ETHIO PIP HUNTERS 🥷
Open in Telegram
Here In this Channals U wil Get Free Paid course And Free Paid Mentors About Forex Let Escap The Metrix Together. Today's Looser will be tomr's Winner
Show more2 987
Subscribers
No data24 hours
-197 days
-2630 days
Posts Archive
2 987
ስ duplinow ምን ያውቃሉ? ዱፕሊናው በአሁኑ ጊዜ በአለማቀፍ ደረጃ ብዙዎች ተመዝግበው ማሽኑ ራሱ በራሱ በመስራት ኮይን የሚያገኙበት ነው። ምንም ኢንተርኔት አይበላም። በየ24 ሰአቱ ብቻ አንዴ እየገቡ ማሽኑን ON ማረግ ብቻ ነው።
እንዴት ነው ጥቅም የምናገኘው?
ማሽኑ ስንጀምር በነፃ ነው የምንመዘገበው። ስንመዘገብ 500 ኮይን ይሰጠናል። ይህ 500 ኮይን የመጀመርያውን ማሽን እንድንገዛ ያደርገናል።
የመጀመርያው ማሽን Beginner ይሉታል። ይህን ማሽን ለመግዛት 432 ኮይን ያስፈልጋል። ልክ ስንመዘገብ 500 ኮይን ስለሚሰጠን፡ ይህን ማሽን ለመግዛት በቂ ኮይን አለን።
Price: 432 Coins
Production:
0.02 Coins per minute
1.2 Coins per hour
28.8 Coins per day
864 Coins per month
10512.02 Coins per year
ይህ ማሽን እንደምታዩት፡ የሚያመርተው ኮይን፡ ብዙም አይደለም። ነገር ግን የሚቀጠለውን ማሽን እንድንገዛ ኮይን ያጠራቅምልናል። በደቂቃ 0.02 ኮይን ሲያመርት፡ በሰአት 1.2 ኮይን፡ በቀን 28.8 ኮይን፡ በወር 864 ኮይን ያመርታል። አስታውሱ፡ ከኛ የሚጠበቀው፡ አንዴ በየ24 ሰአቱ ማሽኑን ኦን ማረግ ብቻ ነው። ራሱ sign-in ስናረግ ፊት ለፊት Machine off የሚል ፅሁፍ እናያለን። እሱን ክሊክ ስናረገው ማሽኑ ON ይሆናል። ከዛ ኢንተርኔታችን ማጥፋት እንችላለን። ከዛ በነጋታው ይህኑኑ መድገም ነው።
ኮይናችን ተጠራቅሞ፡ 4200 ሲደርስ፡ እነሱ Basic የሚሉትን ማሽን upgrade ብለን እንገዛለን። ይህ ማሽን ስንጀምር ከነበረው ማሽን ይበልጥ በማምረት፡ በደቂቃ 0.10 ኮይን ያመርታል።
Buy machine
Price: 4200 Coins
Production:
0.10 Coins per minute
6 Coins per hour
144 Coins per day
4320 Coins per month
52560.1 Coins per year
እንደምታዩት ይህ ማሽን በወር 4320 ኮይን ያመርታል። አሁንም ይህን ወደዶላር ስንለውጠው ትንሽ ነው። ስለዚህ እነዚህን ኮይኖች የምንፈልገው፡ የሚቀጠለውን ማሽን ለማግኘት upgrade ለማረጊያ ነው።
Price: 41000 Coins
Production:
1.00 Coins per minute
60 Coins per hour
1440 Coins per day
43200 Coins per month
525601 Coins per year
ይህ ማሽን Essential ይሉታል። ይህ ማሽን በደቂቃ 1.00 ኮይን ስለሚያመርት፡ በወር 43200 ኮይን ያመርታል። ይህ ማለት $4.32 ዶላር ወይም ወደ 200 ብር አካባቢ ማለት ነው። አሁን ምንም ሳናረግ በየወሩ 200 ብር አካባቢ ማግኘት ጀመርን ማለት ነው። ግን ከታገስን፡ ኮይኖቹን የሚቀጠለውን ማሽን ለማግኘት upgrade ማረጊያ ልናደርገው እንችላለን። የሚቀጥለው ማሽን Expert ይሉታል።
Price: 399000 Coins
