cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🇸🇦ዳዕዋ ሰለፍያ በሀበሻ🌱ወሎ🇸🇦

☜ قال الشيخ العلامة يحيى بن على الحجوري حفظه الله ☆..............................☆ ☜ السلفية دين الله الحق ☆..............................☆ በሀቅ ላይ ኑ ኑ ኑ እንማማር

Show more
Advertising posts
233
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
+230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

25:33
Video unavailableShow in Telegram
💦"መንሀጄ፣ዲኔ ከሌለ በዚህ ዱንያ ላይ ለሰከንድ መኖር አልፈልግም" ሸይኻችን አቡ አብድረህማን ጀማል ኢብኑ ያሲን الله ይጠብቀዉ። 💥ለማንኛዉም መግቢያ ቀዳዳ ስታጡ በተህሪሽ ለመግባት የምታደርጉት ነገር የሚሳካ ነገር የለም ተስፋ ቁረጥ ያ ለቂጥ በደንብ ተረዳ , 📲ያ ለቂጡ:- አቀበት ቁልቁለት አይችልም በቅሎህ እንኳንስ ዘንቦብህ ቀድሞም ጤዛ ነህ ፊክራ ያጎበጠዉ ማርች ቢጤ ነህ 🎙ኢኽዋንም ስባት ላይ ነዉ ኡመር ገነቴም ስባት ላይ ናቸዉ የምትለዉ አንተ ለካ መንሀጅ የምትቀያይረዉ በአንድ መንሀጅ ላይ ስባት ላይ ላለመሆን ይሆን?ወደፊት በየትኛዉ መንሀጅ እንጠብቅህ?? 🖲አቂዳቸዉ ልፍስፍስ ነዉ አልክ እኛ ግን ሙስሊምን ሙስሊም የምንል ሙሽሪክ፣ ሙሽሪክ፣መጁስ መጁስ፣ዚንዲቅን ዚንዲቅ፣የሁዲን የሁዲ ወወወ الله ያለዉን የምንል መልክተኛዉ صلى الله عليه وسلم የሚሉትን የምንል ነን ቁርአን ሀዲስ በሰለፎች ግንዛቤ የምንከተል ሰለፊዮች ነን። ☞ አንተ ግን ሙስሊምን ሙስሊም ነዉ የምትለዉ? ሙስሊም በሽርክ ላይ ሳያዉቅ በጅህልና ወደቀ? ምንድነዉ የምትለዉ? በዚህ ነጥብ ላይ መነጋገር እንችላለን። ☞ሙስሊሙ በየቂን ወደ እስልምና የገባ ከእስልምና ልናስወጣዉ የቂን ሊኖረን ይገባል እንዳንተ አይነቱ ከእንቅልፉ በነቃ ቁጥር አክፍር አክፍር የሚል ሩሀኒ አልቀረበንም። ☞የተረፈ ጭንቅላት ከአለህ ሙሽሪክን ሙስሊም፣ካፊሪን ሙስሊም፣ቁቡሪይን ሙስሊም ያልንበት መረጃ አስቀምጥ እስኪ? ይላሉ እያልክ እድሜ ማረዘሚያ ከምትቀጥፍ? ☞ሌላዉ ዑለማዎች እኔ ላይ እንዲናገሩ ጀማል ያደርጋል ትላለህ ? እንደዉ መረጃ ታቀርባለህ? ☞ሲቀጥል ቁቅም ከፈስ ተቆጥሮ ነዉ ለአንተ ባህር ማዶ ልከን ፈትዋ የምንጠይቀዉ ሲያምርህ ይቅር ስማማ የዑለማ ቀድር የት ታዉቅና ዑለማዎች በአንተ አይነት ወራዳ የሚገለፁ አይደሉም???
Show all...
