1 533
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-1530 days
Posts Archive
1 533
Repost from N/a
Watch "ሁላችንም ማወቅ ያለብን "20" የመኪና ዳሽ ቦርድ መብራቶችና መልክታቸው Dashboard Warning Light" on YouTube
https://youtu.be/YCHEQf7qJq0
1 533
Repost from N/a
Watch "How EFI (electronic Fuel Injection) System work?" on YouTube
https://youtu.be/0hfQMFOVaHQ
1 533
ሰላም ለእናንተ ይሁን እንኳን ወደ Mukaeb Motors በሠላም መጣችሁ። ይህ ቻናል አጠቃላይ ስለ ተሽከርካሪ (መኪና) የሚስራ ቻናል ሲሆን ለመንጃ ፈቃድ ተፈታኞች
ለአውቶሞቲቭ COC ተፈታኞች
ለሹፌሮችና ለተሽከርካሪ ባለቤቶች
ለጋራጅ ባለሙያዎች/መካኒኮች ፣ ለአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ አሰልጣኞችና ሰልጣኞች እንዲሁም ለሜካኒካል ኢንጂነሪንግ ምሩቃንና ተማሪዎችን የተግባር እውቀታቸውን ለማሳደግ የሚያግዝ የተሽከርካሪ ቴክኖሎጂ ፣ የተሽከርካሪ ክፍሎች እና ሲስተሞች አሰራር ፣ መደረግ ስላለበት ጥንቃቄ፣ ቢበላሹ እንዴት ማስተካከል እንደምንችል ሰፋ ባለ ትንታኔ እና በላቀ አቀራረብ ለሀገር ልጅ በሀገር ቋንቋ በየሳምንቱ ይዞ ይቀርባል። የተሻለ እውቀት ለማግኘት Subscribe በማድረግ የMukaeb ቤተሠቦችን ይቀላቀሉ።
1 533
በቅርብ ቀን አዲስና ሙሉ የመንጃ ፈቃድ ስልጠና በሙካዕብ ሞተርስ
1. የንድፈሀሳብ ስልጠና
2. የተግባር ስልጠና
3. የኮምፒውተር ፈተና
4. የተግባር ፈተና
ያካተተና መንጃ ፈቃድ ማውጣት ለምትፈልጉ ፣ ለእድሳት ፣ለስራ ፈተና የሚያግዝ ሙሉ ፓኬጅ የያዘ ስልጠና ተዘጋጅቶ ያለቀና በቅርብ የሚቀርብ።
1 533
ውድ የMukaeb Motors ቤተሰቦች እንኳን ለ2015 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ። ይህ አመት መልካም ነገር የምንሰራበት ፣ ሰላምና ፍቅር የሚሰፍንበት ፣ ሀሳብና አላማችን የሚሳካበት ይሁንልን።
።።።።።።።። መልካም አዲስ አመት።።።።።።።።።።
