cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ዳዕዋ ሰለፊያ ፊል~ሀበሻ

☞በዚህ ቻናል የሚለቀቁ ፈዋኢዶች☜ ⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄ ✔ ወርቃማ ንግግሮች ✔ ከሰለፎች ንግግር ✔ በአጠቃላይ ቁርዓንና ሀድስ በሰለፎች ግንዛቤ ⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄ ይ ~ ቀ ~ ላ~ ቀ~ ሉ‼ ለሌሎች share በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!!!!!

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
245
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

📮 የዱንያ ሂወት እንዳታታልላቹሁ.mp3 💐 በሚል ርዕስ ጣፋጭ የሆነ መደመጥ ያለበት ነሲሀ። 🎙 ወንድሞችን:- አቡ ሙሰየብ ሃምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው። 🕌 {በወልቂጤ ከተማ} በበድረዲን በመስጂድ አላህ ይጠብቃት። 📅 እሁድ- 25/04/2013E.C 🔗 https://t.me/Selefy/2398 ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:- 🖥️ በ Telegram~Channel 🌐 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4272 🖥 በ Facebook~page 🌐 https://www.facebook.com/16580429694
Show all...
የዱንያ ሂወት እንዳታታልላቹሁ.mp36.40 MB
የዕሁድ ሙሀደራ ደሴ 02/05/2013 e.c ነስር መስጂድ ነው። ለደሴ ሙስሊም ማህበረሰብ ሁሉ ሴቶችንም ያካትታል። መቅረት አይደለም መዘግየት አይፈቀድም! አል ፈላህ ስቱዲዮ
Show all...
🔊ሰበር ዜና‼ 🔊ሰበር ዜና‼ 🔊ሰበር ዜና‼ ✍እጅግ በጣም አስደሳች እና አጓጒ የሆነ ልዩ ፕሮግራም 📩ለሁሉም ሙስሊሞች ጥሪ ተደርጎላችኋል‼ 🚫አንድም ሰው ጥሪውን ደርሶት እንዲቀር ሳይሆን እንዲያረፍድ አይፈቀድለትም። 👌ምን አልባት ይህንን አጋጣሚ ድጋሚ ማግኘት ከባድ ሊሆን ይችላል‼ 📝ጥሪው ምንድን ነው❓👇🏾 ✍የፊታችን እሁድ እጅግ በጣም ማራኪ የሆነ የዳዕዋ ፕሮግራም ይደረጋል‼‼ 📝የት ነው የሚደረገው❓👇🏾 ✍አዲስ አበባ ካራቆሬ ወታደር ሰፈር 🕌መስጂድ አል_ሱና 📝ስንት ሰዓት ነው የሚጀመረው❓👇🏾 ✍ዝሁር ተሰግዶ እስከ ዐስር፣ ✍ዐስር ተሰግዶ እስከ መግሪብ፣ ✍መግሪብ ተሰግዶ እስከ ዒሻ 👌ልብ ይበሉ👇🏾 በፕሮግራሙ መሃል የረፍት እና የሻይ ቡና ሰዓት ይኖራል‼‼ 🚖🚎ሰፊና አስተማማኝ ጥበቃ ያለው የመኪና ማቆሚያ ተዘጋጅቷል‼ 👌ያስተውሉ👇🏾 ✍ፕሮግራሙ የሚጀመረው ልክ የዝሁር ሰላት እንደ ተሰገደ ነው። እርሶ ግን ቀድመው በመገኘት ቦታ መያዝ አለብዎት‼ 🤝ኢንሻ አላህ ሁላችንም እንገኛለን‼ ✍በተያያዘ ዜና 👇🏾 👉🏽አጠቃላይ የአዲስ አበባ እህቶች የሚሳተፉበት ልዩ የሴቶች በሴቶቸ የሙሀደራ ፕሮግራም የሚደረገው 🕌መስጂድ አል_ፉርቃን ነው‼ 💻"አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ" የሰለፍዮች ድምፅ https://t.me/joinchat/PxPlMEUUkI0Q0MIx
Show all...
አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ

«القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة تنشر فيها الخطب والمحاضرات والفتاوى والفوائد العلمية» «ይህ በኢትዮጵያ በሱና ዱዓቶች የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ሙሓደራዎችና አጫጭር ጠቃሚ ፅሁፎች የሚቀርቡበት ኦፊሻል ቻናል ነው» 💬 ሀሳብ እና አስተያየት መስጫ BOT ለማግኘት 🌐 T.ME/Al_Furqan_Islamic_Studio_bot

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته.. የዛሬ የማክሰኞው ተፍሲር ፕሮግራም በመስጅደ ሰላም ስለሆነ ለወንድሞች መልክት አድርሱ....
Show all...
♻️የእሁድ ሙሀደራ‼️ 🔶🔹🔸🔹🔸🔹🔶 🛑👉ደሴ👈🛑 🔻🔻🔻🔻🔻 ⭕️ሰላም~ መስጅድ ነው‼️ 🔺🔺🔺🔺🔺 ላልሰማ ንገሩ SET by ;{ABDUL-HADI} 👈 بـنـے عـاصـمـے الـسـلـفـيـے👉 https://t.me/Al_Felah_Studio
Show all...

