en
Feedback
Adimasi digital lottery❤️

Adimasi digital lottery❤️

Open in Telegram

To have alternative communication channel https://www.facebook.com/100064125876576/posts/943839467763574/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v ሰላም ደንበኛችን፤ የአሰተዳደሩ ጥሪ ማዕከል በ9695 መደወል ይችላሉ፡፡ እናመሰግናለን! መልካም ጊዜ ይሁንልዎ!

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel Adimasi digital lottery❤️

Channel Adimasi digital lottery❤️ (@adms_ltry) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 23 485 subscribers, ranking 12 498 in the Betting and Casino category and 1 469 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 23 485 subscribers.

According to the latest data from 06 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -314 over the last 30 days and by -2 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 45.28%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
To have alternative communication channel https://www.facebook.com/100064125876576/posts/943839467763574/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v ሰላም ደንበኛችን፤ የአሰተዳደሩ ጥሪ ማዕከል በ9695 መደወል ይችላሉ፡፡ እናመሰግናለን! መልካም ጊዜ ይሁንልዎ!

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 07 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Betting and Casino category.

23 485
Subscribers
-224 hours
+547 days
-31430 days
Posts Archive
የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 036 ሰኔ 26 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል ለተጨማሪ መረጃ ይህ
የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 036 ሰኔ 26 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ፡https://t.me/Adms_ltry

አመታዊ ያልተገደበ ጥቅል ሽልማት! ዛሬ የቶምቦላ ሎተሪ በዲጅታል ለሚገዙ 10 ዕድለኞች አመታዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት፣ የድምጽ እና የመልዕክት ጥቅል ስጦታ ይበረከታል! ቀናቶች የቀሩት የቶምቦላ ሎተ
አመታዊ ያልተገደበ ጥቅል ሽልማት! ዛሬ የቶምቦላ ሎተሪ በዲጅታል ለሚገዙ 10 ዕድለኞች አመታዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት፣ የድምጽ እና የመልዕክት ጥቅል ስጦታ ይበረከታል! ቀናቶች የቀሩት የቶምቦላ ሎተሪ በአዲስ አበባ ባለ 3 እና ባለ 2 መኝታ መኖሪያ ቤት ከተጨማሪ ገንዘብ ጋር! የቮልስዋገን ID 6 እና የBYD -SUV መኪናዎች ከተጨማሪ ገንዘብ ጋር እርስዎን እየጠበቁ ነው። 8 ቀን ብቻ ቀረ! ቶምቦላ ሎተሪን በ https://www.ethiolottery.et ላይ እና በቴሌብር ሱፐር አፕ አሁኑኑ ይግዙ! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት!

የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 035 ግንቦት 27 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል
የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 035 ግንቦት 27 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል

አድማስ ዲጅታል ሉተር አንድ ዙር ለመቁረጥ ስንት ብር ያስፈልጋል?
Anonymous voting

Tessnjkcrr1c2 3t B z3 3z z3 kkscrggg4g4v

መደበኛ ሎተሪ 1738ኛ ዕጣ ዛሬ ግንቦት 14 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር
መደበኛ ሎተሪ 1738ኛ ዕጣ ዛሬ  ግንቦት 14 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር

የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 034 ሚያዝያ 29 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል
የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 034 ሚያዝያ 29 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል

ክቡራን የሎተሪ ደንበኛቻችን እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል አደረሳችሁ እያልን የትንሳኤ ሎተሪ 2017 ዕጣ ዛሬ ሚያዝያ 11 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድ
ክቡራን የሎተሪ ደንበኛቻችን እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል አደረሳችሁ እያልን የትንሳኤ ሎተሪ 2017 ዕጣ ዛሬ  ሚያዝያ 11 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።

የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 033 መጋቢት 25 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል ለተጨማሪ መረጃ
የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 033 መጋቢት 25 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ፡https://t.me/Adms_ltry

Congratulations on reaching 13K subscribers! 🎉🎊🚀🔥 Your hard work and dedication are paying off, and this is just the beginning! 🚀💯🎯 To everyone who supported, liked, shared, and engaged—THANK YOU! 🙌❤️💪 Your energy keeps this community growing! 🌍✨ Let’s keep pushing forward! 💥📈 Next stop: 50K and beyond! 🚀💎 Drop a 🎉 if you’re celebrating with us! 🎯🥳🔥

የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 032 የካቲት 26 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል ለተጨማሪ መረጃ
የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 032 የካቲት 26 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ//t.me/Adms_ltry

መደበኛ ሎተሪ 1732ኛ ዕጣ ዛሬ የካቲት 20 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።
መደበኛ ሎተሪ 1732ኛ ዕጣ ዛሬ  የካቲት 20 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።

