cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

True Colors™

Am tired of 💔 Fake people's 😒 Fake smile 😏 Fake hugs 🤗 Fake hopes 🤕 Fake friends 😒 Fake Love 👫 🦋Come show me your true colors🦋

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
214
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

عيد مبارك تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال ✨Eid Mubarak✨
Show all...
Code ❺❸ ስም አቤኔዘር አድራሻ ጀሞ 👇👇👇 https://t.me/joinchat/5fsxwoZ-vIxlZjdk 👆👆👆 📸ፎቶ ለመላክ👉@Zersh16 Pls vote❤️
Show all...
empty™ Am tired of 💔 Fake people's 😒 Fake smile 😏 Fake hugs 🤗 Fake hopes 🤕 Fake friends 😒 Fake Love 👫 https://telegram.me/empty_world1 https://t.me/empty_world1
Show all...
empty™

Am tired of 💔 Fake people's 😒 Fake smile 😏 Fake hugs 🤗 Fake hopes 🤕 Fake friends 😒 Fake Love 👫

https://telegram.me/empty_world1

🌷🌷ሙስሊም ከሆንክ ይሄንን በሚገባ አንብብ🌷🌷 * • ለምንድን ነው በመስጂድ ውስጥ እየተኛን በፓርቲዎች ላይ ነቃ የምንለው • ለምንድነው ከአላህ ጋር ማውራት እየከበደን አሉባልታ ወሬዎችን ለማውራት የሚቀለን • ለምንድነው ለጌታችን የመፅሐፍ መልእክት (የቁርአን መልእክት) ችላ ለማለት እየቀለለን አስቀያሚ መልእክቶችን ለመመለስ የሚቀለን • አንተ ወይም አንቺ ይሄንን መልእክት ለጓደኞችህ(ሽ) ታስተላልፋለህ ወይስ ችላ ትለዋለህ • አላህ እንዲህ ብሏል "አንተ እኔን ከጋደኞችህ ፊት ብታስተባብለኝ እኔ አንተን የትንሳኤ ቀን አስተባብልሀለው (ነፍግሀለው) • እያንዳንዱ ሙስሊም አሁኑኑ "አስተግፊሩላህ ወአቱቡ ኢለይህ" 3 ጊዜ ይበልና ይህንን መልእክት በcontact ላይ ለሚገኙ ሙስሊሞች ያስተላልፍ • ኢንሻአላህ በትንሽ ደይቃ ውስጥ በቢሊየን የሚቆጠሩ ሙስሊሞች ይሉት እና የአላህ ቁጣ ይበርድልናል • ✿እስካሁን ያለውን በማንበብህ(ሽ) ያጣሀው(ሽው) ምንም ነገር የለም ስለዚህ ቀጣዩንም እንብብ(ቢ) • የአዛን ጥሪ ስትሰማ(ሚ) ቶሎ ተነስተህ(ሽ) መልስ(ሽ) (ለሰላትም ተቻኮል(ይ)) የስልክህ(ሽ)ን ጥሪ ስትሰማ(ሚ) ለማንሳት እንደምትቻኮለው(ይው)🏃 • ቁርአንን በተመስጦ አንብብ(ቢ) የተላከልህን መልእክት እንደምታነበው(ቢው) • አላህን ፍራ(ሪ) ሞትን እንደምትፈራው(ሪው) • ሞትን አስታውስ(ሽ) ስምህን(ሽን) እንደምታስታውሰው(ሽው) አንድ ሰጋጅ ምንያህል ደይቃ ነው ለሰላት የሚወስደው? * "ፈጅር" 4-6 ደቂቃ "ዝሁር" 