Production:
10.00 Coins per minute
600 Coins per hour
14400 Coins per day
432000 Coins per month
5256010 Coins per year
ይህ ማሽን በደቂቃ 10 ኮይን በማምረት፡ በወር 432000 ኮይን ያመርታል። ይህ ማለት $43.20 ዶላር ወይም ወደ 1,900 ብር አካባቢ ማለት ነው። ይህ ገንዘብ ምንም ሳንሰራ በመመዝገብ እና አንዴ ብቻ በየ24 ሰአቱ እየገባን ማሽኑን ON በማረግ ብቻ ሳናስበው ጊዜው ሲሄድ የምናገኘው ገንዘብ ነው። አሁንም ግን ከታገስን የሚቀጥለውን የመጨረሻ ማሽን መግዣ ልናደርገው እንችላለን። ይህን ማሽን The Boss ይሉታል
Price: 3790000 Coins
Production:
100.00 Coins per minute
6000 Coins per hour
144000 Coins per day
4320000 Coins per month
52560100 Coins per year
እንደምታዩት ይህ ማሽን በደቂቃ 100 ኮይን ሲያመርት፡ በወር 4,320,000 ኮይን ያመራትል። ይህ ማለት በወር $432 ዶላር ሲሆን፡ በብር ወደ 18,600 ማለት ነው። ይህ በጣም ብዙ ብር ነው። ግን እዚህ ጋር ለመድረስ ከአመት በላይ ይፈጅብናል። ነገር ግን ከኛ የሚጠበቀው በየ24 ሰአቱ ገብተን ማሽኑን ON ማረግ ብቻ ስለሆነና ከዛም በሗላ ኢንተርኔታችንን ማጥፋት ስለምንችል ሳናስበው እዚህ መድረስ እንችላለን። ትግስተኛ ከሆንን ከሁለት አመት ባነሰ በየወሩ ከ18ሺ ብር በላይ የምናገኝ እንሆናለን።
ይህ website ትክክለኛ ለመሆኑ የሚያጣሩ ጉሩፖች አጣርተው እውነተኛ መሆኑን መስክረዋል። ይህ website የጀመረው March 1, 2021 ሲሆን፡ ይህን የሚያጣሩ ሰዎች March 24, 2021 ላይ ያጣሩ ሲሆን፡ በዚያን ጊዜ ከጀመረ 24 ቀን የሆነው website በ24 ቀን ወስጥ ለተመዘገቡ ሰዎች $426 ዶላር መክፈሉን አረጋግጠዋል። ስለዚህ አሁን በቂ ሰዎች ተመዝግበዋል ብለው መመዝገብ ከማቆማቸው በፊት በተቻለ ፍጥነት ብንመዘገብ እናተርፋለን። ማስተዋል ያለባችሁ፡ ለመመዝገብ ምንም ክፍያ የሌለው ሲሆን፡ በስልካችንም ሆነ በኮምፒተሮቻችን መመዝገብ እንችላለን። በመጨረሻም የተሰራውን ገንዘብ በምን ማግኘት እንችላለን ለምትሉ፡ Payeer E-wallet ወይም በቢትኮይን ማግኘት ትችላላችሁ።
እንግዲህ እነዚህን መረጃዎች አንብባችሁ ተመዝግበን እንሞክር ለምትሉ፡ የመመዝገቢያ ሊንኩን ልስጣችሁ።
https://duplinow.com?aff=61414
2 987
60 pieces
Electirician package
2900birr
0923926173
👉በዚህ አስከፊ ዘመን ንግድ ምንናምን ብለው ከቤት መውጣት አያስፈልግም
👉የሚፈልጉትን ነገር ከቤትዎ ሆነው መግዛት እና መሸጥ ይችላሉ።
2 987
60 pieces
Electirician package
2900birr
0923926173
👉በዚህ አስከፊ ዘመን ንግድ ምንናምን ብለው ከቤት መውጣት አያስፈልግም
👉የሚፈልጉትን ነገር ከቤትዎ ሆነው መግዛት እና መሸጥ ይችላሉ።
2 987
Sali cordless drill
20v
Price 5500 birr
Deliver free
0923926173
👉በዚህ አስከፊ ዘመን ንግድ ምንናምን ብለው ከቤት መውጣት አያስፈልግም
👉የሚፈልጉትን ነገር ከቤትዎ ሆነው መግዛት እና መሸጥ ይችላሉ።
? ማሽነሪ...የቤት እቃዎች...ስልኮች...ኤሌክትሮኒክስ ወ.ዘ.ተ
አስተያየት @Yoni_sho
