cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Lbam

መልካም መልእክቶች ምትቀስሙበት። Channal

Show more
Advertising posts
214
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የመድሀኒአለም እጅ ላይ ታሪክ አይበላሽም።❤️
Show all...
እህቴ ❤️ ልብስ ለሌላው ሰው መታየት የሌለባቸው የሰውነት ክፍሎቻችንን ለመሸፈን እንዲሁም በልብሱ ዲዛይን ምክንያት የሚገኘውን ውበት ለመላበስ ሚለበስ ነው። አንዳንድ እህቶችም "እህቴ እንዲህ ባትለብሺ ጥሩ ነው"የሚል ምክር ሲሰጣቸው ከመቀበል ይልቅ " ስለእከሌ ምን አገባኝ ደግሞስ ማን እየኝ አለው!" የሚል ከመፅሃፍ ቅዱስ እይታ ውጭ የሆነ መልስ ሲመልሱ ይስተዋላል። እህቴ የፈለግሽውን ልብ መልበስሽ መብትሽ ነው ነገር ግን ያ የለበስሽው ልብስ የሚያይሽን ሰው በውስጡ ስጋዊ ምኞት የሚፈጥርበት ከሆነ አንቺ ይህም ወንድም በጥፋት ውስጥ ትሆናላችሁ። ስለዚህ ነው የምትለብሺው ልብስ ውበትሽን ከመጠበቅና ሰውነትሽን ከመሸፈን አልፎ በተመልካች ልብ ውስጥ ኃጢአት እንዲወለድ የሚያደርግ ምኞት እንዲፀነስ እንዳያደርግ ነው አለባበስሽን ማስተካከል ያለብሽ! አንዳንድ እህቶች ጡታቸውን፣እምብርታቸውን፣ታፋቸውን፣ዳሌያቸውን የሚያሳይ ልብስ ይለብሳሉ። ብዙ ወንዶችንም ይስባሉ! እህቴ እርግጠኛ መሆን ያለብሽ ነገር ጡትሽን አይቶ የመጣ ወንድ አንቺን ፈልጎ ሳይሆን ጡትሽን ነው። #አንቺ_ደግሞ_ጡትሽ_አይደለሽም አንዳንድ የሰውነታችን ክፍሎች በልብስ እንዲሸፈኑ የተደረጉት በቀላሉ እንዳይገኙና የፈለጋቸው አካል ዋጋ መክፈል እንዳለበት ለማሳወቅም ጭምር ነው። ገላለጥሽው ማለት ግን ዋጋውንና ዋጋሽን አሳጣሽው ማለት ነው።💎 ስለዚህ ውድ የሆነ ማንነትሽን በተገላለጠ ልብስ አታሳንሺው! ምርጥ አለባበስ ማለት ለራስ ውበት እያሰቡ ለሌላውም እያሰቡ ሲሆን ነው። ክርስትና ለጌታም ለሰዎችም መኖር ነው! ክርስትና እንደፈለኩኝ ብሆን ሌላ ሰው ምን አገባው የሚባልበት አይደለም! ክርስቲያን ነሽ? አዎ ከሆነ መልሱ በአለባበስሽ ጌታን አክብሪ ለሰዎች ፈተና አትሁኚ። @MercyNehemiah
Show all...
"በየዋህነት መጎዳት ሞኝነት አይደለም በብልጣብልጥነት መጠቀም አሸናፊነት ሊባል አይችልም"። @MercyNehemiah
Show all...
“ሰዎች በራሳችን ላይ እንዲፈነጩ አደረግህ፤ በእሳትና በውሃ መካከል አለፍን፤ የኋላ ኋላ ግን ወደ በረከት አመጣኸን።” — መዝሙር 66፥12 (አዲሱ መ.ት)
Show all...
👉የማንነታችሁ ጥንካሬ💪 ሚለካው በምቾቶቻችሁ ውስጥ ሳይሆን በምታልፉት አስቸጋሪ የህይወት ፈተና ውስጥ ነው። የህይወታችሁ ድምቀት🌟 ሚወጣው በምታሳልፍቸው የእንባ ረጃጅም ለሊቶች ውስጥ ነው። እንባችሁ😭 በህይወታችሁ የበዛው ውጣ ውረድ ማዕበል እና ወጀቡ የበዛባችሁ መልስ ያጣችሁለት ጥያቄ???? ዙሪያችሁን የከበበው ያደከማችሁ😔 ነገር ለሌሎች ትውልዶችን ወደ እናንተ የሚጠራ ምታፅናኑበትን፣ምታስተምሩትን፣ምታወሩትን፣ምትፅፍትን መፅሀፍ ሊሰጣችሁ ነው። ስለዚህ ታገሱ ፅኑ በርቱ ነገአችሁን አይታችሁ ሚመጣውን ሁሉ ተጋፈጡት። ወርቅ በእሳት ተፈትኖ ያልፍል ጠርቶ ደምቆ ለመታየት ውድ ለመሆን ሚያልፈው ሚያቃጥለው ሚያንገበግበው እሳት 🔥ውስጥ ነው ከዛ ካለፈ አለመድመቅ አይችልም። ⭐️ሁሉም ሲያልፍ ድል የእናንተ ነው። ✍ ምህረት፡ብርሀኑ። @MercyNehemiah
Show all...
