cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መረጃ ነጋሪ

በ6227 ይደውሉ 1.ስለ ፓስፖርት እና የኢምግሬሽን መረጃ 2.ስለ መንጃ ፍቃድ ት/ቤቶች መረጃ 3.ስለ መብራት ሀይል እና ውሀ ልማት መረጃ 4.ውል እና ማስረጃ ጉዳይ ቢኖሮት 5.አዲስ ስለወጡ የግል የመንግስት እና የ NGO ስራዎች አስተማማኝ መረጃዎችን ያገኛሉ::

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
182
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የፌስቡክ እና ኢንስታግራም መቋረጥ ... አ/አ ከተማ ጨምሮ በተለያዩ ከተሞች የፌስቡክና ኢንስታግራም አገልግሎት ተቋርጧል። የፌስቡክ እና ኢንስታግራም አገልግሎት ከተቋረጠ ከአንድ ሰዓት ተኩል በላይ ሆኖታል። ሁለቱም አገልግሎቶች ግን በVPN እየሰሩ መሆኑን ማረጋገጥ ተችሏል። በተጨማሪ ሁለቱም አገልግሎቶች በOpera Browser ያለ ተጨማሪ VPN መተግበሪያ ይሰራሉ። አገልግሎቶቹ የተቋረጡበትን ምክንያት እስካሁን ለማወቅ ባይቻልም ፤ ይህን ፅሁፍ እስከተፃፈበት ደቂቃ ድረስ አይሰሩም። ምናልባትም ባላችሁበት ከተማ አገልግሎቱ ያልተቋረጠባችሁ ልታሳውቁን ትችላላችሁ። @merejanegar1
Show all...
Show all...
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1442 ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም የፍቅር የጤና የመተሳሰብ ይሁንልን 🌔ኢድ ሙባረክ🌔 @merejanegari1
Show all...
#እንዳትደናገጡ 1 ሺ 442ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል ግንቦት 5/2013 እንደሚከበር ትላንት መገለፁ ይታወሳል። ዛሬ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን እንዳሳወቀው በዓሉ በሚከበርበት እለት ለበዓሉ ድምቀት ከጧቱ 12:00 ሰዓት ላይ 9 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል። ይህን ህብረተሰቡና ባለድርሻ አካለት እንዲያውቁት ሲል የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን መልዕክቱን አስተላልፏል። @merejanegari1
Show all...
☎️☎️ 6227 👉👉 ስለ ፓስፖርት እና 👉👉 የኢምግሬሽን መረጃ ለመጠየቅ 👉ስለመንጃ ፍቃድ ት/ቤቶች መረጃ ለማግኘት 👉መንገድ ትራንስፖርት ጉዳይ ኖሮዎት መረጃ ቢያስፈልግ 👉አዳዲስ ለሚወጡ ስራዎች መረጃ 👉ውልና ማስረጃ መረጃ ሲፈልጉ ☎️☎️ በ6227 ይደውሉ። @merejanegari1
Show all...
☎️☎️ 6227 👉👉 ስለ ፓስፖርት እና 👉👉 የኢምግሬሽን መረጃ ለመጠየቅ 👉ስለመንጃ ፍቃድ ት/ቤቶች መረጃ ለማግኘት 👉መንገድ ትራንስፖርት ጉዳይ ኖሮዎት መረጃ ቢያስፈልግ 👉አዳዲስ ለሚወጡ ስራዎች መረጃ 👉ውልና ማስረጃ መረጃ ሲፈልጉ ☎️☎️ በ6227 ይደውሉ። @merejanegari1
Show all...