 - 7:00 ቆይታ፡ 1 ወር ከ15 ቀን @MelaSpecialNeedsService
231
6
No text...
320
7
Hakuna matata
268
8
እንጠያየቅ 🔴 LIVE ON TIKTOK 📝 ርዕሰ-ጉዳይ: የኦቲዝም መንስዔ ክትባት ወይስ የዘር እና ሌሎች (Vaccine Vs Genetic) 📆 ቀን: 02/02/2019 ዓ/ም ⏰ ሰዓት: 3:00 -
እንጠያየቅ 🔴 LIVE ON TIKTOK 📝 ርዕሰ-ጉዳይ:  የኦቲዝም መንስዔ ክትባት ወይስ የዘር እና ሌሎች (Vaccine Vs Genetic) 📆 ቀን: 02/02/2019 ዓ/ም ⏰ ሰዓት: 3:00 - 5:00 📌 መሥፈንጠሪያ: https://www.tiktok.com/@melaspecialneedsservice ውድ ቤተሰቦቻችችን ሁላችሁም ተጋብዛችኃል!
334
9
ስለ ADHD አሁን ሊንኩን በመጠቀም ገብታችሁ ተማሩ Link: https://t.me/MelaSpecialNeedsService?livestream=d6a47b4ccbb31b4469
ስለ ADHD አሁን ሊንኩን በመጠቀም ገብታችሁ ተማሩ Link: https://t.me/MelaSpecialNeedsService?livestream=d6a47b4ccbb31b4469
317
10
APF's 40-Hour RBT Training 2.0 is 100% FREE. Whether you're new to ABA or want a strong base before becoming a Registered Beh
APF's 40-Hour RBT Training 2.0 is 100% FREE. Whether you're new to ABA or want a strong base before becoming a Registered Behavior Technician, this course gives you the training you need to feel well-prepared for the RBT exam ✅ Meets the BACB's 2026 requirements and covers the 3rd edition RBT Test Content Outline ✅ Self-paced and fully online ✅ Updated content built by experts in the field ✅ COST FREE Your next chapter starts here. Sign up today https://buff.ly/BTgoiSV #RBT #RBTTraining #ABA #ProgressiveABA #autism
317
11
በረከት በቀለ፣ ታዳጊ ሔለን ፋንታሁን፣ የአብፀጋ በለጠ እና ዶ/ር ነቢያት ተስፋዬ ከአከርካሪ አጥንት ወይም የነርቭ ዘንግ ክፍተት (Spina bifida) ጋር የሚኖሩ Self-Advocate ኢትዮጵያውያን ናቸው። በማኀበራዊ ሚዲያና በሌሎች መንገዶች ምሳሌ እየሆኑ ይገኛሉ። ለመሆኑ የአከርካሪ አጥንት ወይም የነርቭ ዘንግ ክፍተት (Spina bifida) ምንድን ነው? 'Spina bifida' ሥርወ-ቃሉ ከላቲን የተወሰደ ሲሆን 'Spina' የሚለው ቃል በእንግሊዝኛ Spine ወይም Backbone የሚል ትርጉም ሲኖረው 'bifida' ደግሞ Split/Divided ነው።  