en
Feedback
አብርሆት የኢንተርኔት ቤተመጻሕፍት

አብርሆት የኢንተርኔት ቤተመጻሕፍት

Open in Telegram

📖 እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ እዚህ ቻናል ላይ መፅሀፍትን በፒዲኤፍ እና የተለያዩ ትረካዎችን ያገኛሉ። 📚 "መፅሀፍት ሁሌም እንደ አዲስ የምንከፍታቸው የህይወት ዘመን ስጦታዎች ናቸው።" ✏️ ጋሪሰን ኬይለር 🚧 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ 👉 @pdfbookscloud 📚📚📚📚📚📚📚 📚 #ንባብ_ለአብርሆት 📚

Show more
2 030
Subscribers
No data24 hours
+77 days
+12930 days
Posts Archive
📚 ርዕስ : ከሞናሊዛ ጀርባ ✍️ ደራሲ : ኢዮብ ጌታሁን 📖 የገፅ ብዛት: 136 🗓 የህትመት ዘመን: 1997 ዓ.ም 📜 ዘውግ  : የአጫጭር ልብወለዶች ስብስብ 💡 በማንበባችን እጥፍ ብናተርፍ እንጂ ከቶ አንከስርበትምና ሁሌም እናንብብ። 💡 📌 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ @pdfbookscloud

📚 ርዕስ : ማማ በሰማይ ✍️ ደራሲ : ሕይወት ተፈራ ✍🏻 ተርጓሚ : ጌታነህ አንተነህ 📖 የገፅ ብዛት: 386 🗓 የህትመት ዘመን: 2010 ዓ.ም 📜 ዘውግ : ታሪክ/ግለታሪክ 📚 አንዲት የ18 ዓመት ጉብል ከአንድ አይታው ከማታውቀው ወጣት ጋር ልትገናኝ ትወጣለች። ከዚያ ቀን ጀምሮ፣ ያጋጠሟትና ያለፈችባቸው ተከታታይ ክስተቶች በሕልሟም ፣ በዕውኗም አይታው/አስባው በማታውቀው ሁኔታ ሕይወቷን ግልብጥብጡን አውጥተው ይለውጡታል። ማማ በሰማይ የፍቅር ታሪክ ነው። የአብዮትም፣ የተስፋም፣ የሕልምም፣ የአመፅም፣ የሽብርም፣ የመተማመንም፣ የመከዳዳትም፣ የሰቆቃም፣ የሰቀቀንም፣ እራስን በራስ የመለወጥም፣ የድል አድራጊነትም፣ የነዚህ ሁሉ ሰብዓዊ ረቂቅ ባሕርያት ታሪክ ነው። መጽሐፉ፣ ደም የጠማው ወታደራዊ ጁንታ ባቀጣጠለው ታይቶ የማይታወቅ የጅምላ ጭፍጨፋ ሃገሪቱ በሞላ የተወራጨችበት፣ ተሰምቶ የማይታወቅ ቁጥር ያለው ህዝብ - በተለይ ወጣቱ - እንደ ቅጠል የረገፈበት የኢትዮጵያ ታሪክ አንድ ወቅት ቅልብጭ ያለ ሥዕል ነው። በታሪክ ውስጥ ብቅ ብለው ከጠፉት እጅግ ጨካኝ አምባገነን ሥርዓቶች አንዱ በሆነው ላይ በመነሣትና በቁርጠኝነት በመጋፈጥ ለእኩልነት፣ ለነጻነት፣ ለማኅበራዊ ፍትሕና ለሰብዓዊ ክብር የታገሉ በሺዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች ታሪክም ነው። 📚 💡 በማንበባችን እጥፍ ብናተርፍ እንጂ ከቶ አንከስርበትምና ሁሌም እናንብብ። 💡 📌 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ @pdfbookscloud

📚 ርዕስ : አመፀኛው ክልስ ✍️ ደራሲ : ዳንኤል ሁክ 📖 የገፅ ብዛት: 496 🗓 የህትመት ዘመን: 2005 ዓ.ም 📜 ዘውግ : ግለታሪክ 💡 በማንበባችን እጥፍ ብናተርፍ እንጂ ከቶ አንከስርበትምና ሁሌም እናንብብ። 💡 📌 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ @pdfbookscloud

📚 ርዕስ : ህሊና ሲታወር ✍️ ደራሲ : በርታ ክሌይ ✍🏾 ተርጓሚ ፡ ዮሐንስ ገብረ ጻድቅ 📖 የገፅ ብዛት: 360 🗓 የህትመት ዘመን: 2012 📜 ዘውግ : ልብወለድ 💡 በማንበባችን እጥፍ ብናተርፍ እንጂ ከቶ አንከስርበትምና ሁሌም እናንብብ። 💡 📌 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ @pdfbookscloud

👆🏼👆🏼👆🏻 📒 Title: Bravo Two Zero ✍️ Author: Andy Mcnab 📖 Pages: 270 📜 Genre: History 📚 The book is a partially fictional account of an SAS patrol that becomes compromised while operating behind enemy lines in Iraq, in 1991. The patrol was led by the author and included another writer, 'Chris Ryan'.📚 📌 Share our channel and support our effort to create a reader generation. @pdfbookscloud

👆🏼👆🏼👆🏻 📒 Title: Arrow of God ✍️ Author: Chinua Achebe 📖 Pages: 307 📜 Genre: Fiction 📚 The lesson of Arrow of God is that pride leads to conflicts and tears apart communities, families, and individuals. The novel is filled which instances in which pride leads to animosity, violence, and devastation. 📚 📌 Share our channel and support our effort to create a reader generation. @pdfbookscloud

📚 ርዕስ : የወገን ጦር ትዝታዬ ✍️ ደራሲ : ሻለቃ ማሞ ለማ 📖 የገፅ ብዛት: 497 🗓 የህትመት ዘመን: 200 📜 ዘውግ : ታሪክ 📚 የመፅሐፉ ደራሲ ሻለቃ ማሞ ለማ በ17ዓመቱ የጦርነት ታሪክ አብዛኛዉ ህዝብ ከመገናኛ ብዙሃን ከሰማዉ ዘገባ ባሻገር ራሳቸዉ ያለፉበትን የጦር ሜዳ ውሎ እንደሚከተለው ከተበው አቅርበውልናል። መልካም ንባብ። 📚 💡 በማንበባችን እጥፍ ብናተርፍ እንጂ ከቶ አንከስርበትምና ሁሌም እናንብብ። 💡 📌 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ @pdfbookscloud

[ Audio file : @Ethio_Terka – ህልምሽን ንገሪኝ የመጨረሻው ክፍል ] 📚 ህልምሽን ንገሪኝ 📚 📣 ክፍል: ፳፱ [የመጨረሻ ክፍል] ✍️ ደራሲ: ሲድኒ ሽልደን ✍🏾 ተርጓሚ: ግርማ ኃ/ስላሴ 📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖 