cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Rafatoel

ኢትዮጵያ የምታድገው ወደፊት ስትራመድ ሳይሆን ወደ ኋላ ስትመለስ ነው። ስለ መፅሐፈ ሔኖክ እና ጥንታዊ ስለ ሆኑ የአባቶች ጥበብና ስልጣኔ ሄኖክ ስለፃፋቸው ሦስት መቶ ስልሳ የጥበብ እፅዋት ስለ ተሰወሩት ዘጠኝ የኢትዮጵያ ፒራሚዶችና የተሰወሩ የቴክኖሎጂ ከተማዎች ስለ ተሰወሩ ቤተመንግስቶችና በኪሩቤልና በሱራፌል ታንፀው ስለተሰወሩ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት አለም ዝም ቢልም እኛ እንናገራለን።

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
302
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

📗፦ ስኬታማ የጥናት ሚስጥር ✍፦ ዶ/ር አቡሽ አያሌው #share join @telemondo @telemondo
Show all...
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰላም እንደምን ቆያችሁ። የእራስ ምታት መድኃኒት። በተለምዶ የጥብስ ቅጠል የሚባለውን በሎሚ ውሃ አፍልቶ መጠጣት ያድናል። ተጠቅማችሁ መስክፉ ተዋነይ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Show all...
📕ሰዋስው ወልሳነ ግእዝ መጽሐፍ ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ! OIN➢ @Orthodox_books 📚 JOIN➢ @Orthodox_books 📚 📚 @Orthodox_Tewahdo_bot
Show all...
ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ! OIN➢ @Orthodox_books 📚 JOIN➢ @Orthodox_books 📚 📚 @Orthodox_Tewahdo_bot
Show all...
↪️ ግዕዝ መማሪያ 📚 📚 ክፍል 1⃣ ➖➖➖➖➖➖➖ ሕዝብ ባለበት ቋንቋ አለ ፡ ፡ ቋንቋ ካ ለ ህዝብ አ ለ ፡ ፡ ያለ ቋንቋ የሚኖር ሕዝብ የለም፡ ፡ 👉ቋንቋ የሕዝብ አኗኗርና እድገ ት መፍቻ ቁልፍ ነዉና። ሕዝብም የቋንቋ እድገት መመላለሻ በር ነዉና። 👉በዚህ መሰረት የኢትዮጵያ ሕዝብ በ ኢትዮጵያ መኖር ከጀመረበት ዘመን ጀምሮ የራሱ ሀገራዊ ቋንቋ ነበረዉ፤ አ ለዉም፡ ፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ ነባር ሕዝብ ለመሆኑ በዓለም ታሪክ ከሚታወቅባ ቸዉ ነባር ታሪኮቹ ዋናዉና አንደኛዉ ቋንቋዉ ነዉ፡ ፡ 👉በዓለም ላይ ካሉ የ ራሳ ቸዉ ፊደልና አኀዝ ካላቸዉ በጣም ጥቂት ቋንቋዎች ዉስጥ አንዱ #ግእዝ ነ ዉ፡ ፡ 👉በ ተለይም በአፍሪካ ክፍለ ዓለም ካሉት ሀገራት #ኢትዮጵያ_ብቸኛዋ የራሷ ፊደልና አኃዝ ያለዉ ቋንቋ ያላት ሀገር አድርጓታል፡ ፡ የግእዝ ቋንቋ ከድንጋይ ዘመን እስከ ብራና ዘመን ፤ ከብራና ዘመን እስከ ወረቀት ዘመን በ ጽሑፍ ቋንቋነት ሲያገለግል የኖረ ቋንቋ ነዉ፡ ፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንም የኢትዮጵያን ባህልና ታሪክ ከትባ ያቆየችዉ በዚሁ ቋንቋ ነ ዉ፡ ፡ ስለዚህም ✍የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንና የኢትዮጵያ ታሪክ የማይነጣጠሉ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገ ጽታዎች ናቸዉ፡ ፡ 👉ግእዝ ከአራተኛዉ መቶ ክፍለ ዘ መን በፊት ግእዝ ፊደል ግእዝ ድምጽ ብቻ ነበረዉ፡ ፡ ከ #ካዕብ እስከ #ሳብዕ ያሉት ድምጾ ች የ ተጨመሩት በ አራተኛዉ መቶ ክፍለ ዘመን በ አቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን ዘመን ነዉ፡ ፡ አቡነ ሰላማ (አባ ፍሬምናጦስ ) ለ ኢትዮጵያ ጳጳስ ሆኖ ከተሾመ በ ኋላ የክ ርስትና ትምህርትን በ ኢትዮጵያ ለማስፋፋት ቅዱሳት መጽሐፍትን ከዉጭ ቋን ቋ ወደ ግእ ዝ ለ መተር ጎ ም በሚያ መች መን ገ ድ ግእዝ ብቻ የነበረዉ ፊደል ግእ ኧዝ (ድምጽ) እስከ ሳብዕ እንዲሆን አድር ገዉታል፡ ፡ ከዚህ በተጨማሪ በ ‹‹አ በ ገ ደ›› ይጻፍ የነበረዉ የፊደላት ቅደም ተከተል በ‹‹ሀ ለ ሐ መ›› እንዲሆን አድር ገዋል፡ ፡ ✍አሁን ባለዉ ሁኔታ ግእዝ አፍ መፍቻ ቋንቋ ባይሆንም የማኅሌትና የሥነ-ጽሑፍ ቋንቋ ሆኖ ከማገልገሉም በላይ በ ኮሌጆችና በዩኒቨርሲቲዎች በመሰጠት ላ ይ ነወ፡ ፡ ግእዝ ለሌሎች ቋንቋዎች በተለይም ለአማረኛና ለትግረኛ ቃላትት በማዋስና ሥነ -ጽሑፍን በማበርከት የ ተሟላ አገልግሎት እንዲሰጡ አስችሏቸዋል፡ ፡ ቋንቋዉ በ ታካዊቷ ሀገር በ ኢትዮጵያ የሥራና የሥነ -ጽሑፍ ቋንቋ ሆኖ ለብዙ ሺህ ዘመናት የቆየ ከመሆኑ የተነሳ ለታሪክ አጥኝዎች ከፍተኛ ጥቅም አለዉ፡ ፡ OIN➢ @Orthodox_books 📚 √ ⤵️
Show all...
ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ! OIN➢ @Orthodox_books 📚 JOIN➢ @Orthodox_books 📚 📚 @Orthodox_Tewahdo_bot
Show all...
የግእዝ መማሪያ ✍ ዶ/ር ለይኩን ብርሀኑ ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ! OIN➢ @Orthodox_books 📚 JOIN➢ @Orthodox_books 📚 📚 @Orthodox_Tewahdo_bot
Show all...
📕ግዕዝ በቀላል ዘዴ ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ! OIN➢ @Orthodox_books 📚 JOIN➢ @Orthodox_books 📚 📚 @Orthodox_Tewahdo_bot
Show all...