የድሬዳዋ ነዋሪ የሆኑት አቶ ነፃነት ሰይፉ በአድማስ ዲጂታል ሎተሪ 31ኛው ዙር በ2ኛው ዕጣ የ2 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡አቶ ነፃነት በአነስተኛና መካከለኛ ቢሮ ውሥጥ የኦዲት በለሙያ ሲሆኑ በ
የድሬዳዋ ነዋሪ የሆኑት አቶ ነፃነት ሰይፉ በአድማስ ዲጂታል ሎተሪ 31ኛው ዙር በ2ኛው ዕጣ የ2 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡አቶ ነፃነት በአነስተኛና መካከለኛ ቢሮ ውሥጥ የኦዲት በለሙያ ሲሆኑ በ13ኛው ዙርም በ3ኛው ዕጣ የ1ሚሊዮን ብር ዕድለኛ እንደነበሩ ገልፀውልናል ፡፡

የ 4ሚሊየን ብር መልዕክት! 605 ላይ ማንኛውም መልዕክት በመላክ  እንዲሁም በቴሌ ብር በ10 ብር ከቆረጡ የ4 ሚሊየን ብር እና የሌሎች አጓጊ ሽልማቶች ዕድለኛ ይሆናሉ፡፡ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር።

10 ሚሊዮን ብር ለሁለት ጓደኛሞች! ጓደኛሞቹ የገና ስጦታ ሎተሪን የ1ኛ ዕጣ 10 ሚሊዮን ብሩን ለሁለት ተካፍለውታል፡፡ ጓደኛሞቹ ገደፋው ከበደ እና ሙላቱ መንግስቴ በስራ ቦታቸው አካባቢ ካዛንችስ ብዙውን ጊዜ ቁርስ በሚበሉበት ምግብ ቤት ቁርስ እየበሉ ሎተሪ አዟሪ ወዳሉበት ይመጣል፡፡ ሙላቱ መንግስቴ ለረጅም አመታት የሎተሪ ደንበኛ ሲሆን ገደፋው ሎተሪ አልፎ አልፎ እንደሚቆርጥ ይናገራል፡፡ ሙላቱ በኪሱ ያለው 20 ብር ብቻ በመሆኑ የገና ስጦታ ሎተሪ አንድ ትኬት ብቻ ገዝቶ የተቀሩትን ሁለት ትኬቶች ጓደኛውን ቁረጥ ይለዋል፡፡ ገደፋው እያንገራገረ 40 ብር ከፍሎ ሁለቱን ትኬት ይወስዳል፡፡ የገና ስጦታ ሎተሪ ታህሳስ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ሲወጣ ገደፋው ከበደ በሁለቱ ትኬት የ6.66 ሚሊዮን ብር፣ ሙላቱ መንግስቴ በአንድ ትኬት የ3.33 ሚሊዮን ብር እድለኛ ሆነዋል፡፡ ገደፋው ከበደ ህንፃ በሚገነባበት አንድ ጥግ ቦታ በምትገኝ አነስተኛ የሽሮ ቤት የሚተዳደር ሲሆን ሙላቱ መንግስቴ በጎዳና እየተዘዋወረ መጽሐፍ ይሸጣል፡፡ ጓደኛሞቹ የደረሳቸውን ገንዘብ በምን ስራ ላይ እንደሚያውሉት ለጊዜው እንዳላቀዱ፤ሆኖም ተመካክረን የኛንና የቤተሰብን ህይወት የሚለውጥ ስራ እንጀምራለን ብለዋል፡፡ መልካም የስራ ጊዜ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን፡፡

