en
Feedback
Dan | Digital Pulse⚡️

Dan | Digital Pulse⚡️

Open in Telegram

⚡️ The pulse of the digital world and technology! 💰 Verified Online Work And Crypto trading 💡 Smart ways to scale your digital presence & income. 🔗 For Business: @Yahweh10565 👥 Community Group: https://t.me/D_DigitalPulse

Show more
6 019
Subscribers
-224 hours
-327 days
-17730 days

Data loading in progress...

Attracting Subscribers
July '26
July '26
+1
in 0 channels
June '26
+1
in 0 channels
Get PRO
May '26
+7
in 0 channels
Get PRO
April '26
+10
in 0 channels
Get PRO
March '26
+5
in 0 channels
Get PRO
February '26
+68
in 0 channels
Get PRO
January '26
+68
in 2 channels
Get PRO
December '25
+1 487
in 6 channels
Get PRO
November '25
+1 280
in 1 channels
Get PRO
October '25
+981
in 7 channels
Get PRO
September '25
+828
in 26 channels
Get PRO
August '25
+2 057
in 23 channels
Get PRO
July '25
+1 229
in 5 channels
Get PRO
June '250
in 0 channels
Get PRO
May '25
+1
in 0 channels
Get PRO
April '25
+84
in 1 channels
Get PRO
March '25
+3
in 2 channels
Get PRO
February '25
+6
in 2 channels
Get PRO
January '25
+1
in 2 channels
Get PRO
December '240
in 0 channels
Get PRO
November '24
+2
in 2 channels
Get PRO
October '24
+1
in 2 channels
Get PRO
September '24
+18
in 3 channels
Get PRO
August '24
+3
in 3 channels
Get PRO
July '24
+17
in 4 channels
Get PRO
June '24
+8
in 9 channels
Get PRO
May '24
+79
in 0 channels
Get PRO
April '24
+310
in 20 channels
Get PRO
March '24
+455
in 0 channels
Get PRO
February '24
+507
in 0 channels
Get PRO
January '24
+571
in 1 channels
Get PRO
December '23
+420
in 0 channels
Get PRO
November '23
+1 413
in 10 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
10 July0
09 July+1
08 July0
07 July0
06 July0
05 July0
04 July0
03 July0
02 July0
01 July0
Channel Posts
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) ከቀናት በፊት የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ማሻሻያ (Update) አድርጓል። ይህን ማሻሻያ ተከትሎ ቁጥራቸው ቀላል ያልሆነ ደንበኞች ከፍተኛ የአገልግሎት መስተጓጎል
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) ከቀናት በፊት  የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ማሻሻያ (Update) አድርጓል። ይህን ማሻሻያ ተከትሎ ቁጥራቸው ቀላል ያልሆነ ደንበኞች ከፍተኛ የአገልግሎት መስተጓጎል እየገጠማቸው መሆኑን ገልጸዋል። እንደ ደንበኞች ቅሬታ ከሆነ መተግበሪያው አፕዴት ከተደረገ በኋላ፦ - አንዳንዴ ሙሉ በሙሉ ስታክ የማድረግ፣ - Passphrase አስገቡ የማለት፣ - "Unexpected error occurred!" የሚል የቴክኒክ ስህተት መልዕክት የማሳየት፣ - የመዘግየት እና ምንም አለማሳየት ችግር እየገጠማቸው መሆኑን ጠቁመዋል። ቃላቸውን የሰጡን የባንኩ ደንበኞች ችግሩን ለመፍታት በአካል ወደ ባንክ ቅርንጫፍ ቢያመሩም ከቅርንጫፎቹ የተሰጣቸው ምላሽ " ችግሩ ከአቅማቸው በላይ " መሆኑን እንደነገሯቸው ገልጸዋል። በዚህ ችግር ምክንያት ስራ ለመስራት፣ እንቅስቃሴ ለማድረግ ማቸገራቸውንና ለከፍተኛ እንግልት መዳረጋቸውን ጠቁመዋል። ወደ 951 ቢደውሉም ረጅም ደቂቃ የሚያስተናግዳቸውን እያገኙ እንዳልሆነ ገልጸዋል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ምሽቱን ይፋዊ ማብራሪያ ሰጥቷል። አዲስ መተግበሪያ በማስተዋወቁ ምክንያት በተወሰኑ ደንበኞች ላይ የአገልግሎት መስተጓጎል ማጋጠሙን አምኖ ይቅርታ የጠየቀ ሲሆን፣ ችግሩን በአፋጣኝ ለመፍታት ርብርብ እያደረገ መሆኑን እና ደንበኞች በ951 የጥሪ ማዕከል ወይም ባዘጋጀው የዋትስአፕ ማህበራዊ ገጽ (https://chat.whatsapp.com/BFR1h7SrAti091qznFEP4u) በኩል ድጋፍ ማግኘት እንደሚችሉ አስታውቋል። ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ/ም

