en
Feedback
Adimasi digital lottery❤️

Adimasi digital lottery❤️

Open in Telegram

To have alternative communication channel https://www.facebook.com/100064125876576/posts/943839467763574/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v ሰላም ደንበኛችን፤ የአሰተዳደሩ ጥሪ ማዕከል በ9695 መደወል ይችላሉ፡፡ እናመሰግናለን! መልካም ጊዜ ይሁንልዎ!

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel Adimasi digital lottery❤️

Channel Adimasi digital lottery❤️ (@adms_ltry) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 23 468 subscribers, ranking 12 490 in the Betting and Casino category and 1 470 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 23 468 subscribers.

According to the latest data from 08 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -291 over the last 30 days and by -10 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 45.32%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
To have alternative communication channel https://www.facebook.com/100064125876576/posts/943839467763574/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v ሰላም ደንበኛችን፤ የአሰተዳደሩ ጥሪ ማዕከል በ9695 መደወል ይችላሉ፡፡ እናመሰግናለን! መልካም ጊዜ ይሁንልዎ!

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 09 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Betting and Casino category.

23 468
Subscribers
-1024 hours
+297 days
-29130 days
Posts Archive
መደበኛ ሎተሪ 1719ኛ ዕጣ ዛሬ ነሐሴ 23 ቀን 2016 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም
መደበኛ ሎተሪ 1719ኛ ዕጣ ዛሬ ነሐሴ 23 ቀን 2016 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ  አስተዳደር በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም

እናስታውስዎ ! የ26ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕጣ ሽያጭ የሚያበቃበት ቀን ነሐሴ 25/2016 እየደረሰ ነው ፡፡ 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም *127# በመደወል አሁኑኑ ዕድልዎት ይሞክሩ ፡፡ መልካም ዕድል ! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበ

🇬🇧 To use the bot in a group, a Premium, Ultimate or Alpha subscription is required. 🇷🇺 Для использования бота в группе необходима Premium, Ultimate или Alpha подписка. 🇪🇸 Para usar el bot en un grupo, se requiere una suscripción Premium, Ultimate o Alpha.

መደበኛ ሎተሪ 1718ኛ ዕጣ ዛሬ ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም
መደበኛ ሎተሪ 1718ኛ ዕጣ ዛሬ ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ  አስተዳደር በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም

እንኳን ደስ አላችሁ ! ሀገራችን በፓሪስ ኦሎምፒክ በማራቶን የመጀመሪያ የወርቅ ሜዳሊያ በጀግናው አትሌት ታምራት ቶላ አማካኝነት አግኝታለች።
እንኳን ደስ አላችሁ ! ሀገራችን በፓሪስ ኦሎምፒክ በማራቶን የመጀመሪያ የወርቅ ሜዳሊያ  በጀግናው አትሌት  ታምራት ቶላ አማካኝነት አግኝታለች።

ወጣት ባህራን ፍቃዴ በ25ኛ ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ4ኛው ዕጣ የ700 ሺህ / የሰባት መቶ ሺህ / ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ ወጣት ባህራን ፍቃዴ ነዋሪነቱ በመዲናችን አዲስ አበባ ሲሆን በቡና ባ
ወጣት ባህራን ፍቃዴ በ25ኛ ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ4ኛው ዕጣ የ700 ሺህ / የሰባት መቶ ሺህ / ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ ወጣት ባህራን ፍቃዴ ነዋሪነቱ በመዲናችን አዲስ አበባ ሲሆን በቡና ባንክ ከፍተኛ የደንበኞች አገልግሎት ባለሙያ ነው ፡፡በደረሰውም ገንዘብ መኖሪያ ቤት የመግዛት እቅድ እንዳለው ገልጾልናል ፡፡