22.04 MB
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ #ዛሬ እለተ እሁድ ከዝሁር ሶላት በኃላ በመስጅደል #አንዋር የተደረገ ጣፋጭ ሙሀደራ 🔵بعنوان🔵 الفوز المأمول في الإنقياد لأوامر الله والرسول #አርእስት: #የሙእሚኖች ሲፋት እና #በመልካል ማዘዝ #ከመጥፎ መከልከል #ከሽርክ እና #ከቢዳዐ ማስጠንቀቅ ያለው ደረጃ በሰፊው የተብራራበት እጅግ አስደናቂ ጣፋጭና አንጀት አርስ ሙሀደራ الله ሰምተው ከሚጠቀሙ ያድርገን‼️ ⭕️ለዚህም #መዉሊድ ግልፅ የሆነ ቢድዐ ነዉ።መዉሊድ ለማክበር ለመረጃ  የሚሆን አንድም ከቁርአንም ከሀዲስም ከሰለፎቻችንም የሆነ የሚጠቁም ንግግርም ይሁን ስራ የተገኘና የተነገረ ነገር የለም። #ነገር ግን እነዚህ ነብዩ ﷺ ወዳጅ ነን የሚሉ ሀቂቃዉ ግን ሲታይ የነብዩ መሐመድ ﷺ ጠላት የሆኑ ሰዎች የፈጠሩት ቢድዐ እንደሆ‼️ 💺_للشيخ المفضال الداعي إلى الله أبي عبدالرحمن جمال بن ياسين الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه 🎙#በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው #ሸይኻችን አቡ ዐብድራህማን ጀማል ኢብኑ ያሲን አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው 🔊 #ኦውዲዬውን በፅሞና በማዳመጥ ላይ እንመክራለን 🕰️1:22:20🕰️ 📆 يوم الأحد ٩/ربيع الأول/١٤٤٥ هجرية #_ከመስጅደል አንዋር الله ይጠብቃት      ⚡ننصح بسماعها ونشرها⚡ https://t.me/AlEmanhabssha
Show all...
الفوز_المأمول_في_الإنقياد_لأوامر_الله_والرسول.mp39.44 MB
📃 كلام علامة اليمن الإمام الشوكاني عن المولد النبوي*: 🖍 قال الإمام الشوكاني • - رحمه الله تبارك و تعالى - : • - المولد لم أجد إلى الآن دليلاً يدلا على ثبوته من كتاب ، ولا سنة ، ولا إجماع ، ولا قياس ، ولا استدلال ، بل أجمع المسلمون أنه لم يوجد في عصر خير القرون ، ولا الذين يلونهم ، ولا الذين يلونهم . • - وإذا تقرر هذا لاح للناظر أن القائل بجوازه بعد تسليمه أنه بدعة ، وأن كل بدعة ضلالة بنص المصطفى - صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَآلِهِ وَسَلَّمَ - . 📜【 الفتح الرباني (١٠٨٨/٢) 】 • - وقال ايض الشوكاني - رحمه الله تبارك و تعالى - : • - الحق أكبر من كل أحد على أنىٰ إذا عولنا على أقوال الرجال ، ورجعنا إلى التمسك بأذيال القيل والقال ، فليس القائل بالجواز - أي : بجواز المولد - إلا شذوذ من المسلمين . 📜【 الفتح الرباني (١٠٨٩/٢) 】 • - و قال ايضا الشوكاني - رحمه الله تبارك و تعالى - : • - وسريان البدع أسرع من سريان النار ، لا سيما بدعة المولد ، فإن أنفس العامة تشتاق إليها غاية الاشتياق . 📜【 الفتح الرباني (١٠٨٩/٢) 】 • - وقال الإمام الشوكاني • - رحمه الله تبارك و تعالى - : • - لم يقل أحد من أهل البيت وأتباعهم بجواز المولد . 📜【 الفتح الرباني (١٠٩١/٢) 】 • - و قال الإمام الشوكاني • - رحمه الله تبارك و تعالى - : • - والحاصل أن المجوزين - للمولد - وهم شذوذ بالنسبة إلى المانعين قد اتفقوا على أنه لا يجوز إلا بشرط أن يكون لمجرد الطعام والذكر ، وقد عرفناك أنه صار من ذرائع المنكرات ، ولا يخالف فيه أحد هذا الاعتبار ، وأما المولد الذي يقع الآن من هذا الجنس ، فهو ممنوع منه بالاتفاق . 📜【 الفتح الرباني (١٠٩٩/٢) 】 ‏ 📌يــــتــــــبع…… #قمع_بدعة_المولد •┈┈┈┈•◈◉✹❒❁❒✹◉◈•┈ https://t.me/AlEmanhabssha
Show all...
አል<=>ኢማን/الإيمان ቁርአን እና ሀዲስ የሰለፎች ግንዛቤ የሚተላለፍበት ቻናል‼

<<القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة>> {إياك والتحزب} {إن الذين فرقوا دينهم وكانوا شيعا لست منهم فى شئ} #ቁርአንና ሀዲስ በሰለፎች ግንዛቤ እንረዳ በዚህ ቻናል:-"የሱኒይ፣ ዑለማ ፈትዋዎች፣ዱሩሶች፣ሙሀደራዎች የሀበሻ ሰለፍይ ዱዐቶች ጥሪ የሚተላለፍበት ቻናል ነዉ‼ ዳዕዋ አሰ–ሰለፊያ በሐበሻ الله ይጠብቃት አሚን!!

