ጠቅላላ እውቀት
Open in Telegram
🗣➹ #ይመልሱ_ይሸለሙ! 🗣➹ #መፅሐፍትን_ያውርዱ 👇👇👇👇👇👇 @ewentesfa "አንባቢ አይሰርቅም" ሌባ ደግሞ አያነብም
Show more7 291
Subscribers
No data24 hours
+17 days
-1530 days
Posts Archive
7 291
#ብዙ_ቋንቋዎች_ያሏቸው_10_የአፍሪካ_ሐገሮች
1. ናይጄሪያ 🇳🇬 - 520
2. ካሜሩን 🇨🇲 - 275
3. ዲሞክራቲክ ኮንጎ 🇨🇩 - 214
4. ቻድ 🇹🇩 - 129
5. ታንዛኒያ 🇹🇿 - 117
6. ኮትዲቯር - 93
7. ኢትዮጵያ 🇪🇹 - 85
8. ሱዳን 🇸🇩 - 81
9. መካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ 🇨🇫 - 78
10. ጋና 🇬🇭 - 73
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@ewentesfa
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
7 291
#እንቅልፍ
♧ እንቅልፍ ለጤናማ ህይወት እንዲሁም ለአካላዊ እና አዕምሯዊ ቅልጥፍና ከፍ ያለ አስተወጽኦ አለው፡፡
♧ ህጻናት እና ታዳጊዎች በቀን እስከ 13 ሰዓት እንዲሁም አዋቂዎች በአማካኝ ከ7-8 ሰዓት ቢተኙ ለጤናቸው እንደሚበጅ ጥናቶች ያሳያሉ።
♧ እንቅልፍ እንደ ምግብ እና ውሃ በበቂ ሁኔታ ሲገኝ እና ሲጠፋ በአንድ ሰው ጤንነት ላይ በርካታ አውንታዊ እና አሉታዊ ተጽእኖዎችን ያስከትላል፡፡
♧ የእንቅልፍ ማጣት ችግር በራሱ አልያም ከሌላ ህመሞች ጋር ተያይዞ ሊከሰት ይችላል።
♧ እንቅልፍ ከሚያሳጡ ምክንያቶች ውስጥ ጭንቀት፣ ፍራቻ እና ድብርት በዋነኛነት ይጠቀሳሉ፡፡
♧ የልብ፣ የሳንባ፣ የነርቭ እና ሌሎች የጭንቅላት ውስጥ ህመሞች እንዲሁም የስራ ሰዓት ለዉጥ እና ከእንቅልፍ ሰዓት በፊት ቡና እና አልኮል መውሰድ ሌሎች አጋላጭ ምክንቶች
የእንቅልፍ ጠቀሜታዎች
♧ የሰውነት የውስጥ አካላት ቅልጥፍናን ያሳድጋል
♧ ኃይልን እና ጉልበትን ያድሳል
♧ የጡንቻ ሕብረ ሕዋስን ይጠግናል
♧ አዕምሮ አዲስ መረጃዎችን በአዲስ መንፈስ እንዲያስስ ያደርጋል
♧ ካንሰርን ለመከላከል ያግዛል
♧ የልብ ጤናን ያሳድጋል
♧ ውጥረትን ይቀንሳል
♧ የማስታወስ ችሎታን ያጨምራል
♧ ጤናማ የሰውነት ክብደት እንዲኖር ያደርጋል
♧ የጭንቀት ስሜትን
የእንቅልፍ ችግርን ለመቅረፍ የሚረዱ ነጥቦች
♧ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ
♧ የቀን እንቅልፍ/ሸለብታን መቀነስ ወይም ማስወገድ
♧ በእንቅልፍ ሰዓት ብዙ ከመመገብ እና መጠጥ ከመጠጣት መቆጠብ
♧ ከመኝታ ሰዓት ቢያንስ ከ1 ሰዓት በፊት ቴሌቭዥን ማየት፣ ስልክ መነካካት እና ኮምፒዩተር ማቆም
መልካም ጤንነት!!
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@ewentesfa
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
7 291
#ሽንታችን_ስለጤናችን_ምን_ይነግረናል?