የ25ው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕድለኞች ሽልማታቸውን እየወሰዱ ነው አቶ ሳሙኤል ብርሃኔ ይባላሉ በአዲስ አበባ አዲስከተማ ክ//ከተማ ነዋሪ ሲሆኑ በደንብ አስከባሪነት ስራ በመሰማራት ሶስት ልጆቻ
የ25ው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕድለኞች ሽልማታቸውን እየወሰዱ ነው አቶ ሳሙኤል ብርሃኔ ይባላሉ በአዲስ አበባ አዲስከተማ ክ//ከተማ ነዋሪ ሲሆኑ በደንብ አስከባሪነት ስራ በመሰማራት ሶስት ልጆቻቸውን ያስተዳድራሉ፡፡ አቶ ሳሙኤል አዘውትረው ሎተሪ የመቁረጥ ልምድ ያለቸው ሲሆን እንደተለመደው በቆረጡት አድማስ ሎተሪ በ1ኛው ዕጣ የ 4 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ በገንዘቡም ምን ለመስራት እንዳሰቡ ሲጠየቁ ዋናው ችግሬ መኖሪያ ቤት ነበርና ቤት እገዛበታለሁ በማለት በፈገግታም ጭምር ገልጸዋል ፡፡

በዕድል መልክ የሚያሽልሙ ጨዋታዎች በሙሉ ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ፈቃድ ሳያገኙ ማጫወት ፈጽሞ የተከለከለና በህግ የሚያስጠይቅ / የሚያስቀጣ/ መሆኑን ይታወቃል፡፡ ሆኖም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የተለያዩ ድርጅቶችና ግለሰቦች ቲክቶክ እና ሌሎች ማህበራዊ ሚድያዎችን በመጠቀም በቀጥታ ስርጭትም ጭምር በማስተላለፍ የሚያጫውቱ መሆኑን ለማረጋገጥ ተችሏል፡፡ ስለሆነም እነዚህን ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች ከተለያዩ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር በመተባበር ተጠያቂ ለማድረግ እንዲቻል በዚህ ድርጊት ላይ የተሰማሩ ግለሰቦች የስልክ ቁጥር፣ የቲክቶክ አካውንት መጠሪያ ወይም ስልክ ቁጥር እና ማንኛውንም መረጃ ለፈቃድ አሰጣጥና ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት ወይም ለኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት እንድትልኩልወይም እንድትጠቁሙን  እንጠይቃለን፡፡ ☎️ 011 126 7094

photo content

አድማስ ዲጅታል ሎተሪ 25ኛ ዙር ዕጣ ዛሬ ሐምሌ 26 ቀን 2016 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል
አድማስ ዲጅታል ሎተሪ 25ኛ ዙር ዕጣ ዛሬ ሐምሌ 26 ቀን 2016 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ  አስተዳደር በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል

እርስዎ ሊሆኑ ይችላሉ ! የ25ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕጣው የሚያበቃበት ቀን ሐምሌ 24/2016 ዓ.ም. ከለሊቱ 6፡00 ሲሆን ዕጣው የሚወጣበት ቀን ሐምሌ 26/2016 ነው፡፡ አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር *127# በመደወል ከወዲሁ ይቁረጡና ዕድልዎ ይሞክሩ ፡፡ አድማስ ዲጂታል ሎተሪ ፡- 4 ሚሊየን ብር 2 ሚሊየን ብር 1 ሚሊየን ብር 700ሺ ብር እና ሌሎች በርካታ ዕጣዎች አሉት መልካም ዕድል ! የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

ይጠንቀቑ ! ከሀሰተኛ መረጃዎችን ራስዎን እና ሌሎችን እንዳይታለሉ ይጠንቀቁ መረጃውን ለሌሎች ያጋሩ ያጋልጡ ፡፡ ከላይ የምትመለከቱት መረጃ የብሔራዊ ሎተሪ ዕጣ እንደሆነ ተደርጎ በተለያዩ ማህበራዊ ሚ
+1
ይጠንቀቑ ! ከሀሰተኛ መረጃዎችን ራስዎን እና ሌሎችን እንዳይታለሉ ይጠንቀቁ መረጃውን ለሌሎች ያጋሩ ያጋልጡ ፡፡ ከላይ የምትመለከቱት መረጃ የብሔራዊ ሎተሪ ዕጣ እንደሆነ ተደርጎ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች እየተዘዋወረ ይገኛል ፡፡ ነገር ግን የብሔራዊ ሎተሪ እንዳልሆነና አጭበርባሪዎች ለማጭበርበር የፈጠሩት ሀሰተኛ መረጃ መሆኑን እንገልጻለን ፡፡ የብሄራዊ ሎተሪ አካውንቶች ብቻ በመጠቀም ትክክለኛ መረጃ ማግኘት እንደሚችሉ እንገልጻለን ፡፡

https://t.me/hamster_komBat_bot/start?startapp=kentId1282581954 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium

ቶምቦላ ሎተሪ 2016 ዓ/ም ዕጣ ዛሬ ሰኔ 28 ቀን 2016 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም
+1
ቶምቦላ ሎተሪ 2016 ዓ/ም ዕጣ ዛሬ ሰኔ 28 ቀን 2016 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ  አስተዳደር በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም

አድማስ ዲጅታል ሎተሪ 24ኛ ዙር ዕጣ ዛሬ ሰኔ 26 ቀን 2016 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል
አድማስ ዲጅታል ሎተሪ 24ኛ ዙር ዕጣ ዛሬ ሰኔ 26 ቀን 2016 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ  አስተዳደር በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል

photo content

MoneyEasily is the #1 marketing network. With over $14 million paid to 300k members, MoneyEasily lets regular users make money with social media and friends! https://moneyeasilyfds.buzz/83974208153404/?s=tg

የ10,000,000 ብር አሰደማሚ ዕድል ! የአዲስ አበባ ነዋሪውና በግብረሰናይ ድርጅት የንብረት ክፍል ኃላፊ የሆኑት አቶ መስፍን ይመኑ አሰፋ በቆረጡት የትንሳኤ ሎተሪ በ1ኛው ዕጣ የ10,000,000
የ10,000,000 ብር አሰደማሚ ዕድል ! የአዲስ አበባ ነዋሪውና በግብረሰናይ ድርጅት የንብረት ክፍል ኃላፊ የሆኑት አቶ መስፍን ይመኑ አሰፋ በቆረጡት የትንሳኤ ሎተሪ በ1ኛው ዕጣ የ10,000,000/ አስር ሚሊየን / ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ አቶ መስፍን ሎተሪ በመሞከር ለረጅም ዓመታት ያህል በደንበኝነት የዘለቁ ሲሆን “የታገሰ ካሰበው ደረሰ “ እንዲሉ በ2016 ትንሳኤ ሎተሪ ህልማቸውን እውን አድርገዋል ፡፡ በደረሳቸውም ገንዘብ የመኖሪያ ቤትና ለሥራ መመላለሻ መኪና እንደሚገዙበት በደስታ ስሜት ውስጥ ሆነው ገልጸውልናል ፡፡

የሱሉልታ ከተማ ነዋሪ የሆነው ወጣት ካብታሙ አብጤ በትንሳኤ ሎተሪ የ1,000,000/አንድ ሚሊየን/ ብር ዕድለኛ በመሆን በሚኖርበት በሱሉለታ ከተማ በህዝብ ፊት ሽልማቱን ከአስተዳደሩ ተረክበዋል ፡፡
የሱሉልታ ከተማ ነዋሪ የሆነው ወጣት ካብታሙ አብጤ በትንሳኤ ሎተሪ የ1,000,000/አንድ ሚሊየን/ ብር ዕድለኛ በመሆን በሚኖርበት በሱሉለታ ከተማ በህዝብ ፊት ሽልማቱን ከአስተዳደሩ ተረክበዋል ፡፡

መምህሩ በ4,000,000 /በ4ሚሊየን ብር/ ተንበሸበሹ! በመምህርነት ሙያ ህብረተሰቡን ሲያገለግሉ የቆዩት መምህር ታደለ አሰፋ ኦዴ ግንቦት 26/2016 ዓ.ም በወጣው የ23ኛው ዙር አድማስ ድጂታል ሎ
መምህሩ በ4,000,000 /በ4ሚሊየን ብር/ ተንበሸበሹ! በመምህርነት ሙያ ህብረተሰቡን ሲያገለግሉ የቆዩት መምህር ታደለ አሰፋ ኦዴ ግንቦት 26/2016 ዓ.ም በወጣው የ23ኛው ዙር አድማስ ድጂታል ሎተሪ በ1ኛ ዕጣ የ4,000,000 /አራት ሚሊየን /ብር ዕድለኛ ሆኗል ፡፡ በደረሳቸውም ገንዘብ የዓመታት ጥያቄቸው የነበረው የመኖሪያ ቤት ችግር ለመቅረፍ ቤት እንደሚገዙበት ፊታቸው ላይ በሚነበበው የደስታ ስሜትም ጭምር ገልጸውልናል ፡፡