en
Feedback
Adimasi digital lottery❤️

Adimasi digital lottery❤️

Open in Telegram

To have alternative communication channel https://www.facebook.com/100064125876576/posts/943839467763574/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v ሰላም ደንበኛችን፤ የአሰተዳደሩ ጥሪ ማዕከል በ9695 መደወል ይችላሉ፡፡ እናመሰግናለን! መልካም ጊዜ ይሁንልዎ!

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel Adimasi digital lottery❤️

Channel Adimasi digital lottery❤️ (@adms_ltry) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 23 468 subscribers, ranking 12 490 in the Betting and Casino category and 1 470 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 23 468 subscribers.

According to the latest data from 08 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -291 over the last 30 days and by -10 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 45.32%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
To have alternative communication channel https://www.facebook.com/100064125876576/posts/943839467763574/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v ሰላም ደንበኛችን፤ የአሰተዳደሩ ጥሪ ማዕከል በ9695 መደወል ይችላሉ፡፡ እናመሰግናለን! መልካም ጊዜ ይሁንልዎ!

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 09 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Betting and Casino category.

23 468
Subscribers
-1024 hours
+297 days
-29130 days
Posts Archive
የ24ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕጣ በገበያ ላይ ነው ፡፡ አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም ቴሌብር *127# በመደወል ከወዲሁ ይቁረጡና ዕድልዎ ይሞክሩ ፡፡ አድማስ ዲጂታል ሎተሪ ፡- 4 ሚሊየን ብር 2 ሚሊየን ብር 1 ሚሊየን ብር 700ሺ ብር እና ሌሎች በርካታ ዕጣዎች አሉት መልካም ዕድል ! የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

https://t.me/hamster_kombat_boT/start?startapp=kentId1282581954 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium

መደበኛ ሎተሪ 1713ኛ ዕጣ ዛሬ ግንቦት 29 ቀን 2016 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም
መደበኛ ሎተሪ 1713ኛ ዕጣ ዛሬ ግንቦት 29 ቀን 2016 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ  አስተዳደር በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም

https://t.me/hamster_kombat_boT/start?startapp=kentId1282581954 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium

አድማስ ዲጅታል ሎተሪ 23ኛ ዙር ዕጣ ዛሬ ግንቦት 26 ቀን 2016 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል
አድማስ ዲጅታል ሎተሪ 23ኛ ዙር ዕጣ ዛሬ ግንቦት 26 ቀን 2016 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ  አስተዳደር በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል

photo content

እርስዎም ሊሆኑ ይችላሉ ! ዛሬ ግንቦት 23 ቀን 2016 ዓ.ም ከለሊቱ 6፡00 የ23ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ የዕጣው ሽያጭ የሚያበቃበት ነው ፡፡ ፡፡ አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም ቴሌብር *127# በመደወል ከወዲሁ ይቁረጡና ዕድልዎ ይሞክሩ ፡፡ አድማስ ዲጂታል ሎተሪ ፡- 4 ሚሊየን ብር 2 ሚሊየን ብር 1 ሚሊየን ብር 700ሺ ብር እና ሌሎች በርካታ ዕጣዎች አሉት መልካም ዕድል ! የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

23ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ የዕጣው መውጫ ቀን እየደረሰ ነው የዕጣው ሽያጭ የሚበቃበት ግንቦት 23 ቀን 2016ከለሊቱ 6፡00 ሲሆን መውጫው ቀን ግንቦት 26 ቀን 2016 ነው ፡፡! 605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም ቴሌብር *127# በመደወል ከወዲሁ ይቁረጡና ዕድልዎ ይሞክሩ ፡፡ አድማስ ዲጂታል ሎተሪ ፡- 4ሚሊየን ብር 2 ሚሊየን ብር 1 ሚሊየን ብር 700ሺ ብር እና ሌሎች በርካታ ዕጣዎች አሉት መልካም ዕድል ! የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

አድማስ ሎተሪ ቤት አሳማሪ ! የእንጅባራ ነዋሪው መምህር ጌታነህ አያል በ22ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ የ2,000,000 / ሁለት ሚልየን / ብር ዕድለኛ የሆኑ ሲሆን በደረሳቸውም ገን
አድማስ ሎተሪ ቤት አሳማሪ ! የእንጅባራ ነዋሪው መምህር ጌታነህ አያል በ22ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ የ2,000,000 / ሁለት ሚልየን / ብር ዕድለኛ የሆኑ ሲሆን በደረሳቸውም ገንዘብ መኖሪያ ቤታቸውን በዘመናዊ መልክ እንደሚሰሩበት ገልጸውልናል ፡፡

22ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕድለኞች ሽልማታቸውን እየተረከቡ ነው 4,000,000 ብር ለባጃጅ ሾፌር የድሬ ዳዋ ከተማ ነዋሪው ወጣት ደምሱ እንደለ የሚተዳደረው ባጃጅ በመሾፈር ሲሆን ከስራው
22ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕድለኞች ሽልማታቸውን እየተረከቡ ነው               4,000,000 ብር ለባጃጅ ሾፌር  የድሬ ዳዋ ከተማ ነዋሪው ወጣት ደምሱ እንደለ የሚተዳደረው ባጃጅ በመሾፈር ሲሆን ከስራው በተጓዳኝ ሎተሪን በመሞከር ይታወቃል ፡፡ “ አዘወትሮ የሞከረ ከዕድል ጋር ተማከረ “ እንዲሉ በሞከረው የ22ኛው  ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ1ኛው ዕጣ የ4 ሚልየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ በደረሰውም ገንዘብ ቤተሰቡን እንደሚረዳበት ገልጾልናል ፡፡