♧ ሽንት በምንመገበው ምግብ፣ በምንወሰደው መድኃኒት እንዲሁም በምንጠጣው የውኃ መጠን ምክንያት ቀለሙ፣ ጠረኑ እንዲሁም ዓይነቱ ይቀያየራል።
♧ ሽንት ሰውነታችን በፈሳሽ መልክ ቆሻሻን የሚያስወግድበት አንዱ መንገድ ሲሆን በዋናነት ውኃ፣ ጨው፣ ኤሌክትሮላይቶች እንደ ፖታሺየም እና ፎስፈረስ፣ ዩሪያ እና ዩሪክ አሲድ የሚባሉ ኬሚካሎች በውስጡ ይዞ ይገኛል።
♧ እነዚህም ኩላሊት መርዛማ ንጥረ ነገሮችን እና ሌሎች መጥፎ ነገሮችን ከደም ውስጥ ሲያጣራ የሚከሰቱ ሲሆኑ፤ መድኃኒት፣ የተለያዩ ዓይነት ምግቦች እና ሕመሞች የሚወገደው የሽንት ዓይነት ላይ ለውጥ እንዲኖረው ያደርጋሉ።
♧ ጤናችን ያለበትን ሁኔታ የሚነግሩን የቀለም ዓይነቶች እንዳሉ ስንቶቻችን እናውቃለን?
ጤናማ የሽንት ቀለም ምን ዓይነት ነው?
♧ ሽንት ፈዛዛ ቢጫ ወይንም ወርቃማ ቀለም ሲኖረው ሰውነት በቂ ውኃ አግኝቷል፤ ጤናማ ነው እንላለን።
♧ ሽንት ምንም ዓይነት ቀለም ከሌለው (ውኃ ቀለም) ከሆነ ደግሞ ሰውነታችን በብዛት ውኃ እንዳገኘ እና እንዳበዛን ያመላክታል።
♧ ከልክ በላይ ውኃ ማብዛት በሰውነታችን ወስጥ የኤሌክትሮላይት መዛባት ያስከትላል፤ በመሆኑም የምንወስደውን የውኃ መጠን በመቀነስ በቀን ውስጥ ከ6 እስከ 8 ብርጭቆ ውኃ እንድንጠጣ ይመከራል።
♧ ቀላ ያለ ሮዝ ቀለም ለኩላሊት እና ለተለያዩ በሽታዎች መጋለጥን ሊያመላክት ይችላል።
♧ አረንጓዴ ወይም ሰማያዊ የሽንት ቀለም በዘር ምክንያት የሚመጡ በሽታዎች እና የሌሎች በሽታዎች ምልክት ሊሆን ይችላል።
♧ ደማቅ ቢጫ ጤናማነትን የሚያሳይ ቢሆንም ይበልጥ ውኃ መጠጣት እንደሚያስፈልግ ግን ያመላክታል።
♧ ቡናማ ቢጫ ከፍተኛ የሆነ የውኃ እጥረት እንዲሁም የጉበት በሽታ ምልክት ሊሆን ይችላል።
♧ እንደ ካሮት፣ ቀይ ስር እና የተለያየ ቀለም ያላቸው ምግቦች ሽንትን ወደ ቀይ ወይም ሮዝ ቀለም ይቀይሩታል። አንዳንድ መድኃኒቶች እንዲሁ የሽንት ቀለምን እና ጠረንን የመቀየር አቅም አላቸው።
♧ ከነዚህ ጋር በተያያዘ የሚፈጠሩ የሽንት ቀለም ለውጦች በአጭር ቀናት ውስጥ ተመልሰው የሚስተካከሉ ናቸው።
♧ ከዚህ ባለፈ የሰውነታችን ጤና ያለበትን ሁኔታ የሚያመላክቱ ከጤናማው ቀለም ለየት ያሉ ምልክቶች ሲኖሩ በአቅራቢያ ወደሚገኝ የጤና ተቋም በመሄድ ሐኪም ማማከር ያስፈልጋል።
ምንጭ: ኢቢሲ
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@ewentesfa
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
7 291
#የአለም_ጥንታዊ_አየር_መንገዶች
➊ KLM አየር መንገድ በጥር 7, 1919 ተመሰረተ
➋ አቪያንካ አየር መንገድ በታህሳስ 5,1919 ተመሰረተ
➌ ኳንታስ አየር መንገድ በህዳር 16,1920 ተመሰረተ
➍ ኤሮፍሎት አየር መንገድ በመጋቢት 17, 1923 ተመሰረተ
➎ ቼክ አየር መንገድ በጥቅምት 6, 1923 ተመሰረተ
➏ ፊንኤር አየር መንገድ በህዳር 1, 1923 ተመሰረተ