2
No text...
504
3
💯% free ነው ip አያስፈልገውም ቤተሰብ የ አፑን ቀጣይነ ለማረጋገጥ ለጓደኞቻችሁ share ማረግ አለባችሁ የሰራላችሁ react አያረጋችሁ ቤተሰብ🙏🙏✌️✌️✌️
423
4
💯% free ሰላም ቤተሰብ✌️: ዛሬ አንድ ጽድት ያለች 100% free internet የምታስጠቅም app አለችኝ በነጻ አፕዋን እዚህ ቻናል ላይ እለቅላችኋለሁ በ React ፍላጎታችሁን ግለጹልኝ!!✌️✌️✌️
497
5
ኦፕንአይአይ እና ጎግል ዲፕማይንድ የተባሉ ታላላቅ ኩባንያዎች፣ ትእዛዝን ተቀብለው ሙሉ ስራዎችን በተናጠል ማጠናቀቅ የሚችሉ አዳዲስ የ"AI Agents" ቴክኖሎጂዎችን በይፋ ለመጀመሪያ ጊዜ አስተዋውቀ
ኦፕንአይአይ እና ጎግል ዲፕማይንድ የተባሉ ታላላቅ ኩባንያዎች፣ ትእዛዝን ተቀብለው ሙሉ ስራዎችን በተናጠል ማጠናቀቅ የሚችሉ አዳዲስ የ"AI Agents" ቴክኖሎጂዎችን በይፋ ለመጀመሪያ ጊዜ አስተዋውቀዋል። 🤖 ይህ የቴክኖሎጂ እርምጃ አንድ ሰው መመሪያ ብቻ ሲሰጥ፣ የቀሩትን ዝርዝር ተግባራት—እንደ መረጃ መፈለግ፣ ማደራጀት እና ውስብስብ ዲጂታል ስራዎችን ማከናወን—ራሱ አቅዶና ተንትኖ ሙሉ በሙሉ በተናጠል እንዲያጠናቅቅ ይፈቅዳል። ይህም የሰውን ልጅ ድካም በመቀነስ የዕለት ተዕለት ምርታማነትን በከፍተኛ ደረጃ ያሳድጋል። 🚀 ይህ እርምጃ የሰው ልጅ ከቴክኖሎጂ ጋር ያለው ግንኙነት ሙሉ በሙሉ መቀየሩን ያሳያል። ቀደም ሲል በፊልሞች ላይ ብቻ እንደ ተራ ምናብ ይታዩ የነበሩ ጉዳዮች አሁን ላይ የሰው ሰራሽ አስተዋፅኦን (AI) ሙሉ በሙሉ ራሱን ችሎ እንዲሰራ የማድረግ እውነተኛ ዝግጅት እየተደረገባቸው መሆኑን ያረጋግጣል። 🌐 https://www.openai.com/
516
6
ኒውራሊንክ የሰውን አእምሮ ከኮምፒውተር ጋር የሚያገናኝ የቺፕ ሙከራ በሰዎች ላይ መጀመሩን አስታውቋል። 🧠💻 የኤሎን ማስክ የቴክኖሎጂ ኩባንያ የሆነው Neuralink፣ የሰውን አእምሮ በቀጥታ ከዲጂ
ኒውራሊንክ የሰውን አእምሮ ከኮምፒውተር ጋር የሚያገናኝ የቺፕ ሙከራ በሰዎች ላይ መጀመሩን አስታውቋል። 🧠💻 የኤሎን ማስክ የቴክኖሎጂ ኩባንያ የሆነው Neuralink፣ የሰውን አእምሮ በቀጥታ ከዲጂታል መሳሪያዎች ጋር ለማገናኘት የተዋቀረውን የ"Brain Chip" (የአእምሮ ቺፕ) የመጀመሪያ ሙከራ ሂደቶች በሰዎች ላይ በይፋ ማከናወን ጀምሯል። 