🔴 أنت مسؤول أمام الله عن نصرتك للحق أو خذلانه 🔴 📌 ‏قال الشيخ العلامة أحمد النجمي رحمه الله: 📍وأنت يا عبد الله مسؤول أمام الله عن نصرتك للحق أو خذلانه فإن كنت نصرت الحق فأبشر والله قد وعد الناصرين للحق بقوله تعالى { يا أيها الذين آمنوا ﺇِﻥْ تنصروا ﺍﻟﻠَّﻪَ ينصركم ويثبت أقدامكم } وبقوله عز وجل:   ‏{ﺇِﻧَّﺎ لننصر رسلنا والذين آمنوا ﻓِﻲ الحياة الدنيا ويوم يقوم ﺍﻟْﺄَﺷْﻬَﺎﺩُ يوم ﻟَﺎ ينفع الظالمين معذرتهم ولهم اللعنة ولهم سوء ﺍﻟﺪَّﺍﺭ} [ غافر : ٥١، ٥٢] ‏ويا عبدالله إن كنت خذلت الحق وأهله فإنك ستجد مغبة ذلك في ﴿ ﻳَﻮْﻡَ ﻟَﺎ ﻳَﻨْﻔَﻊُ ﻣَﺎﻝٌ ﻭَﻟَﺎ ﺑَﻨُﻮﻥَ ﺇِﻟَّﺎ ﻣَﻦْ ﺃَﺗَﻰ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﺑِﻘَﻠْﺐٍ ﺳَﻠِﻴﻢٍ [الشورى ٨٨، ٨٩]. 📓 الدرر النجمية في رد بعض الشبهات العقدية والمنهجية  https://t.me/Al_Nasiha
Show all...
📚 قناة الدين النصيحة الدعوية 📚

إن رأيتم فيما ينشر في القناة بأسًا أو خللاً فالنصيحة من حق المسلم على أخيه من أراد التواصل : +213659516737

[ هكـذا هـي التّربيـة السّلفيـّة! ] قــال الشّيــخ أحمــد بــن يحيــى النّجمــي رحمــه الله: فالعبادة لا تقوم إلّا على التّوحيد، افتحوا حلقات، وعلِّموا النّشء القرآن، وعلِّموهم التّوحيد، وبيِّنوا لهم عيوب الصّوفية والخرافات، وردّ القرآن على المشركين، وعلّموهم السّيرة النّبوية، وأعطوهم قواعد في المصطلح، وحبّبوا إليهم الحديث، وبيّنوا لهم منزلته، وأنّه المصدر الثّاني للتّشريع الإسلامي، وأنّه هو المبيّن للقرآن. وبغّضوا إليهم البدع من جهمية، واعتزالية، وتشيّع، ومذهب الخوارج، والإرجآء، والحزبيات من إخوانية، وسروريّة، وقطبيّة، وتبليغ، وغير ذلك؛ واصبروا، فلا تستعجلوا النّتائج. بل اجتهدوا، وانتظروا، وأقسم بالله أن من سلك هذا المسلك، وربَّى هذه التّربية؛ بأن اتّبع النّهج الّذي كان عليه رسول الله صلّ الله عليه وسلّم وسار عليه أصحابه في فتوحاتهم، والتّابعين لهم بإحسان؛ أن الله -عز وجل- لابد أن ينصره، ويجعل العاقبة له، كما وعد، ووعده حقّ وصدق، قال تعالى: (وَعَدَ اللَّهُ الَّذِينَ آمَنُوا مِنكُمْ وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ لَيَسْتَخْلِفَنَّهُمْ فِي الْأَرْضِ كَمَا اسْتَخْلَفَ الَّذِينَ مِن قَبْلِهِمْ وَلَيُمَكِّنَنَّ لَهُمْ دِينَهُمُ الَّذِي ارْتَضَى لَهُمْ وَلَيُبَدِّلَنَّهُم مِّن بَعْدِ خَوْفِهِمْ أَمْنًا يَعْبُدُونَنِي لَا يُشْرِكُونَ بِي شَيْئًا وَمَن كَفَرَ بَعْدَ ذَلِكَ فَأُولَئِكَ هُمُ الْفَاسِقُونَ) . 📕 فتــح الــرّب الــودود https://t.me/Al_Nasiha
Show all...