➐ ዴልታ አየር መንገድ በግንቦት 30, 1924 ተመሰረተ
➑ ታጂክ አየር መንገድ በመስከረም 3, 1924 ተመሰረተ
➒ ሰርቢያ አየር መንገድ በሰኔ 17, 1927 ተመሰረተ
➓ አይቤሪያ አየር መንገድ በሰኔ 20, 1927 ተመሰረተ
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@ewentesfa
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
7 291
#ጥንታዊ_የአፍሪካ_አየር_መንገዶች
1. የግብፅ አየር መንገድ በ1932 ተመሰረተ 🇪🇬
2. የደ/አፍሪካ አየር መንገድ በ1934 ተመሰረተ 🇿🇦
3. የአንጎላ አየር መንገድ በ1938 ተመሰረተ 🇦🇴
4. የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ1945 ተመሰረተ🇪🇹
5. የምስራቅ አፍሪካ አየር መንገድ (እ.ኤ.አ. ጥር 1 ቀን 1946 የተመሰረተ)
6. የሱዳን አየር መንገድ የካቲት1946 ተመሰረተ🇸🇩
7. የመካከለኛው አፍሪካ አየር መንገድ በ1946 ተመሰረተ 🇨🇫
8. የላይቤሪያ አየር መንገድ፣ ቱኒስኤር (ሁለቱም በ1948 ተመስርተዋል) 🇱🇷
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@ewentesfa
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
7 291
#የትንሣኤ_በዓል__አሸላሚ_ጥያቄዎችን_በሙሉ_የመለሱ_ተሳታፊዎች_የሚከተሉት_ናቸዉ
1. ግዛቸው የሻምበል 8:09
2. ተመስገን ዮሐንስ 8:10
3. ሳለአምላክ ምሕረቴ 8:10
4. ታደለ 8:16
5. መለሠ ተስፋዬ 8:17
6. ሚኪያስ አለማየሁ 8:20
7. ተስፋዬ አስረስ 8:20
8. ልዑል ዛሬ 8:22
9. ቻላቸው መስፍን 8:23
10. ኢየሩሳሌም ዱባለ 8:26
11.አሌ አበበ 8:34
12. ኢዩኤል አረጋ 8:36
13. ዳዊት 8:40
14. ግዛ ተሜ 9:02
15. ሃይሉ ተስፋዬ 9:33
16. ዘሪሁን በላይ 10:04
17. ከበደ መንገሻ 10:05
18. እውነቱ ካሳ 10:27
19. የአብሥራ በቀለ 11:18
20. ሠላም ኢትዮጵያ 11:34
21. እንደሻው ተካበ 11:43
22. የማርያም 11:50
23. አገዘ ታደሠ May 5 10:48
24. ወርቅነህ ጥበቡ May 5 1:23
25. ካብታሙ ፀጋዬ May 5 5:18
#ግዛቸው_የሻምበል #ተመስገን_ዮሐንስ እና #ሳለአምላክ_ምሕረቴ የትንሣኤ ጥያቄዎችን ሙሉ በሙሉ በመመለስ አሸንፈዋል እንኳን ደስ ያላችሁ👏👏
✍በውድድሩ ላይ #50ሰዎች ተሳትፈው #25ሰዎች ሙሉ በሙሉ መልሰዋል
➹ይመልሱ፤ይሸለሙ፤ይሸልሙ
👇🏾👇🏾👇🏾
☄ @ewentesfa
7 291
#የትንሣኤ_አሸላሚ_ጥያቄ_መልሶች
➊ በመጽሐፍ ቅዱስ የእድሜ ባለፀጋ የሆነው ማነው? ስንት ዓመትስ ኖረ?
☞ ማቱሳላ የኖረበት ዘመን 969
➋ መሰረታዊ ቀለሞች የሚባሉት ምን ምን ናቸው?
☞ቢጫ፣ ሰማያዊ፣ ቀይ
➌ ጎለጎታ ማለት ምን ማለት ነው?