🚀 ይህ ቴክኖሎጂ እጅግ ጥቃቅን የሆነ ቺፕ በቀዶ ጥገና በአእምሮ ውስጥ በማስገባት የሚሰራ ሲሆን፣ የአእምሮን የነርቭ ምልክቶች በቀጥታ ወደ ኮምፒውተር መረጃነት ይቀይራል። 📡 በዚህም ምክንያት አንድ ሰው ምንም ዓይነት አካላዊ ንክኪ ሳይጠቀም፣ በሀሳቡ ወይም በማሰብ ብቻ ኮምፒውተሮችን እና የተለያዩ ዲጂታል መሳሪያዎችን ሙሉ በሙሉ የመቆጣጠር አቅም ይገኛል። 🎮 የዚህ የቴክኖሎጂ ፈጠራ ቀዳሚ ዓላማ የሰውነት ማቃራሪያ ችግር ያላቸው (የፓራላይዝ) ሰዎች በሀሳባቸው ብቻ ኮምፒውተር እንዲቆጣጠሩ ማድረግ ሲሆን፣ ወደፊት ግን የሰውን ልጅ የማስታወስ (Memory) እና የመማር (Learning) ብቃትን በከፍተኛ ደረጃ ለማሻሻል ታስቦ የተሰራ ነው። 🧠✨ ይህ የኒውራሊንክ እርምጃ የሰው ልጅ ከቴክኖሎጂ ጋር የሚኖረውን ግንኙነት ሙሉ በሙሉ ያቀያይራል። ይህም ሲሆን በሳይንስ ፊክሽን ፊልሞች ላይ ብቻ እንደ ተራ ምናብ ያሰረጉት የነበሩት የነገዳዮች አሁን የሰውን አእምሮ ከኮምፒውተር ጋር የማገናኘት እውነተኛ ግንባታ እየተረጋገጠ መሆኑን ያረጋግጣል። 🌐 ✔️Official website https://www.neuralink.com
380
7
ስፔስኤክስ የሰውን ልጅ ወደ ማርስ ለመውሰድ የተሰራውን የዓለማችን ታላቁን ሮኬት መሞከር ጀመረ። ‎ ‎የኤሎን ማስክ ኩባንያ SpaceX፣ የሰውን ልጅ ወደ ማርስ ለማጓጓዝ የተወጠነውን ግዙፉን “Star
ስፔስኤክስ የሰውን ልጅ ወደ ማርስ ለመውሰድ የተሰራውን የዓለማችን ታላቁን ሮኬት መሞከር ጀመረ። ‎ ‎የኤሎን ማስክ ኩባንያ SpaceX፣ የሰውን ልጅ ወደ ማርስ ለማጓጓዝ የተወጠነውን ግዙፉን “Starship” ሮኬት በይፋ እያከናወነ ይገኛል። በአሁኑ ወቅት እየተደረጉ ያሉቱ የሙከራ ሂደቶች የሮኬቱን ክብደት የመሸከም አቅም እና የቁጥጥር መረጃዎችን የያዙ ናቸው። ‎ ‎የሮኬቱ ልዩ የሚያደርገው ባህሪ ሙሉ በሙሉ ጥቅም ላይ መዋል መቻሉ (fully reusable) መሆኑ ነው። ይህም የጉዞ ወጪን በከፍተኛ ደረጃ በመቀነስ የህዋ ቱሪዝምን እና አዲስ የኢኮኖሚ ዘመንን እውን ያደርጋል። ‎ ‎ይህ እርምጃ “የሰው ልጅ በምድር (Earth) ብቻ ሳይሆን በሌሎች ፕላኔቶችም ላይ መኖር አለበት” በሚለው ራዕይ ላይ የተመሰረተ ነው። ቀደም ሲል በፊልም ብቻ ይታዩ የነበሩ ጉዳዮች አሁን ላይ ወደ ሌላ ፕላኔት ተጉዞ የመኖር እውነተኛ ዝግጅት እየተደረገባቸው መሆኑን ያረጋግጣል። ‎ ‎✔️Official website ‎https://www.spacex.com/vehicles/starship/
