cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ፈጥኖ ደራሽ የሥራ ማሥታወቂያ

አዳዲሥ የሚወጡ የሥራ ማሥታወቂያወችን ቶሎ እናደርሣል

Show more
Advertising posts
239
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

https://www.lmis.gov.et በዚህ ሊንክ ተጠቅመው የውጭ ፕሮሠስ ይሙሉ መልካም እድል........
Show all...
LMIS Ethiopia

Generated by create next app

Show all...
LMIS Ethiopia

Generated by create next app

ከላይ ያለውን ሊንክ በመጠቀም የኢትዩ መንግስት ያዘጋጀውን የውጭ እድል ይጠቀሙ
Show all...
ልዩ የስልጠና ዕድል ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ (በድጋሜ የተለጠፈ) 1. በአራተኛ ዙር አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾች በሚሰጠው ስልጠና ለመሳተፍ ምዝገባ እስከ ጥር 16/2015 ዓ.ም ድረስ ይቆያል። 2. ምዝገባ የሚካሄደው ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ ነው 3. ምዝገባውን በሚቀርባችሁ የባንኩ ቅርንጫፍ በመሄድ መመዝገብ ይቻላል 4. ለምዝገባ የወጡ መስፈርቶች፣ 4.1. ለስልጠና ለመመዝገብ ሲሄዱ ተመዝጋቢው ማንነቱን የሚገልጽ ማስረጃ መያዝ አለበት 4.2 ስልጠና ፈላጊው ወይንም ህጋዊ ወኪሉ እራሱ በአካል ቀርቦ መመዝገብ አለበት 4.3 ሰልጣኞች የትምህርት ዝግጅታቸው ቢያንስ የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ወይም በቀድሞው የ10ኛ ክፍል ያጠናቀቁ ወይም በአሁኑ የ12ኛ ክፍልን ያጠናቀቁ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ ነገር ግን ቀደም ብሎ በንግድ ስራ ላይ ቢያንስ ሶስት ዓመት ሲሰሩ የቆዩ ሆነው ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ ከቻሉ ስልጠናውን መውሰድ ይችላሉ 4.4. ለሰርተፍኬት ብቁ ለመሆን ሰልጣኙ ለአምስት ተከታታይ ቀናት ሳያቋርጥ መሰልጠን ይጠበቅበታል፣ 4.5 ከአሁን ቀደም በእንስሳት ሃብት ልማት ዘርፍ ተመርቃችሁ በህብረት ስራ ኮሚሽን በኩል ምዝገባ ያካሄዳችሁ በሙሉ በአራተኛው ዙር ስልጠና መሳትፍ ይኖርባችኃል። በመሆኑም በአቅራቢያችሁ በሚገኙ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቅርንጫፎች በመገኘት እንድትመዘገቡ 4.6 ባንኩ በቀጣይ የሚሰጣቸውን ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ለመጠቀም የተዘጋጃችሁ እና የአነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾች ሆናችሁ ስልጠና መውሰድ የምትፈልጉ በተመሳሳይ በአቅራቢያችሁ በሚገኙ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቅርንጫፎች ሄዳችሁ በመመዝገብ በስልጠናው መሳተፍ ትችላላችሁ ሙሉ መረጃውን እና የምዝገባ ቅርንጫፍ ቢሮዎችን አድራሻ በባንኩ የፌስቡክ አድራሻ ማግኘት ትችላላችሁ።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
★ ህዋዊ ቴክኖሎጂ አዲስ የስራ ማስታወዊያ በ0 አመት [ Fresh Graduates] ♦Deadline: Nov 30, 2022 Huawei Technologies  Vacancy Fresh Graduates. ✅ Position: Radio Frequency Engineer- intern 🔻Qualification: BSc. And above in Telecommunication, Electronics, Computer, and related fields and should be a Graduate of 2021 & 2022 Required No: 8 How to Apply?? 👇👇👇👇 https://effoysira.com/2022/11/24/huawei-technologies-vacancy-fresh-graduates/
Show all...
★ መክሊት ማይክሮ ፋይናንስ አዲስ የስራ ማስታወቂያ በ0 አመት ♦Deadline: Nov 25, 2022 Meklit Microfinance institution is looking to recruit Fresh graduates for the following job position. ✅ Position: Customer Service Officer ✔ Professions: Accounting, Banking and Finance, Business  and Related field of study. How to Apply?? 👇👇👇👇👇 https://effoysira.com/2022/11/22/meklit-microfinance-vacancy-for-fresh-graduates/
Show all...
Meklit Microfinance Vacancy For Fresh Graduates

Meklit Microfinance Vacancy For Fresh Graduates ,jobs, vacancies, jobs in ethiopia, vacancy in ethiopia, ngo jobs, finance jobs, marketing jobs, banking jobs, jobs in addis ababa,

Photo unavailableShow in Telegram
★ [NGO Job] ICRC አዲስ የስራ ማስታወቂያ በ0 አመት ♦Deadline: Dec 1, 2022 International Committee of the Red Cross Delegation in Ethiopia is looking to hire highly motivated person to fill the position of Administrative Assistgant 1. ✅Position:Administrative Assistant 1 🔻Requirements: Fresh graduate of BA degree in Accounting/management/economics and other related subjects  How to Apply Online?? 👇👇👇👇 https://effoysira.com/2022/11/22/icrc-vacancy-fresh-graduates-2022/
Show all...