cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መንሀጅ ፊርቀቱ ናጅያ

ወርቃማ ንግግሮችና አጫጭር የኦለሞችን ንግግር እንድሁም የነብዩን ﷺ ሶሒህ ሀድሶች ለማግኘት ይቀላቀሉ ያልተመቸወት ነገር ካለ ወይም አስተያየት ካለወት በዚህ ያስፍሩልን 👇 👉 @Abdu_rehim_seid_bot 👈 👆 https://t.me/+vHPSKL9cFyxhNTY0 منهاج اهل السنة والجماعة

Show more
Advertising posts
627
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-2030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
🔴🔴የቤት ፈረሳ ቤት የፈረሰባቹህ ወንድሞችና እህቶች አትዘኑ  ለሞሮኮያዊንና ለሊቢያዊያን የደረሰባቸው ሲታይ የናንተው በጣም ቀላል ነው ቤት ፈርሶ እናንተ ድናቹሀል ሊቢያዊያን ባህር መጥቶ እነሱም ቤቶቻቸውም አንድላይ ይዟቸው ሄዷል ሞሮኮያዊያን ከነ ቤቶቻቸው አብረው ጠፍተዋል አቡ መርየም
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ደጃል መካ እና መድና አይገባም።
Show all...
◾️ በድን ውስጥ ጥሩ ቢድዓ የሚባል ነገር የለም፤ በል እንደውም ሁሉም ቢድዓ ጥመት ነው። ሁሉም የተወገዘ ነው። والنبي ﷺ قال: «كل بدعة ضلالة» فلا يجوز لأحد من المسلمين أن يقول: إن في البدع شيئًا حسنًا، والرسول ﷺ يقول: « كل بدعة ضلالة» لأن هذه مناقضة ومحادة للرسول ﷺ، وقد ثبت عنه أنه قال: «كل بدعة ضلالة» فلا يجوز لنا أن نقول خلاف قوله -عليه الصلاة والسلام ◾️ ነብዩ ﷺ " ሁሉም ቢድዓ ጥመት ነው" ብለዋል።  ለአንድ ሙስሊም ለሆነ ሰው "የቢድዓ ጥሩ አለው" ሊል አይቻልለትም። ይህ መልዕክተኛውን መቃወም ነው። ምክንያቱም ነብዩ ﷺ  "ሁሉም ቢድዓ ጥመት ነው" ማለታቸው ተረጋግጧልና። ◽️ የነብዩን ﷺ ንግግር ኸልፈን(ተቃርነን) ልንናገር አይፈቀድልንም። وما يظنه بعض الناس أنه بدعة وهو مما جاء به الشرع فليس بدعة مثل كتابة المصاحف، مثل التراويح ليست بدع كل هذه مشروعة، فتسميتها بدعة لا أصل لذلك، ◽️ አንዳንድ ሰወች ደግሞ አድስ ነገር ሆኖ ( ሸሪዓ ያመጣው ነገር ነው)  እንጅ ቢድዓ አይደለም። ልክ ቁርዓን እንደመፃፍ፣ ልክ እንደተራዊሕ (እነዚህ የተደነገጉ ናቸው።) ይቺን ቢድዓ ነው ብሎ መሰየም መሰረት የለውም። وأما ما يروى عن عمر أنه قال في التراويح: «نعمت البدعة» فالمراد بهذا من جهة اللغة لا ليس من جهة الدين، ثم قول عمر لا يناقض ما قاله الرسول ﷺ ولا يخالفه قول الرسول مقدم -عليه الصلاة والسلام- لأنه قال: «كل بدعة ضلالة» قال: وإياكم ومحدثات الأمور وقال ﷺ في خطبة الجمعة: أما بعد فإن خير الحديث كتاب الله، وخير الهدي هدي محمد ﷺ، وشر الأمور محدثاتها، وكل بدعة ضلالة هذا حكمه -عليه الصلاة والسلام-، رواه مسلم في الصحيح. 