🔜 የቁረአን አያ ፕሮፍይል ማንጠልጠል በሸሪዓው እንደት ይታያል❓ 🍃መልስ በኡስታዝ አቡ ዓብደላህ 🍃 أبو عبدالله مصفى بن فارس حفظه الله https://t.me/alifadat1abuabdillahaljabali/428
Show all...
PTT-20201229-WA0008.opus1.56 KB
ሰሞኑን አባ ውዴዎቹ ጀምዒዮች የውይይት ጥሪ ብለው የሚያንሸራሽሩትን ወረቀት ተመልክቼ የጁንታው ጉራ የተሳፈራቸው ብልጠት እንደ ቁምጣ ያጠራቸው ሞኞች ሞኝነትን ከድግሪ ወደ ዶክትሬት ያሳደጉ መሆናቸውን ግልልፅ አድርጎ የሚያሳይ በመሆኑ በጣም ተገረምኩ ። ====== ጋባዦች ====== -------------------------------------------------------- -ወደው አይስቁ አሉ .....!!!! === ኢብን ሙነወር እና === ሙሐመድ ሲራጅ ----- ====የእውቀት ደረጃ.... === ኢብን ሙነወር ==በሒስትሪ ድግሪ ችሎታ አማረኛ ፀሐፊ የድን እውቀት == ነህው ና ሶርፍ አልቀራም ==== ቋንቋ (ﺍﻟﻠﻐﺔ ) አልቀራም == ኡሱለል ፊቅህ አልቀራም == ዒልመል ሐድስ እስከ ሪያድ == ተፍሲር አልቀራም ==== ሙስጦለህ አልቀራም ===== ፊቅህና የመዝሐቦች እውቀት የለውም... ማቅራት የሚችለው አርበዒነ ነወዊያ ዶላለቱል አህባሽ ሪያዱ ሷሊሒን ኡሱል ሰላሳህ የመሳሰሉትን ነው። ብዙው ራሱ የግምት ቂርአት ነው ። === ...... ሙሐመድ ሲራጅ ይሔም ተማሪ ነው --- ችሎታ መንጃ ፍቃድና ግጥም ይሔም ሪሳላዎችን በግምትም ቢሆን ይሞካክራል። ነህው ===== ባዶ ነው.. ላለመባል በሪከርድ የተሞካከረች አጁሩሚያህ. -- ተፍሲር = አልቀራም -- ኡሱለል ፊቅህ አልቀራም -- ሙስጦለህ አልቀራም . ቋንቋ ( ﺍﻟﻠﻐﺔ ) የለም . ------ እውነታውን ከተመለከትን ወደ ሰፈር ወጥተው ለዒልም ብቻ ሰጥተው የተማሩት አንድ ፈን አንድ ሙያ የላቸውም ። የቀሩትን 10 አመት ይቅሩ 20 አመት በትርፍ ሰዓታቸው የቀሯቸው የልተሞጠሉ ሪሳላዎች ናቸው። ሪሳላዎቹ ብዙም እድሜ ስለማይፈልጉ እነሱን ሞካክረው ያቺን አማረኛ እያሰማመሩ ብዙ ያስመስሏታል። ባጭሩ ሎጅክ እንጅ ያለምንም ማካበድ ከእውቀት ነፃ ናቸው። እነዚህ ናቸው አድማስ አስፍተው የጠሩት በጣም ያስቃሉ።...!!!! ========= የተሸወዱበት ==== ---------------------------------__----------------- የተቃራኒን አካል የሹቡሐን አድማስ ካለመለየት ካለመረዳት ካለማዎቅ የመነጨ ድፍረት ነው። ዓቂዳ ስትቀራ ትክክለኛውን ብቻ ትቀራለህ ሲገባህ እንደት ይህንን መረጃ እያዩ ይጠማሉ.? ይልካል ውስጥህ ፤ ከፍ እያልክ ስትሔድ ይሔ ግልፅ መረጃ ነው አህባሽ ይሔንን ምን ብላ ልትመልሰው ነው.? ትላለክ ልብ በሉ የዓቂዳ ኪታቦች ስንቀራ ኪታቡ እንዳይለጠጥባቸው መረጃ ሁሉ ም አይጠቀስም ፤ የተቃራኒ አካልም ንግግር እስከነ ሹቡሓው አይጠቀስም። ትላልቅ የሰለፍ ኩቱቦች ካልሞጠልክ አትችልም። የቀራሃትን ይዘህ አጨማልቃለሁ ብትል የሱንዮችን የመረጃ ጡንቻ ደካማ ከማስመሰል ውጭ ምንም አይነት ፋኢዳ አታስገኝም ። ጀይላኔ ሙብተድዕ ቢሆንም በዛው በባጢሉ ኡሱለል ፊቅህ ፅፏል ። ነገር ግን ሸይኽ ቃሲም የሚባለው የአህባሾች ጁንታ ኡሱል ችሎታ አለው ስለሚባል ጀይላኔ ለክርክር ከሆነ አልተዘጋጀንም አለው። አባታችሁ ጀይላኔ እየፈራው እናንተ እንቧ ከረዩ መፍጠራችሁ ያለ አቅም መንጠራራት ለመሆኑ ከሞኝ ተማሪዎቻችሁ ውጭ ሁሉም ይረዳል። ሎጅክ ያንተን ቢጤ ተማሪ ተጨቃጨቅ ነገር ግን አድማስን ማስፋታችሁ መጥራታችሁ ባዶ ፉከራ እንደሆነ ግልፅ ነው ። መጀመሪያ ትላልቆቹ ይንቋችኋል አይመጡም። ቢመጡ ደግሞ ወደ ኡሱለል ፊቅህ ጎትተው ያስገቧችኋል። ይሔ ፈን ደግሞ ያለምንም መወሻሸት ስሙን እንጅ አታውቁትም። የምትወክሉትን ህዝብና ወሐብያ የሚባለውን ሰፊ የህዝብ አድማስ ያለውን ጀማዓ ነው የምትወክሉት ፤ አስተውሉ። ሎጅክ አጋዥ እንጅ መረጃ አይሆንምና ። ሎጅክ ነህውን ሰነድን ኡሱልን ቋንቋን አይወክልም። ብዙ ክፍተት አለባችሁ ። እውቀታችሁ ለምትበልጧቸው እንጅ ብዙ የሚበልጣችሁ አለ። በ መጥፎነት አስቀያሚነት ለሱና ካንሰርነት የወጣት ቀበኝነት እናንተ ከአህባሽ ብትብሱ እንጅ አትተናነሱም ። ግን አህባሾች ሹቡኃ ሲለቁ ወሐብያ ብለው ስለሆነ ይህ ስያሜ ደግሞ ሰለፍዮችንም ስለሚያካትት አታሰድቡን ለማለት እንጅ ። አያቶቻችሁ ናቸው ። ልጅ ከአያቱጋ በመደባደቡ በቤተሰብ ፀብ ውስጥ መግባት አልፈልግምም አያገባኝምም ። የስልጣኗ ሽርክማ ሁላችሁንም ታገናኛችኋለች። ግጭታችሁ የ ﺍﻟﻠﻪ ከአርሽ በላይ ነው። ይህንን ደግሞ ኢኽዋንም ይቀበላል። ክርክሩ ሱናን አያስገኝምምምምም። ----- ====== አቅምን ከብልጠትጋ አለማጣጣም ===== ----------------------------------------------------- የዘመናጅ የሻሙ የሐድስ ሊቅ ኢማሙል አልባኒ ከለታት አንድ ቀን እያቀሩ አብዳላሂል ሐረሪ ከሁለት ደረሶቹጋ መስጅድ ይገባል ። እሳቸው አያውቁትም ነበር ፤ ቂርአት እንዳጠናቀቁ ብጣቂ ወረቀት ደረሰቻቸው ሸይኽ ሸይኽ ይፈልገዎታል ይላል። ማን ሸይኽ ብለው ሲያጣሩ ሐረሪዩ ነበር እና ለክርክር ሲጋብዛቸው እሺ ግን ቤት ውስጥ እኔና አንተ ይዋጣልን አሉት ። አየህ እንደሚያሸንፉት ያውቃሉ ግን ህዝብ እንድሳተፍ አልፈለጉም ። ለምን ሹቡሐ ላይ መጣል ነውና ። ምክናየቱም ህዝብ አንተን ሆኖ አይሰማም ። ለካ ይሔም አለ .? ነው የሚለው ። ጥንቃቄ ያስፈልገዋል። ኢማም አልባኒ በክርክር ብቃት በሐድስ ሰነድ ችሎታ በሁሉም ብቃት እንዳላቸው ከኛ በፊት ጥላት ያውቃል ። ግን ዓሊም እዩኝ እዩኝ አልም ። እሱ ማሸነፉን ብቻ ሳይሆን የሌሎቹንም ሹቡሐ ላይ መውደቅን ግንዛቤ ውስጥ ያስገባል ። ----- ጀግና ለመባል እወቁን ወይም አለን ካልሆነ በስተቀር እንደዚህ አድማስ ዘርግታችሁ የምትከራከሩበት ግራም እውቀት እንደሌላችሁ ጠንቅቀን እናውቃችኋለን ። ----- ====== ሞኙ ወንድማቸው ከድር ==== ------------------------------------------------------- ከኢኽዋንጋ ሐርቡ ሲከራከር ደህና ሰው የነጀይላኔ ጥመት እየገባው እያለ እሱ ሙብተድዕ አልለውም ብሎ ኡመር ገነቴንስ መች አደረስከው ብሎ ተከራክሮ የበለጠ የጀይላኔን ጉዳይ አጠንክሮ ተመለሰ ። ኢኽዋንዩም 3 ለ 1 አሳምሮ ዘረረው ። ጀይላኔንና ቢጤዎቹን ሙብተድዕ አልልም ከማስባል በላይ ምን ትርፍ አለ...? አመቻችቶ ወቅቶ ወቅቶ ለቆት ። የማያፍረው ፋራ የተደበደበበትን በራሱ ቻናል ለቆታል አሉ። እንደ ድብረ ፂዎን ፉከራ ቀረርቶ የሚዎዱ ጅሎች ናቸው ። ያንን ኢኽዋን ማሳመን ያቃተው ጥሩ መረጃ መስጠት ያቃተው ጭቃ እንደ ጎበዝ አዋቂ እከሌን አምጡልኝ ይላል ። .. .. .. ከጦሳ ማዶ ...!!!! ﺃﺧﻮﻛﻢ ﺃﺑﻮ ﻧﺎﻣﻮﺱ ﺍﻷﺛﺮﻱ 👇👇 https://t.me/joinchat/RokJTUewYhSGwJ8g
Show all...
ዳዕዋ ሰለፊያ ፊል~ሀበሻ

