የቁርአን ተፍሲር በሸይኽ አሊ አሚን
Open in Telegram
የሸይኽ አሊ አሚንን የቁርአን ተፍሲር የድምፅ ቅጂዎች በዚህ ቻናል ያገኛሉ። ያላችሁን ሀሳብ አና አስተያየት @Emamzhby432 ይላኩልን።
Show more3 425
Subscribers
+524 hours
+107 days
+3730 days
Posts Archive
#part 2 🎬
لقاء الشيخ محمد توفق مع الشيخ علي أمين 🤝💚 ሸይኽ ሙሐመድ ተውፊቅ💚 ሸይኽ አሊ አሚን 🕌
https://t.me/sheikhaliamin 🔗
لقاء الشيخ محمد توفف مع الشيخ علي أمين ሸይኽ ሙሐመድ ተውፊቅ💚 ሸይኽ አሊ አሚን
#part 2 🎬
لقاء الشيخ محمد توقف مع الشيخ علي أمين 🤝💚 ሸይኽ ሙሐመድ ተውፊቅ💚 ሸይኽ አሊ አሚን 🕌
https://t.me/sheikhaliamin 🔗
لقاء الشيخ محمد توقف مع الشيخ علي أمين ሸይኽ ሙሐመድ ተውፊቅ💚 ሸይኽ አሊ አሚን
ይህንን የዩቱብ ገፅ ሰብስክራይብ ያድርጉ 📺👍🔔 https://youtube.com/@sheikhaliamin?si=aCgzXt963CfxerXQ
ውድ የሸይኽ አሊ አሚን ደርስ ተከታታዮች በሙሉ የአልፊየቱ ገሪብ አል ቁርዓን ደርስ እስከሚያልቅ ድረስ ሌሎች ደርሶች እየተለቀቁ አለመሆኑ ይታወቃል ስለሆነም የየለቱን ደርሶችን ማግኘት ለትፈልጉ ይህንን አዲሱን ቻናላችንን በመቀላቀል ደርሶችን መከታተል ትችላላችሁ👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/merkezsheikhali
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا وَحَبِيبِنَا مُحَمَّدٍ 🌹🤲، وَاشْرَحْ لَنَا فِي زُمْرَتِهِ، وَاجْعَلْنَا مِنْ أَهْلِ شَفَاعَتِهِ، وَأَحْيِنَا عَلَى سُنَّتِهِ، وَتَوَفَّنَا عَلَى مِلَّتِهِ، وَأَوْرِدْنَا حَوْضَهُ 🕊️. يَا حَيُّ يَا قَيُّومُ، إِنَّكَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ ✨.
✨🚀 ለሁሉም የTelegram ቻነል እና Group ባለቤቶች 🚀✨
╔══════════════════╗
🔥 ከ Viral Wave ልዩ የFREE PROMOTION እድል 🔥
╚══════════════════╝
🏷 ቻነላችሁን ወይም Group በፍጥነት 📈
💯% በነፃ እናሳድጋለን!
⚡️ አሁኑኑ ያስመዝግቡ 📥
⏳ ለተወሰኑ ቻነሎች ብቻ ቦታ አለ‼️
━━━━━━━━━━━━━━━
🔰 Folder 1 🔰
✨ Above ➣ 200+ Channel Subscribers
✨ Above ➣ 500+ Group Members
━━━━━━━━━━━━━━━
🔰 Folder 2 🔰
🚀 Above ➣ 500+ Channel Subscribers
🚀 Above ➣ 1000+ Group Members
━━━━━━━━━━━━━━━
🌐📊 ቻናላችሁን FREE ለማሳደግ
📩 አሁኑኑ ያናግሩን 👇👇
⭕️👉 @Mmuhhammedd 👈⭕️
━━━━━━━━━━━━━━━
🔥 VIRAL WAVE 🔥
📈 Grow Faster • Reach More • Go Viral
💎 ዘመናዊ • ፈጣን • አስደናቂ Promotion
━━━━━━━━━━━━━━━
✨🌙━━━━━━━━━━━━━━━━━━🌙✨
📖 1. የዘንድሮው የዐሹራ ፆም መቸ ነው የሚውለው?
⚡️ ፈጣን መልስዎን ከስር ይምረጡ! 🎯 ትክክለኛውን መልስ ብቻ ይምረጡ! ✅🔥
✨🌙━━━━━━━━━━━━━━━━━━🌙✨
🕌 የአሹራ ፆም!
🌹 ቢስሚላህ 🌹 አልሃምዱሊላህ
💎 ይህንን ታላቅ ቀን መፆም ያለፈውን የ365 ቀናት (የአንድ ዓመት) ወንጀል ያስምራል። 🤲✨
⭐️ በላጩና ተመራጩ አፆፃም
ነብዩ ﷺ አይሁዶችን ለመለየት ዘጠነኛውንም ቀን አብሮ ለመፆም አስበው ስለነበር፣ በላጩ መንገድ ረቡዕ (ሰኔ 17) እና ሐሙስ (ሰኔ 18) አከታትሎ መፆም ነው። 🌙🤍
📜 ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
﴿صِيَامُ يَوْمِ عَاشُورَاءَ، أَحْتَسِبُ عَلَى اللَّهِ أَنْ يُكَفِّرَ السَّنَةَ الَّتِي قَبْلَهُ﴾
💫 "የዐሹራ ቀን ፆም፣ ከእርሱ በፊት ያለውን አንድ ዓመት ኃጢአት አላህ እንዲያስምር ተስፋ አደርጋለሁ።" 🤲💚
📢 ሌሎችንም በማስታወስ የአጅሩ ተጠቃሚ እናድርጋቸው! 🌹 ባረከላሁ ፊኩም 🌹
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🚀 ቻናላችሁን በነፃ ለማሳደግ አናግሩኝ 👇👇
⭕️👉 @Mmuhhammedd 👈⭕️
✨🌙━━━━━━━━━━━━━━━━━━🌙✨ 🤍
✅የጁሙዐ መልዕክት✅
በአላህ ይሁንብኝ ወንድሞቼ ሆይ! በአላህ እምላለሁ፤ እኔ በዚህ መጅሊስ (ጉባኤ) ውስጥ ከሁላችሁም በታችና በዕውቀትም ያነስኩኝ ነኝ፤ ነገር ግን ይህንን ከእኔ ተቀበሉኝ፣ በአላህ እምላለሁ፦ የዕውቀት በረካ (በረከት) ዑለማዎችን (ሊቃውንትን) ማክበር ነው። የዕውቀት በረካ ዑለማዎችን ማክበር ነው።
ማንኛውም ተማሪ ዕውቀትን እየተማረ፣ ያ ዕውቀቱ ለዑለማዎች ክብርን የማይሰጥ፣ የማይገፋፋውና በውስጡ ተፅዕኖ የማይፈጥር ከሆነ፣ እንዲሁም ለእነርሱ ተገቢውን ግምትና አላህ የሰጣቸውን ደረጃ የማይሰጥ ከሆነ፤ አላህ በእርሱም ሆነ በዕውቀቱ ላይ በረካን አይስጥበት።
ይልቁንም እርሱ እየተማረ ያለው በትንሳኤ ቀን አላህ (ሱ.ወ) የሚቀጣበትን ማስረጃዎች ብቻ ነው።
የዕውቀት የመጀመሪያው ፍሬ ዑለማዎችን ማክበር ነው። ስለዚህ ራስህን ጠይቅ፦ ዕውቀትህ በጨመረ ቁጥር ለዑለማዎች ያለህ ክብር፣ ትህትና እና አድናቆት እየጨመረ ነውን? ለስህተቶቻቸውና ለግድፈቶቻቸው ይቅር ባይ በመሆን አላህ የሰጣቸውን ክብር ትጠብቃለህን? ወይስ አንድን ጉዳይ በተማርክ ቁጥር የዑለማዎችን ስህተት መከታተል፣ ስህተታቸውን ማውጣትና በየመጅሊሱ ስለ ክብራቸው ማውራት ትጀምራለህን? ልክ በመንገድ መካከል ኳስ እንደሚጫወቱ ህፃናት ክብር አድርገህ የምታወራው ስለ ኡማው ምርጦችና ስለ አላህ ወዳጆች (አውሊያዎች) መሆኑን ዘንግተህ ነውን?
መልካም ጁምዓ💚
