en
Feedback
New Creation Kids channel

New Creation Kids channel

Open in Telegram
470
Subscribers
No data24 hours
+27 days
+830 days
Posts Archive
ኒው ክሪኤሽን አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን እሁድ ጥር 14/2015 ልጆች በክርስቶስ አገልግሎት
+5
ኒው ክሪኤሽን አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን እሁድ ጥር 14/2015 ልጆች በክርስቶስ አገልግሎት

Every Move I Make //Children In Christ Ministry//New Creation Church//Apostle Japi

4ኛውን የልጆች ጥምቀት እና የ ክርስቶስ ልደት ጆይ ካርኒቫል በዓል እሑድ - 23 ታህሳስ 2015 ሁላችሁም እንድትገኙ በጌታ ፍቅር ተጋብዛችኋል 🌿ኑና ከልጆቻችን ጋር እግዚአብሔርን እናምልክ !!!
4ኛውን የልጆች ጥምቀት እና የ ክርስቶስ ልደት ጆይ ካርኒቫል በዓል እሑድ - 23 ታህሳስ 2015 ሁላችሁም እንድትገኙ በጌታ ፍቅር ተጋብዛችኋል 🌿ኑና ከልጆቻችን ጋር እግዚአብሔርን እናምልክ !!! 🌿 ልጆች በክርስቶስአገልግሎት (New Creation Kids)

4ኛው የልጆች ጥምቀት እና የ ክርስቶስ ልደት ጆይ ካርኒቫል በዓል ላይ እሑድ - 23 ታህሳስ 2015 ሁላችሁም እንድትገኙ በጌታ ፍቅር ተጋብዛችኋል 🌿ኑና ከልጆቻችን ጋር እግዚአብሔርን እናምልክ !!
4ኛው የልጆች ጥምቀት እና የ ክርስቶስ ልደት ጆይ ካርኒቫል በዓል ላይ እሑድ - 23 ታህሳስ 2015 ሁላችሁም እንድትገኙ በጌታ ፍቅር ተጋብዛችኋል 🌿ኑና ከልጆቻችን ጋር እግዚአብሔርን እናምልክ !!! 🌿 ልጆች በክርስቶስአገልግሎት (New Creation Kids)

ልጆች በክርስቶስአገልግሎት ለ4ኛው የልጆች ጥምቀት እና የ ክርስቶስ ልደት ጆይ ካርኒቫል በዓል ላይ እሑድ - 23 ታህሳስ 2015 ሁላችሁም እንድትገኙ በጌታ ፍቅር ተጋብዛችኋል 🌸🌿🎊 ስለክርስቶስ
ልጆች በክርስቶስአገልግሎት ለ4ኛው የልጆች ጥምቀት እና የ ክርስቶስ ልደት ጆይ ካርኒቫል በዓል ላይ እሑድ - 23 ታህሳስ 2015 ሁላችሁም እንድትገኙ በጌታ ፍቅር ተጋብዛችኋል 🌸🌿🎊 ስለክርስቶስ መወለድ ኑና ከልጆቻችን ጋር እግዚአብሔርን እናምልክ !!! 🌿🎊🌸

👆👆 የሙሉ ቀን ፕሮግራም ነው👆👆

Dear Families, Children ministry invites you and your children to 4th round children baptism and JOY carnival on Sunday 1st of  January 2023 . Please note that dressing code is Red or White top/ full -  for both adults and children.  🌸🌿🎊Let us all come and celebrate the Birth of Jesus with our Children !!!🌿🎊🌸.  የልጆች አገልግሎት ለ4ኛው የልጆች ጥምቀት እና የ ክርስቶስ ልደት ጆይ ካርኒቫል  በዓል ላይ እሑድ - 23 ታህሳስ 2015 ሁላችሁም እንድትገኙ በጌታ ፍቅር ተጋብዛችሃል  ለበአሉ ድምቀት ከላይ ቀይ ወይም ነጭ (ሙሉ ቀይ ወይም ነጭ መሆን ይችላል)  ልጆችም አዋቂዎችም እንድትለብሱ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን 🌸🌿🎊 ስለክርስቶስ መወለድ ኑና ከልጆቻችን ጋር እግዚአብሔርን እናምልክ !!! 🌿🎊🌸 መቅረት አይታሰብም !!!

ውድ ወላጆች የልጆች አገልግሎት ክፍል እሁድ ታህሳስ 23 ቀን 2015 ዓ.ም ልዩ የሆነ የቀኑን ሙሉ ፕሮግራም አዘጋጅተናል። በዕለቱ 🎊 ቁጥራቸው ከ100 በላይ የሆኑ ልጆች የውሀ ጥምቀት ይወስዳሉ 🎊 አምልኮ 🎊 ዝማሬ 🎊 cherography 🎊 ግጥም 🎊 መጣጥፍ 🎊 የተለያዩ ጨዋታዎች(መጫወታዎች) ይኖራሉ ❤️የምታገለግሉ ልጆች ቅዳሜ ከ9:00 ጀምሮ ቸርች እንድንገናኝ ❤️ የምትጠመቁ ልጆች አሁድ ጠዋት 12:30 ጀምሮ ቤተክርስቲያን እንገናኛለን ተባረኩ

ልጆች በክርስቶስ አገልግሎት የተዘጋጀ ልዩ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል ፕሮግራም እና ጆይ ካርኒቫል እሁድ ታህሳስ 23/2015 ሙሉ ቀን አምልኮ መዝሙር ኬሮግራፊ ግጥም መጣጥፍ እንቆቅል ሽጨዋታ
ልጆች በክርስቶስ አገልግሎት የተዘጋጀ ልዩ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል ፕሮግራም እና ጆይ ካርኒቫል እሁድ ታህሳስ 23/2015 ሙሉ ቀን አምልኮ መዝሙር ኬሮግራፊ ግጥም መጣጥፍ እንቆቅል ሽጨዋታ የአንድነት ጊዜ ለልጆች የተለያዩ መጫወቻዎች ይኖራሉ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

ውድ ወላጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን ሽብሸባ ልምምድ የጀመሩ ልጆች ነገ ቅዳሜ ከሰአት 9:00 ባንቢስ የሚገኘው የቸርች ግቢ ጥናት ስለሚኖራቸው እንድታመጡአቸው በፍቅር እንጠይቃለን ለበለጠ መረጃ +251911724259

ውድ ወላጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን እድሜያቸው ከ 7 - 8 ያሉ ልጆች ለተከታታይ እሁዶች ጥናት ይኖራቸዋል። ስለዚህ ልጆቻችሁን እሁድ ጠዋት 3:30 ላይ እንድታመጡአቸው በፍቅር እንጠይቃለን

photo content
+6

photo content
+9

photo content
+3

photo content
+9

photo content
+5

photo content
+9