🔘  ከዑመር (الله ስራቸውን ይውደድላቸውና)  በተራዊሕ ጉዳይ ላይ እንድህ ብለዋል:- "የቢድዓ ጥሩ" ይህ የተፈለገበት ቋንቋዊውን ነው እንጅ ሸሪአዊውን ቢድአ አይደለም። 🔘 የኡመር ንግግር የረሱልን ጋር አይጋጭም፤  የነብዩ ﷺ ንግግር ከሁሉም ንግግር በፊት ይቀደማል። እሳቸውም "ሁሉም ቢድዓ ጥመት ነው" ብለዋል። 🔘 የጁሙዓ ኹጥባቸው ላይ " መጤ ነገሮችን አደራችሁን" ብለዋል። 🔘 "ከዚህም በመቀጠል:- ከንግግሮች ሁሉ በላጩ የالله ንግግር(ኪታብ) ነው፤ ከመመሪያወች ሁሉ በላጩ መመሪያ የሙሀመድ ﷺ መመሪያ ነው፤ ከነገሮች ሁሉ የከፋው ደግሞ አዳድስ ፈጠራወች ናቸው። ሁሉም ቢድዓ ጥመት ነው " ይህ ነው የረሱል ﷺ ፍርድ። فلا يجوز لمسلم أن يخالف ما شرعه الله، ولا أن يعاند ما جاء به نبي الله -عليه الصلاة والسلام-، بل يجب عليه الخضوع لشرع الله، والكف عما نهى الله عنه من البدع والمعاصي، رزق الله الجميع الهداية، نعم 🔘 ለማንኛውም ሙስሊም الله የደነገገውን መቃረን አይፈቀድለትም 🔘 እንደውም ለالله መመሪያ መተናነስ፣ الله ከከለከለው ነገር መራቅ (ከቢድዓ ከወንጀል) በእሱ ላይ ግደታ ይሆንበታል። ………… ለሁላችንም الله ሒዳያ ይስጠን…………… ምንጭ 👇 https://t.me/abdu_rehim_seid/1625 🎙ታላቁ አሊም ኢማም አብደልአዚዝ  ኢብኑ ባዝ رحمه الله تعالى ✍ أبو نزير الأثري من هارا
Show all...
መንሀጅ ፊርቀቱ ናጅያ

🍁 …🚫መውሊድ በታላላቅ ኦለሞች 🚫…🍁 ① السؤال: فضيلة الشيخ عبدالعزيز، كنا في لقاء ماض قد استعرضنا رسالة وردتنا من المستمع فلاح السويد، قرية الكوز، محافظة الحسكة منطقة المالكية، وبقي له بعض الاستفسارات والأسئلة التي يمكن أن تغطي حلقة كاملة. يقول: يا شيخ عبدالعزيز، في الاستفسار الأول: نسألكم عن مولد النبي الأعظم ﷺ هل هو بدعة؟ وإني قد سمعت في بعض البلدان، ومن بعض العلماء يقولون: إنها بدعة حسنة، والله أعلم.  وفقكم الله ጥያቄ:- መውሊድ ቢድዓ ነው ወይንስ አይደለም? አንዳንድ ኦለሞች ጥሩ ቢድዓ ናት ሲሉ ሰምቻለሁ الجواب: بسم الله الرحمن الرحيم.  الحمد لله رب العالمين، والصلاة والسلام على عبده ورسوله وخليله وأمينه على وحيه نبينا وإمامنا محمد بن عبدالله وعلى آله وأصحابه، ومن اهتدى بهداه، أما بعد: الاحتفال بالموالد إنما حدث في القرون المتأخرة بعد القرون المفضلة بعد القرن الأول والثاني والثالث، وهو من البدع التي أحدثها بعض الناس استحسانًا وظنًا منه أنها طيبة، والصحيح والحق الذي عليه المحققون من أهل العلم أنها بدعة 📌 መልስ:- መውሊድ ከሦስቱ ክፍለ ዘመን በኋላ የመጣ አድስ ፈጠራ (ቢድዓ) ነው።‼️ 📌 ከፊል ሰወች ይች ጥሩ ነገር ናት ብለው አስበው ካመጧቸው ቢድዓወች መካከል አንዱ ነው። 💥 ትክክለኛው እና ትክክለኛው፣ ታላላቅ የኢልም ባልተቤቶች ያሉበት  ይቺ መውሊድ የምትባለው ነገር ቢድዓ ናት የሚለው ነው። الاحتفالات بالموالد كلها بدعة، ومن جملة ذلك الاحتفال بالمولد النبوي، ولماذا؟ 🔘 የመውሊድ በዓላት ሁሉም ቢድዓ ናቸው። ከእነዚህም መካከል የነብዩ መውሊድ ነው። ምክንያቱም لأن الرسول ﷺ لم يفعله، ولا أصحابه، ولا خلفاؤه الراشدون، ولا القرون المفضلة،كلها لم تفعل هذا الشيء   ♦️ ነብዩ ﷺ አልሰሩትም።   🔘 ሰሐቦችም አልሰሩትም።   ♦️የረሱልም ምትኮች አልሰሩትም።    🔘 ታቢዒዮች አልሰሩትም።    ♦️ ታቢዒ ታቢዒን አልሰሩትም። والخير في اتباعهم لا فيما أحدثه الناس بعدهم « መልካሙ እነሱን መከተል እንጅ ከእሳቸው በኋላ የመጡ ሰወች ያመጡትን መከተል አይደለም » ነገር ግን ከእነሱ በኋላ ያሉ ሰወች ናቸው ያመጡት وقد ثبت عنه -عليه الصلاة والسلام- أنه قال:  « إياكم ومحدثات » الأمور وقال -عليه الصلاة والسلام-: «وشر الأمور محدثاتها، وكل بدعة ضلالة» وقال -عليه الصلاة والسلام-:« من أحدث في أمرنا هذا ما ليس منه فهو رد،» «من عمل عملًا ليس عليه أمرنا فهو رد»: يعني: مردود 🍁 ነብዩ ﷺ እንድህ ብለዋል « መጤ ነገሮችን (ቢድአ) አደራችሁን» وقال « ሁሉም አድስ ፈጠራ ቢድዓ ነው፤ ቢድአ ሁሉ ጥመት ነው » وقال « የእኛ ትዕዛዝ የሌለበትን ስራ የሰራ  ያ(ስራው) ተመላሽ ነው። (ተቀባይነት የለውም) » __ فالنبي ﷺ وضح الأمر وبين أن الحوادث في الدين منكرة، وأنه ليس لأحد أن يحدث في الدين ما لم يأذن به الله، 🔘 ነብዩ ﷺ ነገሩን ግልፅ አደረጉ፤  በድን ላይ አዳድስ መጤወች የተወገዙ እንደሆኑ ገለፁ። ማንኛውም ሰው الله ያልፈቀደውን አድስ ነገር ሊያስገባ አይገባውም። وقد ذم الله من فعل هذا 🔘 በእርግጥም ይህንን ያደረገውን الله አውግዟል። بقوله سبحانه: «أَمْ لَهُمْ شُرَكَاءُ شَرَعُوا لَهُمْ مِنَ الدِّينِ مَا لَمْ يَأْذَنْ بِهِ اللَّهُ» [الشورى:٢١]  " ፣ الله ያልፈቀደውን ድን(ሀይማኖት) የደነገጉላችው አጋር አላቸውን?" والاحتفال أمر محدث لم يأذن به الله، ولا رسوله-عليه الصلاة والسلام-، والصحابة أفضل الناس بعد الأنبياء، وأحب الناس للنبي ﷺ وأسرع الناس إلى كل خير،ولم يفعلوا هذا، لا أبو بكر ولا عمر ولا عثمان، ولا علي ولا بقية العشرة ولا بقية الصحابة، وهكذا التابعون، وأتباع التابعين ما فعلوا هذا، وإنما حدث من بعض الشيعة الفاطميين 📨  ኢኽቲፋል  መጤ የሆነ ነገር ነው።( اللهም ሆነ መልዕክተኛው ያልፈቀዱት ጉዳይ ነው።) ☄ ሠሐባወች ከነብያቶች ቀጥሎ ከሰወች በላጮቹ ናቸው። ☄ ነብዩ ﷺ ዘንድ ከሰወች ሁሉ የተወደዱ ሰወች ናቸው። ☄ ከሰወች ሁሉ ወደ ኸይር የሚቻኮሉ ሰወች ናቸው። ☄ ይህንን አቡበክርም ይሁን፣ ኡመርም ይሁን ፣ ኡስማንም ይሁን፣ አልይም ይሁን ፣ የቀሩት አስሮቹም በጀነት የተመሰከረላቸው ይሁሙ ሌሎችም ሰሐቦች በአጠቃላይ አልሰሩትም። ☄ እንድሁም ታቢዒዮች፣ ታቢዒ ታቢዒንም ቢሆኑ አልሰሩምትም። ☄ነገር ግን የመጣው ከከፊል ሽዓወች ማለትም ከፋጢምዮች ነው። في مصر في المائة الرابعة كما ذكر هذا بعض المؤرخين، ثم حدث في المائة السادسة في آخرها أو في أول السابعة من ملك إربل ظن أن هذا طيب ففعل ذلك، 💥 በግብፅ በአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን አንዳንድ የታሪክ ምሁራን እንደተናገሩት ከዚያም በስድስተኛው ክፍለ ዘመን መጨረሻ ላይ ወይም በሰባተኛው ክፍለ ዘመን የኤርቢል ንጉሥ መጀመሪያ ላይ ተከሰተ እና ይህ መልካም ነው ብሎ ስላሰበ ይህንን ሰራ። والحق أنه بدعة؛ لأنها عبادة لم يشرعها الله ، والرسول ﷺ ،قد بلغ البلاغ المبين ، ولم يكتم شيئًا مما شرعه الله، بل بلغ كل ما شرعه الله وأمر به 📌 እውነታው ግን ይህ አድስ ፈጠራ(ቢድዓ) ነው 📌 ይህ (መውሊድ) الله ያልደነገገው ኢባዳ ነው። መልዕክተኛው ﷺ ጥሩ የሆነን ማድረስ አድርሰዋል። الله የደነገገውን ነገር ምንም አልደበቀም። ( ሁሉንም الله የደነገገውን ነገር አድርሷል።) وقال الله سبحانه: الْيَوْمَ أَكْمَلْتُ لَكُمْ دِينَكُمْ [المائدة:٣] 📌« የዛሬን ቀን ድናችሁን ሞላሁላችሁ » فالله قد أكمل الدين وأتمه، وليس في ذلك الدين الذي أكمله الله الاحتفال بالموالد، فعلم بهذا أنها بدعة منكرة، لا حسنة، وليس في الدين بدعة حسنة، بل كل البدع ضلالة كلها منكرة، ▪️ ፣الله በርግጥም ድኑን ሙሉ አድርጎታል። ◽️ በእዚህ ድን ውስጥ(الله ሙሉ ባደረገው ድን ውስጥ) መውሊድ የሚባል ነገር የለም። ◽️ በእዚህ ይህቺ የተወገዘች ቢድዓ እንጅ ጥሩ ቢድዓ አለመሆኗን እወቅ።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🌔 ሐቅ🌒 => ሀቅ ብሎ ማለት ብዙ ሰወች የሄዱበት ወይንም ብዙ ሰወች ያሉበት ወይንም ብዙ ሰወች ትክክል ነው ብለው የመሰከሩለት አይደለም። 🔘 ሐቅ ብሎ ማለት በእሱ ላይ የቁርዓን እና የሐድስ መረጃ ያለበት ነገር ነው።  ▪️ ሀቅ ብሎ ማለት የጥንት የጧቶቹ የሄዱበት መንገድ ነው። ▫️ ሰወች በሀቅ ይመዘናሉ እንጅ ሀቅ በሰወች አይመዘንም። ◾️ ሀቅ ምንጊዜው ትኖራለች ……ሀቅ የበላይ ናት…… መንሀጅ ፊርቀቱ ናጅያ http://t.me/Abdu_rehim_seid
Show all...