☞የራስ ቅል
➍ ሞናሊዛን የሣለው ማነው?
☞ሊዮናርዶ ዳ ቪንቺ
➎ ኤሌክትሪክን ማን አገኘው?
☞ቤንጃሚን ፍራንክሊን
ጉርሻ:
➏ በመፅሐፍ ቅዱስ ሳይወለድ የሞተው ወይም ወደመቃብር የወረደው ብቸኛው ሰው ማን ነው?
☞አዳም፤ ተፈጠረ እንጅ አልተወለደም
መልካም_ የትንሣኤ_በዓል
🗣➹ #ይመልሱ_ይሸለሙ!
@ewentesfa
7 291
#የትንሣኤ_አሸላሚ_ጥያቄዎች
➊ በመጽሐፍ ቅዱስ የእድሜ ባለፀጋ የሆነው ማነው? ስንት ዓመትስ ኖረ?
➋ መሰረታዊ ቀለሞች የሚባሉት ምን ምን ናቸው?
➌ ጎለጎታ ማለት ምን ማለት ነው?
➍ ሞናሊዛን የሣለው ማነው?
➎ ኤሌክትሪክን ማን አገኘው?
ጉርሻ:
➏ በመፅሐፍ ቅዱስ ሳይወለድ የሞተው ወይም ወደመቃብር የወረደው ብቸኛው ሰው ማን ነው?
🚫 መልሳችሁን ስትልኩልን ሙሉ ስማችሁን እንዳትረሱ፤መልሱን እስከ ነገ ማታ2 ሰዐት (27/08/2016ዓ.ም) ድረስ ብቻ አድርሱን!
⭕️ መልሳችሁን @keyeferju ላይ ላኩልን!
✍ማስታወሻ፡ቀድመው ለሚመልሱ #ሶስት ተሳታፊዎች ሽልማታቸው ይደርሳቸዋል፡፡
መልካም_ የትንሣኤ_በዓል
🗣➹ #ይመልሱ_ይሸለሙ!
@ewentesfa
7 291
★ ልዩ የፋሲካ(የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ) ጥያቄና መልስ ውድድር
📆 ቀን፡ ቅዳሜ ሚያዚያ 26 2016 ዓ.ም ምሽት 2 ሰዓት
☞ ለተጨማሪ 50 ሰዎች👨🦳👨🦳 ይህንን መልዕክት ሲያጋሩ ተጨማሪ 40 MB🎁
♣ ውድድሩን ለመደገፍ @keyeferju ላይ ያነጋግሩን፡፡
🗣➹#ይመልሱ_ይሸለሙ
🗣➹#መፅሐፍትን_ያውርዱ
👇👇👇👇👇👇
@ewentesfa
7 291
#የአለማችን_አስር_ብዙ_ሰማይ_ጠቀስ_ህንፃዎች_ያላቸው_ሐገሮች
♧ እንደ ሰማይ ጠቀስ ሴንተር ድረ-ገጽ በ150m+፣ 200m+፣ 300m+ ከፍታ የተከፋፈሉ ሰማይ ጠቀስ ፎቆች ያሏቸው 70 አገሮች አሉ። ደቡብ ምስራቅ እስያ 7 አገሮችን ለዚህ ዓለም አቀፋዊ ዝርዝር አስተዋውቋል።
1. ቻይና 🇨🇳
2. አሜሪካ 🇺🇸
3. ዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ 🇦🇪
4. ማሌዥያ 🇲🇾
5. ጃፓን 🇯🇵
6. ደቡብ ኮሪያ 🇰🇷
7. አውስትራሊያ 🇦🇺
8. ካናዳ 🇨🇦
9. ኢንዶኔዥያ 🇮🇩
10. ታይላንድ 🇹🇭
ማሳሰቢያ: የተጠናቀቁ ሕንፃዎች ብቻ ናቸው, በግንባታ ላይ ያሉ ሕንፃዎች በዝርዝሩ ውስጥ አይካተቱም.