📚 قناة الدين النصيحة الدعوية 📚

إن رأيتم فيما ينشر في القناة بأسًا أو خللاً فالنصيحة من حق المسلم على أخيه من أراد التواصل : +213659516737

🪀👈الدعوة السلفية تنفي خبثها كما ينفي الكير خبث الحديد. ◻️ ይህቺ የሰለፍያ ዳእዋ ወናፍ የብረትን ዝገት እንደሚያስወግደው ሁሉ ቆሻሻን ታስወግዳለች። ◻️ ዳዕዋ ሰለፍያ ባህር ናት እሬሳን አትሸከምም። 🫧🫧🫧🫧🫧 https://t.me/ALHHAAQQ/10875
Show all...
بسم الله الرحمن الرحيم 📕#ሽርክ እና አብሬት የሰው ልጅ ሲፈጠር ከጭቃ በኒ አደም የፍጥረት አለቃ አለው ትልቅ አላማ በቃ አደለም ለቀልድ ለእቃቃ _<<<<<__~~~~_ ሰው ልጅ ጂኒም ጨምሮ አላማው ለአፈጣጠሩ ትልቅ ነው ለዚህ ሚስጥሩ ነግሮናል በርግጥ ኸቢሩ ~~~~~ አልፈጠርኩም ይላል ሰው ልጅን ከዚህም ጨምሮ እንዲሁ ጂን እንዲገዙኝ እንጂ አንድ አርገው ሳያጋሩ ቢጤ አድርገው ይሄ ነው ሁልህም ስማ የተፈጠርንለት አላማ አንድ እና አንድ ነው ሚስጥሩ ተውሂድ ነው አው ቁም ነገሩ ታዲያ ስንታችን ቆመናል ይህን አላማ አውቀናል ኢባዳን ለአላህ ሰጥተናል ወይስ ከጎን ቢጤ አድርገናል ~~``~~~ አንድ ነው በርግጥ ራህማኑ ማንም አይጋራው ስልጣኑ ይህ ነው እውነታው በእውኑ ማይሽረው ጊዜ ዘመኑ ~~ ይህን አውቆ ስንቱ ዛሬ ስሜቱ ይዞ በወሬ አብሬት እያለ ቃጥባሬ በአልከሶ በአድባር በቆሬ
````````````````````````````````````````````
ስንቱ በሽርክ ወደቀ እያየን ህዝቡ እያለቀ በእሳት እየተጨማለቀ ከዲን ከተውሂድ እየራቀ ምንድነው ይሄ ዝምታ መጥራት ሲገባን ቀን ማታ ስንቱ ነው አብሬት እያለ ስለቱ እየተሳለ በሸይኹ ስም እየማለ አላህን ረስቶ የጣለ ያ ሸይኽ ድረሱልኝ የሚለው አቂዳው ይሄ የሆነው ለአላህ ሀያእ የሌለው ጅህልና በዚህ የጣለው ስንቱ ነው ዛሬ ምናየው ከጥንት ሸሩ የቆየው አብሬት ቃጥባሬ ሸይኽ ብሎ ቀልቡ በነርሱ አንጠልጥሎ አላህን ፈጣሪውን ጥሎ የቆመ ለሽርክ ወግኖ ~~~ አብሬት ሂዶ በየአመቱ መውሊድ ብሎ ሲያከብር ቀኑ ሰአቱ ስንት ነው በዚያ ስህተቱ የቢድአ የሽርክ መአቱ ~~ በሽርክ ተሞልቶ መንዙማው