en
Feedback
Ethiosat

Ethiosat

Open in Telegram

Ethiopian TV Platform

Show more
Ethiopia5 295The category is not specified
4 801
Subscribers
-124 hours
-157 days
-7530 days
Posts Archive
ክ ኢትዮሳት፣ የኢትዮጵያ ሳተላይት በሀገሪቷ የሚገኙ ቤቶች ጋር ግንኙነቱን ለማስፋት አጋሮች ሲፈልግ፣ እናንተን አገኘ። አብረን በመሆን የሀገሪቱን የእይታ ደስታን በቀለማት እናስውበዋለን። #Ethios
ክ ኢትዮሳት፣ የኢትዮጵያ ሳተላይት በሀገሪቷ የሚገኙ ቤቶች ጋር ግንኙነቱን ለማስፋት አጋሮች ሲፈልግ፣ እናንተን አገኘ። አብረን በመሆን የሀገሪቱን የእይታ ደስታን በቀለማት እናስውበዋለን። #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion

በኢትዮሳት፣ ደምበኞቻችን ለየት ያለ የመዝናኛ አለም እንዲኖራቸው እና እናንተ ባለሞያተኞቻችን በመላው የሀገሪቷ ክፍል ስራ እንዲኖራችሁ አስደናቂ ነገሮችን ይደረጋሉ። እርስዎም ለየት ያለ ስራ መስራታች
በኢትዮሳት፣ ደምበኞቻችን ለየት ያለ የመዝናኛ አለም እንዲኖራቸው እና እናንተ ባለሞያተኞቻችን በመላው የሀገሪቷ ክፍል ስራ እንዲኖራችሁ አስደናቂ ነገሮችን ይደረጋሉ። እርስዎም ለየት ያለ ስራ መስራታችሁን ቀጥሉበት። #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion

ተመረጡ ሃገርኛ ዜና እና መዝናኛዎች ለማቅረብ ኢትዮሳት በቁርጠኝነት እየሰራ ይገኛል። እርስዎ ቻናሎቻችንን በሁሉም ኢትዮጵያኖች ቤት በማድረስ ያግዙን። ወዳጆችዎትን ይሄን ማህበራችንን እንዲቀላቀሉ ያበ
ተመረጡ ሃገርኛ ዜና እና መዝናኛዎች ለማቅረብ ኢትዮሳት በቁርጠኝነት እየሰራ ይገኛል። እርስዎ ቻናሎቻችንን በሁሉም ኢትዮጵያኖች ቤት በማድረስ ያግዙን። ወዳጆችዎትን ይሄን ማህበራችንን እንዲቀላቀሉ ያበረታቷቸው። #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion

ብቸኛ የኢትዮጵያ ሳተላይት እንደመሆናችን በየጊዜው ከሚቀየረው የተመልካች ፍላጎት ጋር አብረን መሄድ አለብን። ከእናንተ ሙያዊ እርዳታ እና ታታሪነት ጋር ሁሉንም ኢትዮጵያኖች ማገናኘት እንችላለን። ወዳ
ብቸኛ የኢትዮጵያ ሳተላይት እንደመሆናችን በየጊዜው ከሚቀየረው የተመልካች ፍላጎት ጋር አብረን መሄድ አለብን። ከእናንተ ሙያዊ እርዳታ እና ታታሪነት ጋር ሁሉንም ኢትዮጵያኖች ማገናኘት እንችላለን። ወዳጅ ዘመድዎትን ይሄንን ማህበር እንዲቀላቀሉ ይጋብዟቸው 100% እንድንደርስ ያግዙን። #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion

1ዐዐ% ኢትዮጵያውያን ከኢትዮሳት አገልግሎቶች ጋር እያገናኙ በመሆንዎ ምን ይሰማዎታል? #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Educatio
1ዐዐ% ኢትዮጵያውያን ከኢትዮሳት አገልግሎቶች ጋር እያገናኙ በመሆንዎ ምን ይሰማዎታል? #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ። #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ። #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረላችሁ። #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረላችሁ። #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion

ለደንበኞቻችን በምንሰጠው ጥራትን የተሞላ አገልግሎት በአሁኑ ሰዐት ካሉ የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን መድረኮች አንደኝነታችንን እናስጠብቃለን። #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #
ለደንበኞቻችን በምንሰጠው ጥራትን የተሞላ አገልግሎት በአሁኑ ሰዐት ካሉ የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን መድረኮች አንደኝነታችንን እናስጠብቃለን። #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion

ኢትዮሳትን ተመራጭ ለማድረግ በምታሳዩት ቁርጠኝነት የሀገር ውስጥ ዜና እና መዝናኛዎች በፍጥነት በማደግ ላይ ይገኛሉ። መልካም ስራውን ይቀጥሉበት። #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia
ኢትዮሳትን ተመራጭ ለማድረግ በምታሳዩት ቁርጠኝነት የሀገር ውስጥ ዜና እና መዝናኛዎች በፍጥነት በማደግ ላይ ይገኛሉ። መልካም ስራውን ይቀጥሉበት። #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion

አዳዲስ የጨመርናቸው ቻናሎች ተመልካች ይፈልጋሉ የእናንተ ጥንካሬ እና ቁርጠኝነት ይህን እውን ማድረግ ይችላሉ። ጓደኛዎት የዲሽ ባለሞያተኛ ማህበራችንን እንዲቀላቀል በማድረግ አብረን እንድናድግ ያግዙን
አዳዲስ የጨመርናቸው ቻናሎች ተመልካች ይፈልጋሉ የእናንተ ጥንካሬ እና ቁርጠኝነት ይህን እውን ማድረግ ይችላሉ። ጓደኛዎት የዲሽ ባለሞያተኛ ማህበራችንን እንዲቀላቀል በማድረግ አብረን እንድናድግ ያግዙን። #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion

የእናንተ ብርቱ ስራ ከ70% በላይ ኢትዮጵያኖች ሀገርኛ ዜና እና መዝናኛ እንዲመለከቱ እንዳደረገ ያውቁ ኖሯል? ሁሉም የኢትዮጵያን ቤቶች እንድናገናኝ ጓደኛ እና ቤተሰቦቻችሁን ማህበራችንን ያቀላቅሏቸሉ
የእናንተ ብርቱ ስራ ከ70% በላይ ኢትዮጵያኖች ሀገርኛ ዜና እና መዝናኛ እንዲመለከቱ እንዳደረገ ያውቁ ኖሯል? ሁሉም የኢትዮጵያን ቤቶች እንድናገናኝ ጓደኛ እና ቤተሰቦቻችሁን ማህበራችንን ያቀላቅሏቸሉ። #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion

ውድ የኢትዮሳት ቤተሰቦች እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ 🎉 🎇 እያልን ዘመኑ የጤና፣ የብልፅግና እንዲሁም የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
ውድ የኢትዮሳት ቤተሰቦች እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ 🎉 🎇 እያልን ዘመኑ የጤና፣ የብልፅግና እንዲሁም የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።

ላሳያችሁን ታታሪነት እናመሰግናለን። ለሀገራችን እሚያስደስቱ የሀገር ውስጥ ዜና እና መዝናኛዎች እንድናቀርብ እረድታችሁናል። የሀሳብ መስጫ ውስጥ 👋🏽 ያስቀምጡልን። #Ethiosat #Satellite
ላሳያችሁን ታታሪነት እናመሰግናለን። ለሀገራችን እሚያስደስቱ የሀገር ውስጥ ዜና እና መዝናኛዎች እንድናቀርብ እረድታችሁናል። የሀሳብ መስጫ ውስጥ 👋🏽 ያስቀምጡልን። #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #International #News #Entertainment #Education #Religion

70% የሚሆኑ ኢትዮጵያኖችን ከተመራጭ የሀገር ዉስጥ የዜና እና የመዝናኛ ፕሮግራሞች ጋር አገናኝታችኋል። የተቀሩትን 30% ያግዟቸው። #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #
70% የሚሆኑ ኢትዮጵያኖችን ከተመራጭ የሀገር ዉስጥ የዜና እና የመዝናኛ ፕሮግራሞች ጋር አገናኝታችኋል። የተቀሩትን 30% ያግዟቸው። #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #International #News #Entertainment #Education #Religion

ኢትዮጵያኖች የሚወዷቸው ሃገርኛ ዜና እና መዝናኛ እንዳያመልጣቸው ምክንያት ይሁኑ። የሚመርጡት የኢትየሳት ቴክኒሻን ይሁኑ። #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #E
ኢትዮጵያኖች የሚወዷቸው ሃገርኛ ዜና እና መዝናኛ እንዳያመልጣቸው ምክንያት ይሁኑ። የሚመርጡት የኢትየሳት ቴክኒሻን ይሁኑ። #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion

በፍጥነት በማደግ ላይ ባለው እና ከ100 በላይ ቻናሎች ካለው ኢትዮሳት ጋር ቀሪውን 30% ኢትዮጵያውያንን ያገናኙ። ተመራጭ የኢትዮሳት ባለሙያተኛቸው ይሁኑ። #Ethiosat #SatelliteTV #Et
በፍጥነት በማደግ ላይ ባለው እና ከ100 በላይ ቻናሎች ካለው ኢትዮሳት ጋር ቀሪውን 30% ኢትዮጵያውያንን ያገናኙ። ተመራጭ የኢትዮሳት ባለሙያተኛቸው ይሁኑ። #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion

ኢትዮጵያኖች አስደሳች እና አዲስ የኢትዮሳት ቻናሎችን እንዲያገኙ ለመርዳት ከባለሟያተኞቻችን አንዱ ይሁኑ። ችሎታችሁ የተመረጡ የሃገርኛ መዝናኛዎችን እንዲያገኙ ያደርጋቸዋል። #Ethiosat #Satel
ኢትዮጵያኖች አስደሳች እና አዲስ የኢትዮሳት ቻናሎችን እንዲያገኙ ለመርዳት ከባለሟያተኞቻችን አንዱ ይሁኑ። ችሎታችሁ የተመረጡ የሃገርኛ መዝናኛዎችን እንዲያገኙ ያደርጋቸዋል። #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion

እነዚህን 5 ቀላል መንገዶች በመከተል ዲኮደርዎትን በድጋሚ ስካን በማድረግ ከ20 በላይ የሚሆኑ አዳዲስ ቻናሎችን ያግኙ። #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #International #News #Entertainment #Education #Religion

ሁሌም አዳዲስ ነገር ያለዉ ኢትዮሳት ለብርቱ ስራችሁ ሊያመሰግናችሁ ይወዳል። አሁንም ማሸነፋችሁን ቀጥሉበት። #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainm
ሁሌም አዳዲስ ነገር ያለዉ ኢትዮሳት ለብርቱ ስራችሁ ሊያመሰግናችሁ ይወዳል። አሁንም ማሸነፋችሁን ቀጥሉበት። #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion

በኢትዮሳት የሚቀርቡትን የሃገርኛ መዝናኛዎች ከሃበሻ መልክ እና ባህል ጋር ለኢትዮጵያኖች ከቤታቸው ምቾት እንዲያገኙ ያግዟቸው። #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News
በኢትዮሳት የሚቀርቡትን የሃገርኛ መዝናኛዎች ከሃበሻ መልክ እና ባህል ጋር ለኢትዮጵያኖች ከቤታቸው ምቾት እንዲያገኙ ያግዟቸው። #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion