cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ɰøɰ ċһѧňňєʟ😯

𝕎𝕖𝕝𝕔𝕠𝕞𝕖_𝕥𝕠_𝕞𝕪_𝕔𝕙𝕒𝕟𝕟𝕖𝕝✌️ #ғᴜɴɴʏ_ᴠɪᴅᴇᴏ😂 #ʙᴇsᴛ_ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ🌌 #ᴅᴀɴᴄᴇ_ᴠɪᴅᴇᴏ💃💃 #ᴛɪᴋ_ᴛᴏᴋ_ᴠɪᴅᴇᴏ◁▯▯▷ #ᴍᴜsɪᴄ_ᴠɪᴅᴇᴏ__ᴀᴜᴅɪᴏ🎬📀 #ʙɪʀᴛʜᴅᴀʏ_ᴘɪᴄ🎉🎊 #ᴄᴏᴜᴘʟᴇ_ᴘɪᴄ💏 📩𝕀𝕟𝕓𝕠𝕩☟︎︎ @Hay1608 @Ba21349 ᴊᴏɪɴ✨✨👇👇

Show more
Advertising posts
195
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ንስሀ ልገባ ሄጄ ለንስሀ አባቴ ሀጢያቴን ስነግራቸው "#ልጄ በዚ ሁኔታህ #ሲኦልም ከገባህ #ተመስገን ነው " አሉኝ😔 😅🤣😂 Join 👇👇 @wowww15 ሼር 🙏
Show all...
ስስምሽ ስላደርኩ ትላንትና በህልሜ ዛሬም ቶሎ ተኛሁ ልስምሽ ደግሜ ታድያ ምን ያደርጋል የህልሜ ደራሲ አትታደል ሲለኝ ህልሜን ገለባብጦ ሲስሙሽ አሳየኝ
Show all...
አስተማሪ ታሪክ🙏 ይነበብ ‼️ አንድ ሰው በበረሃ እየተጓዘ እያለ የያዘው ውሃ አልቆበት በውሃ ጥም ይያዛል ቀስ በቀስ ውሃ ጥሙ ሰውዬውን እያደከመው ይመጣል በስተመጨረሻ ከአንድ የውሃ ጉርጓድ ጋር ይደርሳል ጉርጓዱ በጣም ጥልቅ ነበረ ውሃ ይኑረው አይኑረው አይታይም፡፡ ከዚያም ከጉርጓዱ ጎን አንድ አሮጌ የውሃ መሳቢያ ሞተር አለ ሞተሩ ላይ እንዲህ የሚል ፅሁፍ ሰፍሯል፡፡ ‹‹ይህ የውሃ መሳቢያ ሞተር የሚሰራው #በውሃ ነው›› ይላል፡፡ ከሞተሩ ጎን አንድ ጆግ ሙሉ ውሃ ተቀምጧል ጆጉ ላይ እንዲሁ አንድ ፅሁፍ ሰፍሯል ‹‹ወዳጄ ሆይ ይህንን ጆግ ውሃ ሞተሩ ውስጥ ጨምረው ሞተሩ ብዙ ውሃ ያወጣልሃል ታዲያ አደራ አንተም እንዳንተ ላለ ሌላ #መንገደኛ ይጠቅማልና ውሃው ከጉርጓዱ ሲወጣልህ ጆጉን #ሞልተህ ማስቀመጥን አትርሳ›› ይላል፡፡ በጆግ ያለውን ውሃ ሞተሩ ውስጥ ይጨምረው ወይስ ይጠጣው? እዚጋር ሰውዬው በሁለት ሃሳብ ተወጠረ ‹‹አንደኛ ይህ ሞተር አርጅቷል ጨምሬው #ባይሰራ ይህንንም ውሃ አጣሁ ማለት ነው #ሞትኩ ማለት ነው☹️ ስለዚህ ልጠጣውና ህይወቴን ላድን ፡ ደሞ ማሳሰቢያውስ ውሃው ያለሞተር #አይሰራም እንደኔ ውሃ የተጠማ ሰው ቢመጣ ይህንን ማንቀሳቀሻ ከጠጣሁት #ይሞታሉ›› 🙍‍♂ብሎ ለራሱም ለሌሎቹም አሰበና በሃሳብ ተወጠረ በስተመጨረሻ በብዙ ጭንቀት ተወጥሮ ትልቅ ውሳኔ ወሰነ እንዲህ አለ ‹‹ውሃውን ወደሞተሩ ብጨምረው ይሻላል ከሰራ ጥሩ ካልሰራ ግን እሞታለሁ እንጂ በፍፁም ይህንን ጆግ ውሃ ጠጥቼ ሄጄ #ዛላለሜን ስለዚህ ጉርጓድና ይህንን ውሃ አተው #ስለሚሞቱ ሰዎች እያብኩ መኖር አልፈልግም›› ❌አለ፡፡ ከዚያም የጆጉን ውሃ ወደ አሮጌው ሞተር ውስጥ #ጨመረውና የሞተሩን ማስነሻ #ተጫነው፡፡ ሞተሩም ድምፅ እያሰማ ውሃ የማውጣት ስራውን ጀመረ፡፡ ሰውዬው #ተደነቀ🤭 የሚፈልገውን ያህል ጠጣ አካባቢው በሙሉ በውሃ እራሰ ከጠበቀው በላይ አካባቢው ሁሉ ውሃ በውሃ ሆነ😃 ከዚያም በተባለው መሰረት እሱም ጆጉን በውሃ #ከሞላው ቦሃላ ጆጉ ላይ ፅሁፍ #ጨመረበት ‹‹#እመኑኝ በትክክል #ይሰራል›› አለ፡፡ እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው #ለራስ ማሰብ በህይወት #መኖር ነው #ለሌላው ማሰብ ግን #ሰው_መሆን ነው‼️ያለህን #ሳትሰስት ከሰጠህ በእጥፍ ድርቡ #ፈጣሪ ይሰጥሃል፡፡ ሰውዬው ጆግ ውሃ ሰቶ አካባቢን የሚያርስ ውሃ እንደተቸረው አንተም የምትሰጣት ጠብታ #ከልብህ ከሆነ #በእጥፉ ይሰጥሃል፡🙏 መስጠትን ብቻ ሳይሆን አሰጣጥህ ወሳኝነት አለው፡፡ አንዳንዴ #ከመንጠቅ የማይተናነስ መስጠትም አለ‼️ መልካም ቀን🙏 @wowww15 ሼር አደራ🙏
Show all...
ዲሽ ስራልን ተብየ ሄጄ ቆንጆ ቺክ አየሁ ዛሬ ebs ጭኜ Fana ደሞ ነገ ነው የምጭነው ብያት እየወጣሁ ነው🚶😋 በየቀኑ አስቂኝ ቀልዶች ለማግኘት Join ያድርጉ።👇 @wowww15 @wowww15
Show all...
#እንዲህ_ነው_ዘረፋ 👍👍👍👍👏👏 የታጠቁ ዘራፊዎች ወደ ባንክ ገብተው “አንድም ሰው እንዳይንቀሳቀስ! ገንዘቡ የመንግሥት ነው፤ ህይወታችሁ ግን የእናንተ ነው” ሲሉ ድምጻቸውን ከፍ አድርገው ተናገሩ፡፡ ሁሉም ሰው ወለሉ ላይ በደረቱ ተኛ፡፡ ይኼ “Mind Changing Concept” ይባላል፤ ከተለመደው ወጣ ባለ መልኩ የሰዎችን አስተሳሰብ መቀየር ነውና፡፡ ጠረጴዛ ላይ ተደፍታ የነበረች አንዲት ሴት የማጉረምረም ድምጽ ስታሰማ፣ ከዘራፊዎች አንዱ ቆጣ ብሎ፣ “እመቤት እንደሰለጠነ ሰው አስቢ እንጂ፡፡ ይህ እኮ ዘረፋ እንጂ አስገድዶ መድፈር አይደለም ” አላት፡፡ ፀጥ አለች፡፡ ይኼ “Being Professional” ነው፤ በሰለጠንክበት ጉዳይ ላይ ብቻ ትኩረት ታደርጋለህና፡፡ ዘራፊዎቹ ያለምንም ችግር ቤታቸው ገቡ፡፡ ከዘራፊዎቹ መካከል ልጅ እግሩ እና የMaster of Business Administration ተመራቂው የተዘረፈው ገንዘቡ እንዲቆጠር ሃሳብ አቀረበ፡፡ ነገር ግን በዕድሜ ታላቅ የሆነውና እስከስድስተኛ ክፍል ብቻ የተማረው ዘራፊ፣ በቁጣ “አንተ የማትረባ ደደብ! ይህን ሁሉ ገንዘብ ማን ይቆጥራል? ዛሬ ማታ በቴሌቪዥን ዜና ላይ ስንት እንደዘረፍን ይነግሩናል፡፡” ይኼ “Experience” ይባላል፡፡ ዛሬ ዛሬ በትምህርት ከሚገኝ ዕውቀት ይልቅ ‘ልምድ' የበለጠ ዋጋ አለው፡፡ ዘረፋው ከተፈፀመ በኋላ፣ የባንኩ ማናጀር የባንኩን ሱፐርቫይዘር ጠርቶ በአስቸኳይ ፖሊስ እንዲጠራ ነገረው፡፡ ሱፐርቫይዘሩ ግን፣ “ቀይ ተረጋጋ! እየውልህ፣ መጀመሪያ ከካዘና 10 ሚሊየን አንስተን ለራሳችን እንውሰድ፡፡ ከዚያም ባለፉት ወራት የወሰድነውን 70 ሚሊየን እንጨምርበት፡፡ ለፖሊስ ሪፖርት ማድረግ ያለብን ይህን ገንዘብ ዛሬ ከተዘረፈው ጋር ደምረን ነው” አለው፡፡ ይኼ “Swim with the tide” ይባላል፡፡ የተፈጠረን አስቸጋሪ ሁኔታ ለራስ ጥቅም ማዋል እንደማለት፡፡ ሱፐርቫይዘሩም አለ፣ “በየወሩ ዘረፋ ቢካሄድብን እንዴት መልካም ነበር!” በሚቀጥለው ቀን፡፡ ከባንኩ የተዘረፈው ገንዘብ 100 ሚሊየን እንደሆነ በቴሌቪዥን ዜና ተነገረ፡፡ ዘራፊዎች ደነገጡ፤ የዘረፉትንም መቁጠር ጀመሩ፤ ማመን አቃታቸው፤ ደግመው ቆጠሩ፤ ያው ነው፡፡ ትንሽ ቆይተው እንደገና መቁጠር ጀመሩ፤ ተመሳሳይ መጠን - 20 ሚሊየን ብቻ! በጣም ተናደዱ፣ “እኛ ህይወታችንን ለአደጋ አጋልጠን 20 ሚሊየን ብቻ ስናገኝ፣ የባንክ ማናጀሩ ቁጭ ብሎ 80 ሚሊየን እንዴት ያገኛል?” ከንፈራቸውን ነከሱ፣ ጠረጴዛውን በቡጢ ነረቱ፡፡ ሌባ ከመሆን መማር ይሻላልbማለት ይህ አይደል?i (Africa’s elites are