ልዩ ሎተሪ-2 ዕጣ ዛሬ ግንቦት 2 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 12:00 ሰዓት በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም
ልዩ ሎተሪ-2 ዕጣ ዛሬ ግንቦት 2 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 12:00 ሰዓት በብሔራዊ ሎተሪ  አስተዳደር በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም

አድማስ ዲጅታል ሎተሪ 22ኛ ዙር ዕጣ ዛሬ ሚያዝያ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል
አድማስ ዲጅታል ሎተሪ 22ኛ ዙር ዕጣ ዛሬ ሚያዝያ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ  አስተዳደር በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል

የ22ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ሽያጭ ሚያዝያ 22 ቀን 2016 ከለሊቱ 6:00 ሰዓት ማብቃቱ የሚታወቅ ሲሆን ዕጣው ነገ ሚያዝያ 25 ቀን 2016 ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ  በብሔራዊ ሎተሪ  አስተዳደር በህዝብ ፊት ይወጣል ፡፡ የዕጣ አወጣጡም በአስተዳደሩ የፌስቡክ ፣ቴሌግራም እንዲሁም ቲክቶክ አካውንቶች በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍ ሲሆን ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ እንድትከታተሉ ተጋብዛችዋል ፡፡

የኮምቦልቻ ነዋሪ የሆኑት አቶ ዑመር መሀመድ በላኩት 21ኛ ዙር አድማስ ዲጅታል ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ የ2,ዐዐዐ,ዐዐ0 ብር /ሁለት ሚሊየን ብር/ዕድለኛ ሆነዋል። አቶ ዑመር በደረሳቸው ገንዘብም ቀድሞ ይሰ
የኮምቦልቻ ነዋሪ የሆኑት አቶ ዑመር መሀመድ በላኩት 21ኛ ዙር አድማስ ዲጅታል ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ የ2,ዐዐዐ,ዐዐ0 ብር /ሁለት ሚሊየን ብር/ዕድለኛ ሆነዋል። አቶ ዑመር በደረሳቸው ገንዘብም ቀድሞ ይሰሩት የነበረውን አነስተኛ የንግድ ሥራ እንደሚያጠናክሩበት ገልፀውልናል።

አድማስ ዲጅታል ሎተሪ 21ኛ ዙር ዕጣ ዛሬ መጋቢት 25 ቀን 2016 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል
አድማስ ዲጅታል ሎተሪ 21ኛ ዙር ዕጣ ዛሬ መጋቢት 25 ቀን 2016 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ  አስተዳደር በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል

photo content

የጅማ ዩኒቨርስቲ መምህር የሆኑት አብዮት ታከለ በቆረጡት 20ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ2ኛው ዕጣ የ2,000,000 ብር ዕድለኛ ሆነዋል፡፡ መምህር አብዮት የረዥም ጊዜ የሎተሪ ደንበኛ ሲሆኑ ደ
የጅማ ዩኒቨርስቲ መምህር የሆኑት አብዮት ታከለ በቆረጡት 20ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ2ኛው ዕጣ የ2,000,000 ብር ዕድለኛ ሆነዋል፡፡ መምህር አብዮት የረዥም ጊዜ የሎተሪ ደንበኛ ሲሆኑ ደግመው ደጋግመው በላኩት ቴክስት በ2ኛው እጣ የ2 ሚሊዮን ብር እድለኛ አድርጓቸዋል፡፡ በደረሳቸውም ገንዘብ የቢዝነስ ዕቅድ በማዘጋጀት ወደ ስራ እንደሚሰማሩ ገልፀውልናል፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ የካ ክ/ከተማ ነዋሪ የሆኑት እና በመንግስት ሥራ የተሰማሩት ወ/ሮ አይናለም ሙላት በ20ኛው ዙር በቆረጡት አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ1ኛው ዕጣ የ4,000,000 ብር ዕድለኛ ሆነዋል
በአዲስ አበባ ከተማ የካ ክ/ከተማ ነዋሪ የሆኑት እና በመንግስት ሥራ የተሰማሩት ወ/ሮ አይናለም ሙላት በ20ኛው ዙር በቆረጡት አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ1ኛው ዕጣ የ4,000,000 ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ ወ/ሮ አይናለም ሙላት ደጋግመው የአድማስ ሎተሪ ዕጣ የመቁረጥ ልምድ ያላቸው ሲሆን ከተደጋጋሚ ሙከራ በኋላ የዕድል ጉዳይ ሆኖ በ20ኛው ዙር በ1ኛው ዕጣ የ4,000,000 ብር ዕድለኛ በመሆን ቼካቸውን ከአስተዳደሩ ተረክበዋል ፡፡ ወ/ሮ አይናለም በደረሳቸውም ገንዘብ ቤት የመግዛት ዕቅድ እንዳላቸው ገልጸውልናል ::