6-8 ደቂቃ "አስር" 6-8 ደቂቃ "መግሪብ" 5-7 ደቂቃ "ኢሻ" 7-10 ደቂቃ በአጠቃላይ 28-39 ደቂቃ ከ24 ሰአት ውስጥ እኛ ለአላህ ብለን እምንጠቀመው ሰአት አለን? 80% ሰዎች ይህንን መልእክት አያስተላልፉም አንተ ወይም አንቺ ከሚልኩት እንድትሆን(ኚ) አመኛለው * የቂያማ ምልክቶች • ግብረ ሰዶም • ሰዎች ስለሌሎች አያት ቅድመ አያት ክፋት እና ቂም ማውራት • ልብሶች አብዛኛውን የሰውነት ክፍል የሚያሳዩ መሆናቸው • በሰማይ ላይ ብዙም ከዋክብት አይኖሩም • ትላልቅ ህንፃዎች መብዛት • የደጃል መምጣት • የኢማም አህመድ መምጣት • የኢሳ አለይሂሰላም መውረድ • የእጁጅ እና መእጁጅ መምጣት • ፀሀይ በገባች መውጣት( የይቅርታ በር በተዘጋ ጊዜ) • ከመሬት ውስጥ አንዲት ፍጡር መውጣት እና ትክክለኛ አማኞችላይ ምልክት ማድረጓ • ለ40 ቀናት ጉም መነሳት እና በዛምክንያትም እውነተኛ አማኞች ምንም እውቀትም ሆነ ስሜት ሳይሰማቸው መሞት • ከባድ እሳት መነሳት በዛም ብዙ ነገሮች መውደም • የካአባ መፍረስ • ቁርአን ከሰውም ልብ ከወረቀትላይ መነሳት • የጡሩንባ መነፋት በመጀመርያው እንስሳዎች አና ሰዎች መሞት • በሁለተኛው ሲነፋ የአላህ ፍጥረት በሙሉ እንደገና ይነሳሉ ለፍርድ በአረፈት መሬት ላይ ይሰበሰባሉ • ፀሀይ ወደ ምድር በጣም ትቀርባለች • ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰም እንዳሉት" ይህንን ዜና ለአንድ ሰውያደረሰ ( ያስተላለፈ) በፍረዱ ቀን ጀነት ላይ ቦታ ይዘጋጅለታል • ይህንን መልእክት በስልካችሁ contact ላይ ላሉ ሙስሊሞች በሙሉ ላኩ ይህን መልእክት ችላ ካልከው(ሽው) የረሱልን ንግግር አስታውስ • ይህንን መልእክት ለሌሎች አስተላልፍ(ፊ) • እኛም የተከበረው የአላህ ቃል 250,000,000 ጊዜያት እንዲታወስ መላክ ጀምረናል "ላኢላሀ ኢላ አንተ ሱብሀነከ ኢኒ ኩንቱ ሚነ ዟሊሚን" አላህ ኮሮናን ከአለማችን ያጠፋልን ዘንድ በሱ እንጠበቅ ይህንን መልእክት አንዴ አንብበህ(ሽ)ለሁሉም በcontact ላይ ለሚገኝ ሙስሊም አስተላልፍ(ፊ) ✿እባካችሁ እንዳታቋርጡት . #አላህ_ሁላችንንም_ወደሱ_ይመልሰን...🙏❤🙏 ...........
Show all...
🌷🌷ሙስሊም ከሆንክ ይሄንን በሚገባ አንብብ🌷🌷 • ለምንድን ነው በመስጂድ ውስጥ እየተኛን በፓርቲዎች ላይ ነቃ የምንለው • ለምንድነው ከአላህ ጋር ማውራት እየከበደን አሉባልታ ወሬዎችን ለማውራት የሚቀለን • ለምንድነው ለጌታችን የመፅሐፍ መልእክት (የቁርአን መልእክት) ችላ ለማለት እየቀለለን አስቀያሚ መልእክቶችን ለመመለስ የሚቀለን • አንተ ወይም አንቺ ይሄንን መልእክት ለጓደኞችህ(ሽ) ታስተላልፈለህ ወይስ ችላ ትለዋለህ • አላህ እንዲህ ብሏል "አንተ እኔን ከጋደኞችህ ፊት ብታስተባብለኝ እኔ አንተን የትንሳኤ ቀን አስተባብልሀለው (ነፍግሀለው) • እያንዳንዱ ሙስሊም አሁኑኑ "አስተግፊሩላህ ወአቱቡ ኢለይህ" 3 ጊዜ ይበልና ይህንን መልእክት በcontact ላይ ለሚገኙ ሙስሊሞች ያስተላልፍ • ኢንሻአላህ በትንሽ ደይቃ ውስጥ በቢሊየን የሚቆጠሩ ሙስሊሞች ይሉት እና የአላህ ቁጣ ይበርድልናል • ✿እስካሁን ያለውን በማንበብህ(ሽ) ያጣሀው(ሽው) ምንም ነገር የለም ስለዚህ ቀጣዩንም እንብብ(ቢ) • የአዛን ጥሪ ስትሰማ(ሚ) ቶሎ ተነስተህ(ሽ) መልስ(ሽ) (ለሰላትም ተቻኮል(ይ)) የስልክህ(ሽ)ን ጥሪ ስትሰማ(ሚ) ለማንሳት እንደምትቻኮለው(ይው)🏃 • ቁርአንን በተመስጦ አንብብ(ቢ) የተላከልህን መልእክት እንደምታነበው(ቢው) • አላህን ፍራ(ሪ) ሞትን እንደምትፈራው(ሪው) • ሞትን አስታውስ(ሽ) ስምህን(ሽን) እንደምታስታውሰው(ሽው) አንድ ሰጋጅ ምንያህል ደይቃ ነው ለሰላት የሚወስደው? "ፈጅር" 4-6 ደቂቃ "ዝሁር" 6-8 ደቂቃ "አስር" 6-8 ደቂቃ "መግሪብ" 5-7 ደቂቃ "ኢሻ" 7-10 ደቂቃ በአጠቃላይ 28-39 ደቂቃ ከ24 ሰአት ውስጥ እኛ ለአላህ ብለን እምንጠቀመው ሰአት አለን? 80% ሰዎች ይህንን መልእክት አያስተላልፉም አንተ ወይም አንቺ ከሚልኩት እንድትሆን(ኚ) አመኛለው የቂያማ ምልክቶች • ግብረ ሰዶም • ሰዎች ስለሌሎች አያት ቅድመ አያት ክፋት እና ቂም ማውራት • ልብሶች አብዛኛውን የሰውነት ክፍል የሚያሳዩ መሆናቸው • በሰማይ ላይ ብዙም ከዋክብት አይኖሩም • ትላልቅ ህንፃዎች መብዛት • የደጃል መምጣት • የኢማም አህመድ መምጣት • የኢሳ አለይሂሰላም መውረድ • የእጁጅ እና መእጁጅ መምጣት • ፀሀይ በገባች መውጣት( የይቅርታ በር በተዘጋ ጊዜ) • ከመሬት ውስጥ አንዲት ፍጡር መውጣት እና ትክክለኛ አማኞችላይ ምልክት ማድረጓ • ለ40 ቀናት ጉም መነሳት እና በዛምክንያትም እውነተኛ አማኞች ምንም እውቀትም ሆነ ስሜት ሳይሰማቸው መሞት • ከባድ እሳት መነሳት በዛም ብዙ ነገሮች መውደም • የካአባ መፍረስ • ቁርአን ከሰውም ልብ ከወረቀትላይ መነሳት • የጡሩንባ መነፋት በመጀመርያው እንስሳዎች አና ሰዎች መሞት • በሁለተኛው ሲነፋ የአላህ ፍጥረት በሙሉ እንደገና ይነሳሉ ለፍርድ በአረፈት መሬት ላይ ይሰበሰባሉ • ፀሀይ ወደ ምድር በጣም ትቀርባለች • ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰም እንዳሉት" ይህንን ዜና ለአንድ ሰውያደረሰ ( ያስተላለፈ) በፍረዱ ቀን ጀነት ላይ ቦታ ይዘጋጅለታል • ይህንን መልእክት በስልካችሁ contact ላይ ላሉ ሙስሊሞች በሙሉ ላኩ ይህን መልእክት ችላ ካልከው(ሽው) የረሱልን ንግግር አስታውስ • ይህንን መልእክት ለሌሎች አስተላልፍ(ፊ) • እኛም የተከበረው የአላህ ቃል 250,000,000 ጊዜያት እንዲታወስ መላክ ጀምረናል "ላኢላሀ ኢላ አንተ ሱብሀነከ ኢኒ ኩንቱ ሚነ ዟሊሚን" አላህ ኮሮናን ከአለማችን ያጠፋልን ዘንድ በሱ እንጠበቅ ይህንን መልእክት አንዴ አንብበህ(ሽ) ለሁሉም በcontact ላይ ለሚገኝ ሙስሊም አስተላልፍ(ፊ) ✿እባካችሁ እንዳታቋርጡት አላህ ሁላችንንም ወደሱ ይመልሰን
Show all...
Afaligung kaya hewat
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.