lords of poverty! ያለው ማን ነበር?) የማናጀሩ ፊት በፈገግታ እንደ ማለዳ ፀሐይ አብረቅርቋል፤ የደስታ ግምጃ አድምቆታል፡፡ በሽርክና ገበያው የተፈጠረበት ጉድለት ተሞልቶለታልና፡፡ ይኼንን “Seizing the opportunity” ይሉታል፡፡ ዋነኞቹ ዘራፊዎች እነማን ናቸው? የሚል ጥያቄ ማስቀመጥ ፈልጌ የነበረ ቢሆንም ከወቅቱ ጋር ላይሄድ ይችላል ብዬ በማሰብ ትቼዋለሁ፡፡ ©ዲ/ን ዳንኤል ክብረት 😞😞ከ ቅዠት የፀዳ አዳር ተመኘው😞😞 @wowww15 ይቀላቀሉን
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🎉 የ 10,000 ብር ቦነስ ስጦታ ለቴሌግራም ተጠቃሚዎች ይፍጠኑ አሁኑኑ ቦቱን በማስጀመር አሸናፊ ይሁኑ 🎁 🎁 የ 2022 የአለም ዋንጫ አዘጋጅ ኳታር የአለም ዋንጫ መረጃዎች የምትለቅበትን የቴሌግራም ቻናል ለብዙዎች ተደራሽ ለማድረግ በማሰብ ቻናሉን ለሚቀላቀሉ በሙሉ የ 10,000 ሺህ ብር ቦነስ አዘጋጅታለች 🤑🤑 📉 የአለማችን ቱጃር የአረብ ሀገር የሆነችው ኳታር በዘንድሮው የአለም ዋንጫ ላይ ከ 220 ቢሊዮን ዶላር በላይ በማውጣት የአለማችንን በአይነቱ የመጀመርያውን ዘመናዊውን ስታድየም በመገንባት የአለም ዋንጫውን አስጀምራለች!! 🎁 በዚህም የኳታር መንግስት ለኢትዮጵያ እና ለሌሎች 8 የአፍሪቃ ሀገራት ከ 20,000,000 ብር በላይ በመመደብ ዜጎች ስልኮቻቸውን ( ቴሌግራማቸውን) ብቻ ተጠቅመው ወደ አለም ዋንጫው የቴሌግራም ገፅ በመግባት ወይም ሌሎች ወዳጆቻቸውን ወደ ገፁ ሲጋብዙ ተሸላሚ የሚሆኑበትን መንገድ አዘጋጅቷል!! 🗝 ማብራርያ 1/ ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት  ቦቱን ሲያስጀምሩ  10,000 ብር ማስጀመርያ ቦነስ ወደ አካውንቶ ገቢ ይሆናል👇👇 https://t.me/Qatar_WorldCup2022Bot?start=r01589021650 https://t.me/Qatar_WorldCup2022Bot?start=r01589021650 2/ በመቀጠል  ቦቱ ላይ ካሉ ምርጫዎች መሀል '' የኳታር አጋር ለመሆን '' የሚለውን ምርጫ በመንካት የሚመጣልዎን መልዕክት ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት 1 ወዳጆ በእርሶ ግብዣ ቦቱን መጠቀም ሲጀምር እርሶ ተጨማሪ 500 ብር ያገኛሉ !! ማሳሰብያ የክፍያ መንገድ :- በቴሌብር እና በ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ !! መልካም ዕድል በቀን እስከ 50,000 ብር ድረስ ማውጣት ይችላሉ!!
Show all...
   ❤️‍🔥❤️‍🔥#ውጋት💔 ሌት ተቀን ሳስባት ስወዳት ሳፈቅራት🥰 ግራ ጎኔ እንድቶን #ስመኝ ስጠብቃት ግራ ጎኔ #ያልኳት☹️ ግራ ጎኔን #ወግታ🔪❤️‍🩹 #ውጋት ሆነችብኝ ስጠብቃት ቀርታ😒   #____ላንች ነዉ😔💔  @wowww15
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ አለም ዋንጫ ይጀምራል #የወንዶች ማዕከላዊ ኮሚቴ መግለጫ 😎😂 ውድ ሚስቴ/Girlfriend/ እንደምታውቂው የአለም ዋንጫ ዛሬ ሊጀመር ነው ስለዚህ ይህን የአቋም #መግለጫ ማውጣት አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል!🤗 1 #ወሩን መሉ ሪሞቱ በእጄ ይሆናል 😐 2 በቃ ሚጀምር ቃል መጠቀም ክልክል ነው ቃና ቲቪ #ትዝ እንዳይልሽ‼️😒 3 በዚ ወር ልደት ክርስትና ሰርግ ሞት ቢኖር እንደማልሰማ እና እንደማልሳተፍ ለሚውለዱትም ለሚሞቱም ንገሪልኝ 4 ጨዋታ እያየሁ ማውራት #አይፈቀድም ወይ #እረፍት ላይ ወይም ጨዋታው ሲያልቅ #መጠበቅ ይኖርብሻል!😕 5 ቲቪው ባለበት 20 ሜትር ውስጥ ማለፍም ሆነ ማቋረጥ ክልክል ነው‼️ 6 ሚያናድድ ጥያቄ መጠየቅሽን #እንድታቆሚ! ልክ ይሄ ጨዋታ ቸልሲ ከ እንግሊዝ ነው እንዴ🤔 አይነት!😡 7 ሮናልዶ የብራዚሉና ሮናልዶ የፖርቱጋሉ ምንም ዝምድና እንደሌላቸውና ግብፅ፣ጣልያን እና ኤርትራ ለአለም ዋንጫ እንዳላለፉ ቀድሜ ላሳውቅሽ😒🙌 8 በዚ ሁሉ ክልከላ ውስጥ የተፈቀደልሽ 1 ነገር #ኮንዶሚኒየም ከደረሰኝ ብቻ ንገሪኝ🙎‍♂ 9 እኛ ስንኖር ባል ስንቆይ አባት ስንሞት የ አርሰናል ደጋፊ እንሆናለን 10 በዚ ወር የሚረገዝ ልጅ ስሙን የማውጣት መብት ላንቺ ይሰጥሻል #ስለማይረገዝ😎 የማእከላዊ ኮሚቴ የቦርድ ሊቀመንበር ኳታር! የማይታይ ፊርማ✍ :) 😁😂😅 @wowww15 #ሼር አደራ ምርጦቼ🙏
Show all...
❤️* ላገባሽ *⚽️❤️ " ምድረ ተከላካይ፣😏 የማህል አማካይ፣ ያም ገፍቶ፤ ያም ገፍቶ፤ ለኔ ሲያቀብለኝ፤ እኔ #አገባሻለሁ ለጎሉ #ቅርብነኝ 🤗 ብየ ብፎክርም #አልተሳካልኝም😔 አታልየ፣ አታልየ፣ ወደ ውጭ ሰደድኩሽ #አገባለሁ ብየ🤦‍♂ ወደ ውጭ ወጥተሽስ ፣ መች ተስፋ እቆርጣለሁ፤ ያን በረኛ ነኝ ባይ፣ ለመያዝ ሲሞክር #አስነክቸዋለሁ💪 አንችን ከሩቅ ቦታ #ለመች ሰው ትቼ ላገባ #እለፋለሁ፣ አጥቂ፣ ተከላካይ፣ አማካይ ገፍቼ😮‍💨 እንዲህ ነው #ጅል አጥቂ፤🙄 ከፊትለፊት ስቶ #ከኮርና ጠባቂ!🙍‍♂💔 ❤️‍🔥❤️ @wowww15 #ሼር አደራ ምርጦቼ🙏
Show all...
❤️❤️🥰 ወደድኳት ብዬ - ሳወራ ላገር ምድረ ገራገር😁 የማላውቅ መስሎት - #እንዳዲስ ነገር🤗 ደካማ ጎኗን - መጥቶ #ሲናገር🤦‍♂ ሁሌ #እስቃለሁ - እንደለመድኩት😁 መጀመርያውኑ #ምኗን_ሆነና - ታድያ #የወደድኩት🤷‍♂ ❤️😘 @wowww15 #ሼር አደራ ምርጦቼ🙏
Show all...