እንዴት አልፈዋለሁ😢 ያልኩትን ያንን ቀን ክንድህ አሻገረኝ አለፍኩት ያንን ቀን☺️ ታለፈ ያ ዘመን🙌 እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን እንጂ ማታልፍት ነገር የለም።🙏 @MercyNehemiah
Show all...
“በተስፋ ደስተኞች ሁኑ፤ በመከራ ታገሡ፤ በጸሎት ጽኑ።” — ሮሜ 12፥12 (አዲሱ መ.ት)
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
👉ሙሉ መሰጠት ማለት ራሳችንን ፍላጎታችንን ፍርሀታችንን እና ተስፋ መቁረጣችንን መልቀቅ ወይም መተው ማለት ነው። ሙሉ መሰጠት ህይወትን አሳልፎ መስጠት ይጠይቃል።❤️🙏 @MercyNehemiah
Show all...
እግዚአብሔር በህይወታችሁ ስለ ሚሆነው ሁሉም ነገር ትክክል ነው።ጥያቄ ቢበዛባችሁ በህይወት ፈተና ውጣ ውረድ ልባችሁ ቢደክምም እድል ፈንታችሁ የሆነው አምላካችሁ ዛሬም ሊረዳችሁ አለ።🙏 @MercyNehemiah
Show all...
🩸ተጋፈጪው!!💪 👇👇 በብዙ ፈተናዎችና መከራዎች ማለፍ የማይቀር☹️ አስቀድሞ የሰው ልጅ በጥፋቱ ወደ ራሱ የሳበው ነው🤷‍♂ ታዲያ ዛሬ በመከራ በማለፋችሁ "ለምን⁉️" ብላችሁ ወደ እግዚያብሄር ዞራችሁ እንድታጉረመርሙ ሊያደርጋችሁ አይገባም❌🙏 ማንም ሰው ከአቅሙ በላይ የሆነ ሸክም የማያልፈውም ፈተና አልተሸከመምና🤷‍♂ ሰው እስከሆንን በፈተናና በብዙ የህይወት ገጠመኝ መከራ ማለፋችን የማይቀር ነው👍 ፈተናዎችሽን ተጋፈጪ💪 አትሽሺያቸው የማይሸነፉ መከራዎች የሉምና👉 ወዮ በቃ አበቃልኝ😔፣ አቃተኝ🙆‍♀ ብለሽ ተስፋ እንዳትቆርጪ ዛሬ ላይ የከበቡሽ የህይወት ፈተናዎች ደፍረሽ ብትጋፈጪያቸው የማይሸነፉ ሆነው ነው🤷‍♂🤔⁉️ ምን ጊዜም ማጉረምረምን በህይወትሽ ተቀዳሚ አታድርጊ ተስፋ መቁረጥንም አታንግሺ❌ ልብ በይ👇 "ላያልፍ የመጣ ፈተና ላይሸነፍ የከበበሽ መከራ የለም☹️❌" ከችግሮችሽ አትሽሺ ተጋፈጪያቸው ደግሞም ታጋሽ ልብ ይኑርሽ👉 እንዴት ቆይ ግን የእውነት መከራዎቼ ይሸነፋሉ ብጋፈጥ🤷‍♀⁉️ የምትይ አዎን ልብ በይ 👇 ተጋፍጣ ፈተናዎቿን የምታሸንፍ ሴት 1⃣ የፀሎት ሴት የሆነች🛐 2⃣ የእምነት ሴት የሆነች ናት🙏 ይህች ሴት የፀሎትና የእምነት ሴት ከሆነች እንዴት ተስፋ በመቁረጥ ህይወቷ ሊያበቃ ይችላል🤷‍♂⁉️ በፍፁም እንጂ የሚያበረታት ሃይልና አቅምን ብሎም እንዴት ማለፍ እንዳለባት "ጥበብን😲" የሚያጎናፅፋት እግዚያብሄር አለና☹️ ምቹ ነገር ወይም በምቾት ህይወት ማለፍን ሁሌ አትጠብቂ😳 ከምቾት ህይወት ወተሽ በመከራ አንድ እንደምታልፊ እወቂ የምትሰሪውም "ነገዋን አንቺ🙋‍♀💪" የምታይውም በዚህ ውስጥ ነውና በፍፁም አታጉረምርሚ ልብ በይ👉 "ላያልፍ የመጣ መከራ የለም" ስለዚህ ፅኚ የፀሎትና የእምነት ሴት ሁኚ🤷‍♂ ከእግዚያብሄር ጋር ያለሽ ህብረት ይጠንክር ያኔ ተጋፍጠሽ ማለፍ አይከብድሽም☹️💪🙏 አንቺ ሴት በርቺ ሁሉ ይታለፋልና ፅኚ❤️🙏 Share @MercyNehemiah
Show all...