cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ፍቅር በአማርኛ 🥰🥰

❤️ልብን እንድታፈቅር ላደረገ ጌታ♡ ♡ምስጋና የተጋባ ይሁን!!!❤ አሚን🙏

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
291
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

እሱ ሰለፈለገሽ እሱ ነይ ስላለሽ ብቻ አትሂጂ ራስሽን አስከብሪ ራስሽን ውድ አድርጊ እሱ ስልኩን ልኮልሽ ደውይልኝ ስላለሽ ብቻ አትደውይ፡፡ ክብርሽን ጠብቂ ምትሄጂበት ባይኖርሽ እንኳን አይመቸኝም አልችልም ማለትን ልመጂ ምናልባት እሱ ነይ ያለሽ አንቺን ለማግኘት ፈልጎ ሳይሆን መሄጃ መደበሪያ ስላጣ ይሆናል አንቺ አስተናጋጅ አይደለሽm የሚያዝሽን ሁሉ እሺ አትበይ 🙅‍♀🙅‍♀ ©️Tina 👉@fkrbeAmharic
Show all...
ህይወትን የሚያስውቡ ውብ ሰዎች አሉ። ሳትፅፍ ያነቡሀል። ሳትናገር ይረዱሀል።ውለታን ሳይሹ መልካም ይውሉልሀል። በእነዚህ ሰዎች ውስጥ መኖር ህይወትህን ውብ ያደርገዋል።              👉@fkrbeAmharic
Show all...
የኔ ውድ አንድ ልዪ ቃል ህይወቴን ሊያስደስተዉ እንደሚችል ታዉቂያለሽ? ይሄንን ቃል በጆሮዎቼ ለመስማት ማንኛውንም መስዋት እከፍላለው ....ልብን በሚያስደነግጠው ድምፅሽ❤❤እወድሃለው❤❤ በይኝ 👉@fkrbeAmharic
Show all...
አብዛኞቹ እንዲህ ናቸው በምታስፈልጋቸው ሰአት እንጂ በሚያስፈልጉህ ሰአት አይገኙም! 👉 @fkrbeAmharic
Show all...
ሁለት ነው፣ እንዱ ቀን ላንተ ይሆናል፣ አንድ ቀን ደሞ ባንተ ላይ ይሆናል ። ላንተ ሲሆን አትኩራ፣ በአንተ ላይ ሲሆንም አትጨነቅ፣ ምክንያቱም እሄ ህይወት ነው ፈተና ይበዛበታልና ዋናው ትግስት ነው ።😊 👉@fkrbeAmharic
Show all...
በክረምት ምን አይነት ዱዓ ነው የሚደረገው...?
Show all...
እንኳን ለ1443ኛው ዓመተ ሒጅራ የኢድአል-አድሃ (አረፋ) ة حلول عيد األضحى المبارك وكل عام وأنتمبجير 𝓔𝓲𝓭 𝓶𝓾𝓫𝓪𝓻𝓮𝓴 𝓽𝓸 𝔂𝓸𝓾 𝓪𝓷𝓭 𝓽𝓸 𝔂𝓸𝓾𝓻 𝓯𝓪𝓶𝓲𝓵𝔂 𝓱𝓪𝓹𝓹𝔂 𝓮𝓲𝓭 𝓪𝓵 𝓪𝓭𝓱𝓪😍😘
Show all...
የትኛው ይበልጥ ይደንቃቹሃል 🤔 ? 1⃣ የረሱልን ደም ድፋ ተብሎ ደሙን ጭልጥ አርጎ የጠጣውን ሶሀባ ፍቅር? 🥺 2⃣ ወይስ ሀቢቡና ለቀናት ሲለዩት ያማረ ገፅታው እና ሰውነቱ ከስቶ የጠበቃቸው ሶሀባ ፍቅር? 😍 3⃣ ነው ወይስ ሀቢቢ ከሞቱ በኋላ በህልማቸው አይቷቸው ከመጣ በኋላ አዛን ማውጣት ያቃተው ናፍቆት? 🥰 4⃣ አሊያም ደሞ እንደሞቱ ሲያረዱት ህልፈታቸውን በጉልበት ላለማመን ሰይፍ እመዛለሁ ያሉት ጥልቅ ፍቅር? 😭 5⃣ በጦር አውድማ ከቤተሰቧ ህልፈት ባሻገር የነቢ መኖር ያስደሰታትስ ቢሆን ታሪኳ የወርቅ ብእር እንጂ ሌላ አያሻውም መለክ እንጂ ሰው አይፅፈውም የተባለላት? ❤️ ©sophia ahmed . . @fkrbcha2|| ፍቅር ብቻ
Show all...
ፎክሬ ወጥቼ ልክ እንደ ጀግና ሰው ፍቅሬን ልነግርሽ አይንሽን እያየው ተርበተበትኩልሽ እንዳየሁሽ ገና ሳልነግርሽ ተመለስኩ እኔን ብሎ ጀግና🥀🏃 @fkrbcha2|| ፍቅር ብቻ
Show all...
ግጥም ✍ ❤️መብቴ መሰለኝ❤️ ውብ አስተያየትሽ እጅግ ካማለለኝ🙄 ቁጥቡ ፈገግታሽ እኔን ከገደለኝ😁 ወደድኩሽ ማለት መብቴ መሰለኝ🤔 ምንጨነቀሽ አንቺን እኔን ደስ ካለኝ🤷‍♂ . ስላመሰገናቹኝ አዳምጣለው 🙏 @fkrbcha2|| ፍቅር ብቻ
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.