ሰላም የሰሎሞን ወጥበብ ቻናል የጥበብ ተማሪዎች (ተከታታዮች) በሙሉ ። የምትፈልጓቸው ጥበቦች እኛጋ አሉ የሚፈልጉትን መርጠው መማር ወይም መጠቀም ይችላሉ ። እኛጋ ያሉት ዝርዝር 1 #ለ ፀር መከላከል 2 #ለ_ዐቃቤ_ርዕስ 3 #ለ_ግርማ_ሞገስ 4 #ለ_ቃለ_እግዚአብሔር [ለትምህርት) 5 #ዘኢያገድፍ 6 #ለንባብ 7 #ለህፃን እና አረጋዊያን ለአይምሮ ለህመም 8 #ለዕቁብ ማውጫ 9 #ለአትክልት 10 #ለነስር 11 #ለታሰረ ሰው ማስፈቻ 12 #ለቁርጥማት_እና_ውጋት 14 #በመርከብ በመጓዝ ጊዜ 15 #ለአበደ ሰው 16 #ለብቃት 17 #መክስተ_ምስጢር 18#የምትጠላው_ሰው_ወደ_አንተ_እንዳይመጣብህ 19 #ለቀለም_ሰላቢ_መመለሻ 20 #ለምቀኛ 21 #ከብት ለመሸጥ 22 #ብርቱ_ለታመመበት 23 #ለዕፀ_መሠውር (ለመሠወር) 24 #ወደ_ሀገሩ_አልመለስ_ላለ_ሰው 25 #ለቤት_ተባይ (ትኋን ቁንጫ ወዘተ) 26 #በሀሳብ_ለተጨነቀ_ሰው 27 #ሰውነቱ በትኩሳት ለታመመ መፍትሔ 28#እህል_እንዳይበቅል_ለተደረገበት_መሬት 29 #ለመድፍነ_ፀር 30 #ለሌባ 31#የሰው_ገንዘብ_ወስዶ_አልመልስ_ላለ_ማስመለሻ 32 #ለዕንቅርት_መፍትሔ 33 #ለዕደ_ጥበብ 34 #ለዕግረ_መልስ( መመለሻ) 35 #ሥራይ_ለተሰራበት_ሰው_መፍትሔ 36 #ለታመመ_ሰው 37 እንቅልፍ ላጣ ሰው 38 #ለንዳድ 39 #ለመፍትሔ_ሀብት 40 #ለዕሳተ ከላ 41 #ለክፉ_ቅዠት 42 #አይኑን ለታመመ ሰው 43 #ከእጀ ሰብ ለመጠበቅ 44 #ቡዳውን ከቡዳነቱ ለማዳን 45 #ለታመመ ውሻ 46 #ለሟርተኛ 47 #ለአይነ ጥላ ማስለቀቂያ 48 #ለአብሮ አደግ ቁራኛ 49 #የተጣላ ሰው ለማስታረቅ 50 #ሌሊት ለሚባንን 51 #ለአውድማ በረከት 52 #አዲስ ከብት ስገዛ 53 #ለከብት እና ለበግ በሽታ መከላከያ 54 #ስለ ከብት ዕርባታ 55 #ለዶሮ እና ለርግብ እርባታ 56 #ለከብት መስተሀድርት 57 #ለከብት ገርጋሪ 58 #ለገበያ 59 #ለቁስል 60#ለጥርስ ህመም እና አጥንቱ ለተሰበረበት 61 #ለመካን ሴት 62 #ባል ላጣች ሴት 63 #እንግዴ ልጅ አልወርድ ሲል እና ለምጥ 64 #አፉ_ለሚንተባተብ_በሽተኛ 65 #ሰይጣን ባርያ ለሚጥለው 66 #አዲስ ቤት በምትሰራ ጊዜ 67 #ለሲመት (ለሹመት) 68 #ለዕድሜ 69 #ከብት ቢጠፋብህ መክስት(ለማግኘት) 70 #ለአደባባይእና ለቤተ መንግስት 71 #ለሙግት 72 #ለምስሀበ መላዕክት እና ለህልመ ዮሴፍ 73 #ለመንገድ 74 #ለመስተሳልም 75 #ለህገ ጠብቅ 76 #ለሚያለቅስ ልጅ 77 #ለተቀበረ ሞርት ማውጫ 78 #ሌሊት አልጋ ላይ ለሚሸና 79 #ከሰው ጋር በተጣላህ ጊዜ 80 #ዕፀ ደብዳቤ ለተለያየ ነገር የሚሆን ። 👌👌👌ማሳሰቢያ 👌👌👌 ለአርዕዮ ፍና ያህል እነዚህን ከላይ የተጠቀሱትን ጠቀስን እንጂ ለሠው ልጆች ብዙ ጠቃሚ የሆነ መፍትሔዎች ስላሉን ስለዚህ እግዚአብሔርን ተስፋ በማድረግ እንጠቀምባቸዋለን ወስብሐት ለእግዚአብሔር ይቆየን።
Show all...