ሚሰቀጥጥ ጆሮ ስትሰማው ሚያጠም የሙስሊም ኡማው ገጠር አልቀረው ከተማው ~ ስንቁ እና ጓዙን ጠቅልሎ ለአብሬት ሸይኽ ለመውሊድ ብሎ የአመቱ ስለት ተስሎ በሬው አይቀረው ግመሉ ስለት ለአላህ ብቻ ነው ምክንያቱም ይህ ኢባዳ ነው አምልኮ ሚገባው እሱ ነው ከሱ ውጪ መሳል ሽርክ ነው ~ ያሸይኽ ድረሱልኝ ይላሉ ሞተውም በቁም እንዳሉ ግቡልን በቃ እያሉ በማለት የሩቅ ይሰማሉ ይህም ሽርክ ነው በራሱ የሩቅ ሚስጥር ማዳረሱ ለአላህ ነው ለግል ለራሱ የሩቅ ሚሰማ የሁሉንም ሚስጥሩም ይሁን ግልፁንም አላህ ብቻ ነው የለም ሌላ ሚጋራው በገይብ ጠቅላላ እሱ ያሳወቃቸው ሲቀሩ ከነቢያት ውስጥ ሚስጥሩ ሁጃ እንዲሆን ሲጣሩ ከወደፊት ሚከሰት ነገሩ ~~~ ሌላው ግን አያውቅ የሩቁ ከአላህ ውጪ አይችል ማወቁ ይህን መሞገት ሽርክ ነው በርግጥ የእሳት መንገድ ነው ስንቱ ነው አፈር ሚበላ ሚሆነው መስሎት ከለላ ሊጠበቅ ከበሽታ ከአይነጥላ የቁባው አፈር እያለ ____ ይሄ ሽርክ ነው ወንድሜ ልንገርህ ይህ አስቀድሜ ሂዶ ለቀብር ሚሰግደው ለቀብር ሚያጎበድደው ለፍጥረት ሱጁድ ሚወርደው ያ ለማይጠቅም ለማይጎዳው በጉልበቱ ሂዶ አጎንብሶ ለክብር ድምፁ ቀንሶ አክብሮ ለቀብር ተናንሶ ይነሳል አፈሩን ልሶ ይህ በርግጥ ሽርክ ነው ሱጁድ ለአላህ ብቻ ነው በዚህ ተጋሪም የለው አምልኮ ለአላህ ብቻ ነው ስንቱ ነው አድኑኝ ሚለው ልጅ ስጡኝ ብሎ ሚለምነው ይህስ ታዲያ የማን ስልጣን ነው? ማነው ነው ታማሚን ሚያድነው ማን ነው ልጅን ሚሰጠው ለፈለገው እሱ ለመረጠው ኧረ ከዚህም የባሰ አብሬት የገባ የደረሰ ከዚያ ከአፈሩ የላሰ ሱጁድ ወርዶ የተናነሰ እሱ ነው የጀነት ይላሉ በሀጅ እያመሳሰሉ አዛምዛማ ውሀ እያሉ ማኡ ዘምዘምን እያስመሰሉ ስንት ሽርክ ነው በአብሬት ሚሰራ ለነገ አኼራ ኪሳራ ተጠንቀቅ ወንድሜ አደራ ከአብሬት ሽርክ ራስህን አጥራ አህባሾ ቢቆሙም ዛሬ አላዋቂውን ሊቀጩ በጥሬ የተውሂድ መንገድ እየዘጉ ጥመትን ቦታ እየፈለጉ ሰዎች እንዲጠሙ ሲያረጉ ሲጮሁ በየመደረኩ እያሉ ለሷሊሆች ክብር አላዋቂውን ለማጭበርበር ወደእሳት መንገድ ሲጣሩ ሲያጠሙ አላህን ሳይፈሩ ሲነዱት ለሽርክ ስራ ሊጥሉት ለነገ ኪሳራ ሙስሊሙ ከዚህ እንዲጠራ አለብን ትልቅ አደራ ኡስማን ሚፍታህ https://t.me/sultanyusuf1
Show all...
አቡ ኢብራሂም ሱልጧን ዩሱፍ ቻናል أبو إبراهيم

📌 ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የተወዳጁ አቡ ኢብራሂም ሱልጧን ዩሱፍ:- 🔛 ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ደርሶች 🔛 በፊት የተደረጉ እና አዳዲስ ሙሀደራዎች 🔛 ኹጥባዎችም ጭምር የሚለቀቅበት ቻናል ነው። 🔗

https://t.me/joinchat/RNoUZksukV5gtlzW

‼تذكير ⭕️👉#የሙሀደራ ማስታወቂያ⭕️ 👉🔶#ዘወትር እለተ እሁድ በታላቁ አንዋር መስጅድ የሚካሄደዉ የሙሀደራ ፕሮግራም እንደ ተለመደዉ በالله ፈቃድ  ይቀጥላል*‼️ ⭕️👉#ስለዚህም በተለመደዉ ቦታ እና በሰአቱ በመገኘት ላይ አትርሱ*‼️ 👇👇👇👇 ⭕️👉#በታላቁ አንዋር መስጅድ ከሚደረገዉ የእሁድ ሙሀደራ በተጨማሪ ዘወትር ጠዋት ጠዋት ከፈጅር ሶላት በኋላ በታላላቅ መሻይኾችና ዱዓቶች የሱና ሪጃሎች የሚሰጠዉ ደርስ እንደተጠበቀ ነዉ*‼️  👉♨️#እለተ እሁድ ከዝሁር ሶላት በኋላ አንዋር መስጅድ  በሰለፊዮች በሱና ሪጃሎች ይደምቃል*‼️ 👇 👉‼️#ማሳሰቢያ*:- 👉#የእሁድ ሙሀደራችን አንዋር ዋናዉ መስጅድ መግቢያዉ ላይ ሆኖ ገና ወደ ግቢዉ ሲገባ በሩቁ በሰለፊዮች ደምቆ ፍንትዉ ብሎ ይታያል መግቢያዉ ላይ በስተግራ በኩል በእድሳት ምክንያት ተዘግቶ የነበረዉ ቦታ ላይ እንዳይሸወዱ*‼️ ☞⭕️#ዘወትር የጠዋት ደርስ ስንጠቀምበት በነበረዉ ቦታችን ላይ ይሆናል إن شاء الله*‼️ 🌕#በቦታዉ ላይ በመገኘት፣ሰአት በማክበር የኸይሩ ተቋዳሽ እንሁን ሲቀጥልም ለሌላዉም እናስተላልፍ*♨️       👇 👉 #ደግመን እንላለን*:- 👉🔶#የእሁድ #ሙሀደራ መስጂደል አንዋር መሆኑ ላልሰሙት በማሰማት ላይ አንርሳ እንተዋወስ*‼️   https://t.me/AlEmanhabssha  
Show all...
አል<=>ኢማን/الإيمان ቁርአን እና ሀዲስ የሰለፎች ግንዛቤ የሚተላለፍበት ቻናል‼

<<القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة>> {إياك والتحزب} {إن الذين فرقوا دينهم وكانوا شيعا لست منهم فى شئ} #ቁርአንና ሀዲስ በሰለፎች ግንዛቤ እንረዳ በዚህ ቻናል:-"የሱኒይ፣ ዑለማ ፈትዋዎች፣ዱሩሶች፣ሙሀደራዎች የሀበሻ ሰለፍይ ዱዐቶች ጥሪ የሚተላለፍበት ቻናል ነዉ‼ ዳዕዋ አሰ–ሰለፊያ በሐበሻ الله ይጠብቃት አሚን!!

⭕️--➢Join 👇 ⭕️--➢Share 🫧🫧🫧🫧🫧 🌿🌿🌿🌿🌿 https://t.me/sselefya ———————————————————————————————— ⭕️--➢Add 👇 🫧🫧🫧🫧🫧 🌿🌿🌿🌿🌿 https://t.me/Alhhaaqq 🌱🌱🌱🌱🌱
Show all...
🇸🇦ዳዕዋ ሰለፍያ በሀበሻ🌱ወሎ🇸🇦

☜ قال الشيخ العلامة يحيى بن على الحجوري حفظه الله ☆..............................☆ ☜ السلفية دين الله الحق ☆..............................☆ በሀቅ ላይ ኑ ኑ ኑ እንማማር

Photo unavailableShow in Telegram
👉♦️#ተለዋዎጮችን ተጠንቀቅ‼️‼️ 📶#و‏قال إبراهيم النَّخعي رحمه الله تعالى:- "كانوا يرون التَّلوُّن في الدِّين من شكِّ القلوب في الله" رواه ابن بطَّة في الإبانة الكبرى (575) ➡️#መቀያየር መገለባበጥ እና ሁለት ሦስት አራት ፊት መላበስ ፈፅሞ የሰለፍዬች ባህሪ አይደለም‼️ 📁#አል_ሸይኽ ሙቅቢል ቢን ሐዲይ አል_ዋዲዒይ رحمه الله تعالى:- "ይህ የሱና ባለቤቶች ባህሪ እንዳልሆነ ይገልፃሉ" ”ﺍﻟﺘﻠﻮﻥ ﻟﻴﺲ ﻣﻦ ﺷﻴﻤﺔ ﺃﻫﻞ ﺍﻟﺴﻨﺔ“ ﺍﻟﺒﺎﻋﺚ ﻋﻠﻰ ﺷﺮﺡ ﺍﻟﺤﻮﺍﺩﺙ (صـ٥٧) “መቀያየር የአህለ_ሱና ባህሪ አይደለም” ✍በአቡ አማር https://t.me/+QptaEdCU0JTwljMo
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.