ምንጭ፡ ሰማይ ጠቀስ ህንጻ ማእከል
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@ewentesfa
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
7 291
#የኢድ_በዓል__አሸላሚ_ጥያቄዎችን_በሙሉ_የመለሱ_ተሳታፊዎች_የሚከተሉት_ናቸዉ
1. ሳለአምላክ ምሕረቴ 8:07
2. ልዑል ዛሬ 8:19
3. አረፈዐይኔ ዳመነ 8:24
4. ስራው አርጌ ታደለ 8:40
5. አንተነህ ጌታቸው 8:41
6. ዳዊት 9:00
7. ይትባና አቤል 9:15
8. ካሊድ ኢብኑ 9:35
9. ታደለ 10:37
10. ዳዊት 10:41
11. ወርቁ ጥበቡ Apr 10 7:33
12. መለሠ ተስፋዬ Apr 10 8:00
13. የማርያም Apr 10 8፡45
14. ሰሚራ መሐመድ Apr 10 11:21
15. ዱባለ አባተ Apr 10 4፡02
16. ሆሜር አለማየሁ Apr 10 4፡09
#ሳለአምላክ_ምሕረቴ ፣ #ልዑል_ዛሬ እና #አረፈዐይኔ_ዳመነ የኢድ ጥያቄዎችን ሙሉ በሙሉ በመመለስ አሸንፈዋል እንኳን ደስ ያላችሁ👏👏
✍በውድድሩ ላይ #27ሰዎች ተሳትፈው #16ሰዎች ሙሉ በሙሉ መልሰዋል
➹ይመልሱ፤ይሸለሙ፤ይሸልሙ
👇🏾👇🏾👇🏾
☄ @ewentesfa
7 291
#የኢድ_በዓል_አሸላሚ_ጥያቄ_መልሶች
➊ ቁርኣን በየትኛው ወር ወረደ?
☞ በረመዳን ወር
➋ በዓለም ላይ ረዥሙ ፏፏቴ የት ሀገር ይገኛል?
☞ ኤንጅል ፏፏቴ - ቬንዙዌላ 🇻🇪
➌ በእስልምና የመጀመሪያው ሙአዚን ማነው?
☞ ቢላል
➍ የዓለማችን ትልቁ ዋሻ የት ሀገር ይገኛል?
☞ ቬትናም 🇻🇳
➎ በዩኔስኮ የዓለም ቅርስ መዝገብ ላይ የምትገኝ ብቸኛ ሀገር ማነች?
☞ ቫቲካን 🇻🇦
ጉርሻ:-
➏ የእስልምና መሰረቶች ስንት ናቸው ? ምንድን ናቸው?
☞ አምሥት ናቸው እነርሱም፦
ሀ. የእምነት ምስክርነት (ከአላህ በስተቀር ማንም ሊመለክ አይችልም እና ሙሐመድ የአላህ መልእክተኛ ናቸው)
ለ. ሰላት (ሶላት) መስገድ
ሐ. ዘካ (ምጽዋት) ማድረግ
መ. የረመዷን ፆምን ማክበር
ሠ. የጉዞ አቅም ከቻለ ሀጅ (የተቀደሰ ቤት ጉዞ) ማድረግ
መልካም የኢድ በዓል
🗣➹ #ይመልሱ_ይሸለሙ!
@ewentesfa
7 291
#የኢድ_በዓል_አሸላሚ_ጥያቄዎች
➊ ቁርኣን በየትኛው ወር ወረደ?
➋ በዓለም ላይ ረዥሙ ፏፏቴ የት ሀገር ይገኛል?
➌ በእስልምና የመጀመሪያው ሙአዚን ማነው?
➍ የዓለማችን ትልቁ ዋሻ የት ሀገር ይገኛል?
➎ በዩኔስኮ የዓለም ቅርስ መዝገብ ላይ የምትገኝ ብቸኛ ሀገር ማነች?
ጉርሻ:
➏ የእስልምና መሰረቶች ስንት ናቸው ? ምንድን ናቸው?
🚫 መልሳችሁን ስትልኩልን ሙሉ ስማችሁን እንዳትረሱ፤መልሱን እስከ ነገ ማታ2 ሰዐት (02/08/2016ዓ.ም) ድረስ ብቻ አድርሱን!
⭕️ መልሳችሁን @keyeferju ላይ ላኩልን!
✍ማስታወሻ፡ቀድመው ለሚመልሱ #ሶስት ተሳታፊዎች ሽልማታቸው ይደርሳቸዋል፡፡
ኢድ_ሙባረክ
🗣➹ #ይመልሱ_ይሸለሙ!
