cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

እንገባበዝ እስቲ

#አቦል ቲቪ #Abole tv @enegbabez

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
538
Subscribers
-124 hours
-77 days
-2530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​🎙◉ Yared Negu   🔊◉ Tega Tega              ✦ ━━━━━━━━━━━━━ ✦    @Nahom_Records ✦ ━━━━━━━━━━━━━ ✦
Show all...
👤 • Yared Negu 🎶 • Tega Tega 🇪🇹 • 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚𝐧 𝐧𝐞𝐰 𝐦𝐮𝐬𝐢𝐜 2023
Show all...
#በድሬድዋ ዩንቨርስቲ የሚማሩ የአማራ ተወላጅ ተማሪዎች ጥቃት እየተፈፀመባቸው እንደሆነ ገለፁ!
Show all...
ማርች 8 የሴቶች ቀን! ለመሆኑ ዕለቱ ለምን ይከበራል? ✔• ከ3 ሴቶች አንዷ በህይወት ዘመኗ ተደፍራለች (UN) ✔• በአለማችን ዕድሜቸው ከ15 እስከ 44 የሆኑ ሴቶች ከካንሰር፣ ከጦርነት፣ ከመኪና አደጋና የወባ በሽታ ይልቅ አስገድዶ የመደፈር ስጋት ያሳስባቸዋል (UN) ✔• 603 ሚሊዮን ሴቶች ጾታዊ ጥቃት ወንጀል ባልሆነባቸው አገራት ውስጥ ይኖራሉ (UN) ✔• በአሁኑ ወቅት በአለማችን 700 ሚሊዮን ያህል ሴቶች ዕድሜያቸው 18 ዓመት በታች ሆነው ያገቡ ሲሆን 250 ሚሊዮን ሴቶች ደግሞ ዕድሜያቸው 15 ዓመት በታች ሆነው ያገቡ ናቸው (UNICEF) ✔• በየአመቱ በአለም ላይ ከ600-800 ሺህ ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውሮች ይካሄዳሉ፡፡ ከሚካሄደው የህገ ወጥ ሰዎች ዝውውር ከአምስት አራቱ ሴቶች ነው፡፡ (Trafficking.org) ✔• በየአመቱ 62 ሚሊዮን ሴቶች የትምህርት ዕድል አያገኙም (Makers) ✔• የአለማችን116 ሚሊዮን ሴት ተማሪዎች (25 በመቶ ያህሉን የሴት ተማሪዎችን ቁጥር ይዛል) አንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አያጠናቅቁም፡፡ ✔• በአለማች ለሴቶች የሚከፈለው ክፍያ ከወንዶች አንጻር ከ60-75 በመቶ ያነሰ ነው (PBS) ✔• 155 አገራት ሴቶችን ኢኮኖሚ ተጠቃሚነት የሚገድብ ህጎች ሲኖራቸው 100 አገራት ደግሞ ሴቶች የሚሰሩትን የስራ አይነት ገድበዋል (The Guardian) ✔• በየደቂቃው አንድ እናት በወሊድ ምክንያት ትሞታለች (UN) ✔• በአለማች 200 ሚሊዮን ሴቶች በግዳጅ ይገረዛሉ (World Health Organization) መለካም የሴቶች ቀን❣ @enegbabez @enegbabez
Show all...
"አንድ የመቄዶንያ ሰው፦ ወደ መቄዶንያ ተሻገርና እርዳን፡ እያለ ቆሞ ሲለምነው ነበር" ሐዋ. 16:9 https://www.youtube.com/live/TJIeBcCmFAk?feature=share
Show all...
ለመቄዶንያ ለሚሰራዉ አዲሱን ህንፃ በር እና መስኮት ካልገጠምን ከ ላይቭ አንወጣም

gofund me :

https://www.gofundme.com/f/Mekedonia-Charity-help-build-home-for-the-homeless?qid=7c75da932c53b089d783758d3ad27fff

Mekedonia Website: http://www.mekedonia.org We are an organization focused on helping the lives of the elderly and those with mental disabilities, by providing all basic services (food, clothes, shelter, hygiene facilities, medical, educational and others) to the residents in the center. Helping the disabled by encouragement and rehabilitation to develop their physical and mental capacities; Providing education, training, and employment opportunities as possible to all disabled and elderly people in the country, Helping disabled and elderly people with the potential to find and retain employment and other needs to participate fully in the everyday life of society Working on inclusive and integrated community development, biodiversity and livelihood improvement, especially for elder people and those with disabilities. Improving public awareness and acceptance of the capabilities, needs and problems of disabled and marginalized elder people HOW CAN YOU HELP? በኢትዮጵያ ለምትኖሩ 8161 ላይ OK ብለው ቴክስት ያድርጉ ለበለጠ መረጃ 8131 ይደውሉ በውጭ ሀገር ለምትኖሩ USA ስልክ: +1-301-814-4883 | +1-703-4856475 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ፣ የዳሸን ባንክ፣ አቢሲንያ ባንክ እና የአባይ ባንክ ሁሉም ሂሳብ ቁጥሮቻችንም 8161 ናቸው WEGEN FUND :

https://www.wegenfund.com/causes/

GoFundMe: Mekedonia Charity Homes Cash App: 240-840-6256 Zelle: 240-840-6256 ለበለጠ መረጃ 8131 እና 0940404040/0970707070 ላይ ይደውሉ!

https://www.facebook.com/mekedoniainfo

https://t.me/Mekedonia7979

https://gofund.me/216b39ce

https://youtube.com/@Mekedonia-8161

tiktok.com/@mekedonia1 መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማሕበር

#muicscchalnge
Show all...