395
8
Truecaller v26.3.5 (Premium).apk
569
9
trucaller premium የምትፈልጉ ፈልጉ በነጻ ይዤላችሁ መጥቻለሁ!!!!!!!🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡
519
10
MacroDroid - Device Automation_5.63.15_APKPure.apk
559
11
MacroDroid 🤖 ስልካችሁን "Auto-Pilot" ላይ አድርጉት! በዕለት ተዕለት የምታደርጓቸውን የስልክ ተግባራት በራሱ ጊዜ እንዲሰሩ (Automation) የሚያደርግ እጅግ ጠቃሚ መተግበሪያ ነው። ለምሳሌ፦ "ብሉቱዝ ሲበራ ሙዚቃ በራሱ እንዲከፍት"፣ "ከቤት ስወጣ ዋይፋይ እንዲያጠፋ" ወይም "ባትሪ 15% ሲደርስ የተወሰኑ መተግበሪያዎችን እንዲዘጋ" የሚሉ ትዕዛዞችን (Macros) በቀላሉ ማዘጋጀት ትችላላችሁ። ጊዜ ለመቆጠብ፣ የስልክ ባትሪ ለመቆጠብ እና ስልካቸውን በብልሃት ለመጠቀም ለሚፈልጉ
480
12
Google Earth_10.106.76.00_APKPure (1).xapk
426
13
No text...
424
14
Google Earth 🌍 አለምን ካላችሁበት ሆናችሁ በ3D ቃኙ! መላውን ዓለም በሳተላይት ምስሎች እና ባለ 3 ዲ (3D) እይታዎች ለመጎብኘት የሚያስችል ድንቅ መተግበሪያ ነው። ታዋቂ ቦታዎችን፣ ታሪካዊ ከተማዎችን እና የተፈጥሮ መስህቦችን ልክ እዚያው እንዳላችሁ ሆነው በስልካችሁ መመልከት ትችላላችሁ። የጉዞ መርሃግብሮችን (Voyager) በመጠቀምም ስለተለያዩ ቦታዎች አስደናቂ እውነታዎችን ማወቅ ይቻላል።
370
15
Sketch AR 🎨 ስእል መሳል አልችልም ማለት ድሮ ቀረ! ይህ መተግበሪያ የ Augmented Reality (AR) ቴክኖሎጂን በመጠቀም ስዕል እንዴት መሳል እንደምትችሉ በቀላሉ ያስተምራል። በስልካችሁ ካሜራ አማካኝነት የምትፈልጉትን ምስል በወረቀት ላይ ያሳያችኋል፤ እናንተም በስልካችሁ እያያችሁ መስመሩን በመከተል በቀላሉ መሳል ትችላላችሁ
420
16
No text...
501
17
ሰላም የDan | Digital Pulse ቤተሰቦች👋፤ ዛሬ ስልካችሁን ከተራ መገናኛነት አውጥተው፣ የእለት ተእለት ህይወታችሁን ወደ "Auto-Pilot" የሚቀይሩ እና እጅግ አዝናኝ የሆኑ 4 አስገራሚ መተግበሪያዎችን (Apps) ይዘንላችሁ መጥተናል።
611