☞በዚህ ቻናል የሚለቀቁ ፈዋኢዶች☜ ⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄ ✔ ወርቃማ ንግግሮች ✔ ከሰለፎች ንግግር ✔ በአጠቃላይ ቁርዓንና ሀድስ በሰለፎች ግንዛቤ ⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄ ይ ~ ቀ ~ ላ~ ቀ~ ሉ‼ ለሌሎች share በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!!!!!

📮 የሽርኽ አደገኝነት 📌 በሚል ርዕስ እጥር ምጥን ያለ መካሪ የሆን ነሲሀ። 🎙 በኡስታዝ:- ሷሊህ አብድልአዚዝ ሙደሲር አላህ ይጠብቀው። 🕌 በወልቂጤ ከተማ ከዙሁር ሰላት በኋላ በታላቁ በድረዲን መስጂድ። 📅 ቅዳሜ:- 17/04/2013 EC 🔗 https://t.me/Selefy/2373
Show all...
የሽርክ አደገኝነት.mp34.03 MB
بــســمــےالــلــه الــرحــمــانــےالــرحـيـمـے مــارأيــتــے مــثـــلــے هــذهـے الــأمـــر الــذيــے ضــر الإســـلــام والمــســلــيــمــنــے. ☜الــــــــجــــــهـــــلــــــے ☜الـــــــــرفـــــــعـــــا بـــــقـــصــدـيے تــحـــقـــيـــر لـــغــيــرهـےالــــحــــســــــد 📤በአለም ላይ እንደነዚህ ነገራቶች ሰዎችን እንዲሁም አኽላቃጨውን፣ድናቸውን፣ ያበላሻቸውና በአጠቃላይ አለምን ያበላሽ(ያጠፋ) አላየሁም። ➡ ጀህል{መሀይምነት}፦👇 ـــــــــــــ👇ــــــــــــــــ ድነል ኢስላምን በሚገባ【በመረጃ】 አለማወቅ። ـــــــــــــــ👆ـــــــــــــــ ➡ራስን ከሌላው ከፍ አድርጎ መመለከት 👉[ሌሎችን ዝቅ አድርጎ ማሰብ]👈 ➡️ምቀኝነት{ሰዎችን አላህ በሰጣቸው ፀጋ መመቅኘት} والــــــــلــــــــه الــــمـــســــــتــــعــــانـــے عــلــىــے كـــلــے حــالــے؛ ✍سنرحل ويبقى الأثر🔻 أخوكم بــــنــے عـــاصـــمـــے الــســلــفــيـے 👇👇 @IBNU_ASIM_PAGE
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.