@ewentesfa
7 291
★ ልዩ የኢድ በዓል አሸላማ ጥያቄና መልስ ውድድር
📆 ቀን፡ በኢድ ዋዜማ ምሽት 2 ሰዓት
☞ ለተጨማሪ 50 ሰዎች👨🦳👨🦳 ይህንን መልዕክት ሲያጋሩ ተጨማሪ 40 MB🎁
♣ ውድድሩን ለመደገፍ @keyeferju ላይ ያነጋግሩን፡፡
🗣➹#ይመልሱ_ይሸለሙ
🗣➹#መፅሐፍትን_ያውርዱ
👇👇👇👇👇👇
@ewentesfa
7 291
#በዓለም_ላይ_በብዛት_የተጎበኙ_20_አገሮች
➊ ፈረንሳይ 🇫🇷 82.6 ሚሊዮን ጎብኝዎች
➋ አሜሪካ 🇺🇸 75.6 ሚሊዮን ጎብኝዎች
➌ ስፔን 🇪🇸 75.6 ሚሊዮን ጎብኝዎች
➍ ቻይና 🇨🇳 59.3 ሚሊዮን ጎብኝዎች
➎ ጣሊያን 🇮🇹 52.4 ሚሊዮን ጎብኝዎች
➏ እንግሊዝ 🇬🇧 35.8 ሚሊዮን ጎብኝዎች
➐ ጀርመን 🇩🇪35 .6 ሚሊዮን ጎብኝዎች
➑ ሜክሲኮ 🇲🇽 35 ሚሊዮን ጎብኝዎች
➒ ታይላንድ 🇹🇭 32.6 ሚሊዮን ጎብኝዎች
➓ ቱርክ 🇹🇷 30 ሚሊዮን ጎብኝዎች
ለተጨማሪ ከታች ያለውን ምስል ተመልከቱ።
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@ewentesfa
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
7 291
#በዓለም_ላይ_በብዛት_የተጎበኙ_20_አገሮች
➊ ፈረንሳይ 🇫🇷 82.6 ሚሊዮን ጎብኝዎች
➋ አሜሪካ 🇺🇸 75.6 ሚሊዮን ጎብኝዎች
➌ ስፔን 🇪🇸 75.6 ሚሊዮን ጎብኝዎች
➍ ቻይና 🇨🇳 59.3 ሚሊዮን ጎብኝዎች
➎ ጣሊያን 🇮🇹 52.4 ሚሊዮን ጎብኝዎች
➏ እንግሊዝ 🇬🇧 35.8 ሚሊዮን ጎብኝዎች
➐ ጀርመን 🇩🇪35 .6 ሚሊዮን ጎብኝዎች
➑ ሜክሲኮ 🇲🇽 35 ሚሊዮን ጎብኝዎች
➒ ታይላንድ 🇹🇭 32.6 ሚሊዮን ጎብኝዎች
➓ ቱርክ 🇹🇷 30 ሚሊዮን ጎብኝዎች
ለተጨማሪ ከታች ያለውን ምስል ተመልከቱ።
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@ewentesfa
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
7 291
#በዓለም_ላይ_በብዛት_የተጎበኙ_20_አገሮች
➊ ፈረንሳይ 🇫🇷 82.6 ሚሊዮን ጎብኝዎች
➋ አሜሪካ 🇺🇸 75.6 ሚሊዮን ጎብኝዎች
➌ ስፔን 🇪🇸 75.6 ሚሊዮን ጎብኝዎች
➍ ቻይና 🇨🇳 59.3 ሚሊዮን ጎብኝዎች
➎ ጣሊያን 🇮🇹 52.4 ሚሊዮን ጎብኝዎች
➏ እንግሊዝ 🇬🇧 35.8 ሚሊዮን ጎብኝዎች
➐ ጀርመን 🇩🇪35 .6 ሚሊዮን ጎብኝዎች
➑ ሜክሲኮ 🇲🇽 35 ሚሊዮን ጎብኝዎች
➒ ታይላንድ 🇹🇭 32.6 ሚሊዮን ጎብኝዎች
➓ ቱርክ 🇹🇷 30 ሚሊዮን ጎብኝዎች
ለተጨማሪ ከታች ያለውን ምስል ተመልከቱ።
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@ewentesfa
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
7 291
#የዓለማችን_ረጅም_በረራዎች
1. ከፐርዝ ወደ ለንደን 17ሰዓት ከ20ደቂቃ
2. ከሂዩስተን ወደ ሲድኒ 17ሰዓት ከ30ደቂቃ
3. ከኦክላንድ ወደ ዶሃ 17ሰዓት ከ40ደቂቃ
4. ከሲንጋፖር ወደ ኒውዮርክ 18ሰዓት ከ45ደቂቃ
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@ewentesfa
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
7 291
#ቀይ_ሥር_ለጤና_ከሚሠጠው_ጥቅም_ምን_ያህሉን_ያውቃሉ?