‏كان الصحابي الجليل #أبوموسى_الأشعري رضي الله عنه يقول إذا فرغ من صلاته : اللهم اغفر لي ذنبي ويسر لي أمري وبارك لي في رزقي [ مصنف ابن أبي شيبة٢٩٨٦٥ ]
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ዝም ያለ ነጃ ሆነ
Show all...
❍እህቴ ሆይ ☜ ★★★★★★ •አደራሽን ‘ፍቅረኛ‘ ሆኖ አበባ የሚያቀርብልሽን ሰው በመፈለግ ግዜሽን አታባክኚ! •አደራሽን ‘ጡንቻማ‘ ሆኖ ከጥቃት የሚከላከልሽንም ሰው አትፈልጊ! •‘አንባቢ‘ ሆኖም ልክ እንደ ምሁር ንግግሩ አሳማኝ የሆነ ሰው ፍለጋም አትኳትኚ! •እንደ አባትም የመካሪ ወንድ ያለ አትበይ! አደራ •‘ሀብታምም‘ ሆኖ በስጦታ የሚያጨናንቅሽንም ሰው አታልሚ! ❍" እህቴ_ሆይ " ይልቅ ትክክለኛውን ወንድ ፈልጊ፣ ያ ለጌታው ታዛዥ የሆነ ያ ለጌታው ታማኝ የሆነ ያ „„„„„„„„„„„„„„„„„„! እርሱ ነውኮ “ወንድ“ ብሎ ማለት!!! እናም ይህን ወንድ ካገኘሽው በእርሱ ውስጥ •ፍቅርንም፣•ወንድምንም ፣•የተማረ ጭንቅላትንም፣•አባትንም፣•ሀብትንም ታገኛለሽ!! ❍ይህ ሰው ላንቺ ወንድ ይሆንልሻል እንጂ ባንቺ ላይ ወንድ አይሆንብሽም!!!!
Show all...
👌 የዱንያ ሂወትህ የዛሬ ቀንህ ነው ስለነጌው ምንም አታውቅም ነጌ እኮ ላትኖርም ትችላለህ 👉 ዱንያ ላይ የወደፊት ሂወቴ ብሎ ነገር የለም 👌 የወደፊት ሂወት ያለው እዛ ነው ጀነት ወይም ጀሀነም ሶስተኛ ቦታ የለም {  فَرِیقࣱ فِی ٱلۡجَنَّةِ وَفَرِیقࣱ فِی ٱلسَّعِیرِ } [سُورَةُ الشُّورَىٰ: ٧] ከፊሉ በጀነት ውሰጥ ከፊሉም በእሳት ውስጥ ነው፡፡ እኔ የት ይሆን የምሆነው ብለህ አሳስቦህ ያውቃል ⁉️ https://t.me/abduselamabumeryem/4197
Show all...
📚 ከሰለፎች ምክር 📚

👌 የዱንያ ሂወትህ የዛሬ ቀንህ ነው ስለነጌው ምንም አታውቅም ነጌ እኮ ላትኖርም ትችላለህ 👉 ዱንያ ላይ የወደፊት ሂወቴ ብሎ ነገር የለም 👌 የወደፊት ሂወት ያለው እዛ ነው ጀነት ወይም ጀሀነም ሶስተኛ ቦታ የለም { فَرِیقࣱ فِی ٱلۡجَنَّةِ وَفَرِیقࣱ فِی ٱلسَّعِیرِ } [سُورَةُ الشُّورَىٰ: ٧] ከፊሉ በጀነት ውሰጥ ከፊሉም በእሳት ውስጥ ነው፡፡ እኔ የት ይሁን የምሆነው ብለህ አሳስቦህ ያውቃል ⁉️

https://t.me/abduselamabumeryem/4197

ረሡልﷺ እንዲህ ብለዋል 🔘ከረመዷን በመቀጠል በላጩ ፆም 📌 የሙሀረም ወር ( አሹራ) ፆም ነው ። 📙📘ምንጭ [ ሰሂህ ሙስሊም  1163]✅
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.