በዚህም Split spine የሚል አቻ ትርጉም አለው። የNeural tube defect (NTD) ሌላኛው መጠሪያ ሲሆን በእርግዝና ወቅት የአካርካሪ ወይም የጀርባ አጥንት በአግባቡ አለመዘጋት ነው። በዚህም ምክንያት ከህብለሰረሰር እስከ እግር የሚሄዱ ነርቮች ጉዳት ይደርስባቸዋል። ይህንን የአፈጣጠር ችግር በእርግዝና ወቅት በአልትራሳውንድ ማወቅ ሲቻል፤ የዚህ ክስተት ዋነኛ መንስዔ የፎሊክ አሲድ እጥረት እንደሆነ ጥናቶች ያሳያሉ። ሌሎች አጋላጭ ኹኔታዎች ደግሞ የስኳር በሽታ፣ መድኃኒቶች ናቸው። ምልክቶች፦ ሽንትና ሰገራ መቆጣጠር መቸገር፣ የጀርባ አጥንት ላይ እጢ መሳይ እብጠትና ፀጉሮች፣ የአጥንት መስነፍ፣ የሰውነት ፓራይዝድ መሆን እና የእንቅስቃሴ ችግሮች ዋነኞቹ ናቸው። ሕክምና፦ በወሊድ ጊዜ በመጀመሪያው 24 ሰዐት በቀዶ ሕክምና፣ የሕክምና ባለሞያዎች ጋር ክትትሎች ናቸው። የአከርካሪ አጥንት ወይም የነርቭ ዘንግ ክፍተት (Spina bifida) በኢትዮጵያ በኢትዮጵያ ውስጥ በፎሊክ አሲድ እጥረት ምክንያት ከሚወለዱ ከ1000 ውስጥ 4 ሕጻናት ወይም በየዓመቱ ከ30 ሺህ በላይ ህፃናት ከዚህ ከዚህ ችግር ይወለዳሉ። በተጨማሪም 97% የሚሆኑት ህፃናት አጋዥ መሣሪያዎችን (Assisstive Technology) የመጠቀም ዕድልን አያገኙም። በኢትዮጵያ የሚገኙ አገልግሎት የሚሠጡ ተቋማት፦ 1. ሆፕ ኤስ.ቢ.ኤች (HOPE-Spina bifida and Hydrocephalus) 2. የመንግስት ሆስፒታሎች 3. Addis Guzo, Cheshire Ethiopia, Reachanother Foundation and Tumim Foundation በዋኖስ መስፍን @MelaSpecialNeedsService
272
12
+3
No text...
316
13
it is all about perspctive.
274
14
' Dolce far meminte '
333
15
ርዕስ ➠ ቦኩ ጪቱ ( አራራ' ) ___ አዘጋጅ እና ፀሐፊ ➠ ዋኖስ መስፍን ❝ ዳሩ ግን ነገሩ ይብረድ እንጂ ያ !ወጣት አልቀዘቀዘም፤ ቂም አርግዞ ምጥ ላይ ነው። የአባቶችን ምክር ችላ ብሎ ለበቀል አጉረጥርጦ ተሠናድቷል። በየዕለቱ ንግግሩ ውስጥ 'ወይኔ!' አይታጣም፤ ' እገለዋለሁ ! ' ብሎ እምር ብሎ ተነስቷል። የንዴት መንፈስ ከመጠናወት አልፎ አናቱ ላይ ወጥቶ በግኗል። ❞ ከፅሑፉ የተወሰደ
368
16
ለወላጆች የተዘጋጀ ልዩ ሥልጠና የፊታችን ረቡዕ September 30,2026 @8:00pm EST ሥልጠናውን ለመሳተፍ ይህንን የዙም ሊንክ ይጠቀሙ https://us02web.zoom.us/j/82727868
ለወላጆች የተዘጋጀ ልዩ ሥልጠና የፊታችን ረቡዕ September 30,2026 @8:00pm EST ሥልጠናውን ለመሳተፍ ይህንን የዙም ሊንክ ይጠቀሙ https://us02web.zoom.us/j/82727868647?pwd=gtqb2DMeed3E78tJTgFVKzkahJqRPx.1 Meeting ID፦ 82727868647 Passcode፦ 212223
302
17
ሰው ፥ ሰው ነው! አይወድም ቡጨቃ ወጪን-ጬቂን - ጬቄ ወጪን-ጬቂን - ጬቃ!+4
ሰው ፥ ሰው ነው! አይወድም ቡጨቃ ወጪን-ጬቂን - ጬቄ ወጪን-ጬቂን - ጬቃ!
336
18
SARAH BAKEWELL!
SARAH BAKEWELL!
270
19
“ከታሪክ እንደማንማር ከታሪክ እንማራለን ።” - ሄግል
275
20
ወላጆች! እውን ለልጆቻችን ጊዜ እየሠጠን ነው? ጊዜ መስጠትስ እንዴት ያለ ነው? በጀግናው አባት ጆን! የት? በመላ የልዩ-ፍላጎት አገልግሎት መቼ? ዛሬ ምሽት ከ2:30 ጀምሮ ሊንክ? https://t.
ወላጆች! እውን ለልጆቻችን ጊዜ እየሠጠን ነው? ጊዜ መስጠትስ እንዴት ያለ ነው? በጀግናው አባት ጆን! የት? በመላ የልዩ-ፍላጎት አገልግሎት መቼ? ዛሬ ምሽት ከ2:30 ጀምሮ ሊንክ? https://t.me/MelaSpecialNeedsService?livestream=cc9682b0ca684d9bac
692