♧ ለጤና ከፍተኛ ጥቅም ከሚሠጡ አትክልትና ሥራሥር ተክሎች አንዱ ቀይ ሥር ነው፡፡
♧ ቀይ ሥር በርካታ የጤና ጥቅሞች እንዳሉትም የሥነ-ምግብ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡
♧ ከበርካታ ጥቅሞቹ መካከልም÷ ዕይታን ለማሻሻል፣ የጉበት ሥብን (ኮሌስትሮል) ለማስወገድ፣ የሆድ ድርቀትን ለማስወገድ፣ የደም ግፊትን ለመከላከል እና የሆድ ቁስለትን ለማስታገስ የሚሉትን ለአብነት ያነሳሉ፡፡
1. ዕይታን ለማሻሻል ፡- በተለይም ሰዎች ዕድሜያቸው እየጨመረ ሲሄድ ቀይ ሥር ቢመገቡ የዕይታቸውን ሁኔታ ባለበት ለመጠበቅ ብሎም ለማሻሻል እንደሚያግዝ ባለሙያዎች ይመክራሉ፡፡
2. የጉበት ሥብን ለማስወገድ ፡- የጉበት የሥብ መጠን ከሚፈለገው በላይ መሆን ውስብስብ የጤና ዕክሎችን እንደሚያስከትል ይታመናል፡፡
በመሆኑም ቀይ ሥር መመገብ የጉበትን ሥብ ለማስወገድ እና ጤናማነቱን ለመጠበቅ እንዲሁም ጉበታችን ሥራውን በአግባቡ እንዲሠራ ለማስቻል ይረዳል፡፡
3. የሆድ ድርቀትን ለማስወገድ ፡- በቀይ ሥር ውስጥ የሚገኘው ንጥረ ነገር የምግብ መፈጨትን ለማፋጠን፣ ምግብ በሚመገቡበት ወቅትም ምቾት እንዲሰማና የሆድ ድርቀት እንዳያጋጥም ይረዳል፡፡
4. የደም ግፊትን ይከላከላል ፡- ቀይ ሥርን መመገብ ጤናማ የደም ዝውውር እንዲኖር ያስችላል ይላሉ ባለሙያዎች፡፡
ይህም የልብ ሕመምን ጨምሮ በሌሎች ተያያዥ ችግሮች ከመጋለጥ እንደሚታደግም ነው የሚገልጹት፡፡
5. የሆድ ቁስለትን ያስታግሳል ፡- ቀይ ሥር “ቤታላይን” በተሰኘ ንጥረ-ነገር የበለጸገ በመሆኑ የሰውነት ክፍሎችን ሥርዓት ለማስተካከል እንዲሁም የሆድ ቁስለትን ለማስወገድ ያግዛል መባሉን ኸልዝ ላይን አስነብቧል፡፡
♧ አንድ 80 ግራም የሚመዝን ቀይ ሥር÷ 29 ኪሎ ካሎሪ፣ 1 ነጥብ 4 ግራም ፕሮቲን፣ 0 ነጥብ 1 ግራም ሥብ፣ 6 ነጥብ 1 ግራም ኃይል ሠጪ፣ 2 ነጥብ 1 ግራም ፋይበር፣ 304 ሚሊ ግራም ፖታሺየም እንዲሁም 120 ማይክሮ ግራም ፎሌት እንደሚይዝ መረጃው አመላክቷል፡፡
መልካም ጤንነት!!
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@ewentesfa
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