አሜሪካዊው ቢሊዬነር ስቲቭ በህይወቱ መጨረሻ ሰዓት ላይ ያስተላለፈው አስደናቂ መልዕክት!! ስቲቭ በ56 አመቱ ያረፈ አሜሪካዊ ቢሊዬነር ሲሆን ህይወቱ ያለፈው በካንሰር በሽታ ነው። በንግዱ አለም ውስጥ የመጨረሻ ከፍታ ጫፍ የሚባለው ቦታ ደርሻለሁ፣ ይሁን እንጂ ከዚህ ሁሉ ሀብት ደስታን ማግኘት አልቻልኩም። በልፋቴ ካከማቸሁት ሃብት ያገኘሁት ደስታ እዚህ ግባ የማይባል ነው፣ አሁን፣በህይወቴ የመጨረሻው ሰዓት አካባቢ፣አልጋ ላይ ሆኜ ያሳለፍኩትን ነገር ሁሉ ወደሗላ ሳስበው ፣ እኮራበት የነበረው ሀብቴና ዝናዬ ከንቱ እና ትርጉም አልባ እንደሆነ ተረድቻለሁ፡፡ አንድን ሰው መኪና እንዲነዳልህ ወይም ሰርቶ ገንዘብ እንዲያስገባልህ ልትቀጥረው ትችላለህ፣ እየተሰቃየህበት ያለውን ህመም እንዲሸከምልህ ግን ልትቀጥረው አትችልም፡፡ ምድራዊ የሆኑ ቁሳቁሶች ሁሉ ሊጠፉ ፣ዳግም ሊገኙም ይችላሉ፥ አንድ ጊዜ ካመለጠ ደግመህ ልታገኘው የማትችለው አንድ ነገር ግን አለ… እርሱም ህይወትህ ነው!! ✔️ አንድ ሰው የቀዶ ጥገና ወደሚደረግለት ክፍል ሲገባ አንብቦ ያልጨረሰው አንድ መጽሃፍ ትዝ ቢለው የመጽሐፉ ርዕስ "ጤናማ ህይወት የመኖር ሚስጥር" የሚል ሊሆን እንደሚችል ጥርጥር የለውም፡፡ ✔️ በየትኛውም የህይወት ከፍታ ላይ ብንሆን የህይወታችን መጋረጃ የሚዘጋበትን ቅጽበት ፊት ለፊት የምንጋፈጥበት አንድ ቀን መምጣቱ አይቀርም፡፡ ✔️ ለቤተሰብህ፣ለትዳር አጋርህ እና ለጏደኞችህ የፍቅርን ውርስ አስቀምጥላቸው፡፡ ✔️ ራስህን ተንከባከብ ፣ ከሌሎች ጋር መልካም ግንኙነት ይኑርህ ✔️ እያደግን ስንሄድና የህይወት ትርጉሙ ሲገባን ውድ ሰዓትም አሰርን ርካሽ ሰዓት ፣ ሁለቱም የሚነግሩን ጊዜ እኩል መሆኑ ይገባናል፡፡ ✔️ በኪሳችን ውድ ቦርሳም ያዝን ርካሽ ቦርሳ ፣በውስጡ የሚኖረውን የገንዘብ መጠን አይቀይረውም፡፡ ✔️ የኣንድ ሚሊዮን ብር መኪናም ነዳን የሶስት መቶ ሺህ ብር መኪና ፣የመንገዱ ርዝመት አይቀየርም፣ አቅጣጫውም ያው አንድ ነው፥ የምንደርሰውም ያው እዚያው ቦታ ነው፡፡ ✔️ ውድ መጠጥም ጠጣን ርካሽ መጠጥ፣ ስካሩና አድሮ የሚያመጣው ራስ ምታት ለውጥ የለውም፡፡ ✔️ ሰፊ ግቢ ውስጥ ኖርንም ጠባብ ቤት፣ ብቸኝነቱ ያው እኩል ነው፡፡ ✔️…የውስጥ ደስታ በቁሳቁስ እንደማይገኝ ያን ጊዜ ይገባሃል ✔️ አውሮፕላን ላይ የክብር ቦታም ተቀመጥክ ወይም ተራ ቦታ ፣አውሮፕላኑ ከተከሰከሰ እኩል ቁልቁል ትወርዳለህ፣ ✔️ እውነተኛው ደስታ የሚገኘው ከቤተሰብህ፣ከጓደኞችህ፣ ከዘመዶችህ ጋር በሚኖርህ ውብ ጊዜኣት ብቻ ነው፡፡ ከእነርሱ ጋር በምታሳልፈው ጊዜ ፣በምትጫወተው ጨዋታ፣ በምትዘምረው መዝሙር፣ በምትስቀው ሳቅ እውነተኛ ደስታን ታገኛለህ፡፡ ነገር ግን 5ቱ ሊካዱ የማይችሉ የህይወት እውነታዎች አሉ ✔️ ልጆችህ ሀብታም እንዲሆኑ አታስተምራቸው፥ ይልቅ እንዴት ደስተኛ መሆን እንደሚችሉ አስተምራቸው፡፡ ሲያድጉ የነገሮች ዋጋ ሳይሆን ጥቅማቸው ይገባቸዋል፡፡ ✔️ ምግብህን እንደ መድሃኒት ውሰድ ካልሆነ መድሃኒት እንደምግብ ትወስዳልህ፡፡ ✔️ የሚወድህ ሰው በቀላሉ አይለይህም፣ ከኣንተ ለመለየት 99 ምክንያት ቢኖረው እንኳ መለየት በማይችልባት አንዲት ነገር ላይ ፀንቶ ይቆማል፡፡ ✔️ ሰው ሆኖ በመፈጠር"ና "ሰው በመሆን" መካከል ትልቅ ልዩነት አለ፥ ይህ የሚገባቸው ጥቂት ሰዎች ናቸው፡፡ ✔️ ስትወለድ ውድ ነበርክ፣ ስትሞትም ውድ ትሆናለህ፣ በመካከል ያለውን ማስተካከል ያንተ ፋንታ ነው፡፡ ✔️ በፍጥነት ለመሄድ ከፈለክ ብቻህን ሂድ፣ ሩቅ ለመድረስ ከፈለግህ ግን ከሌሎች ጋር አብረህ ተጓዝ፡፡

የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 31 ጥር 28 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል
የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 31 ጥር 28 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል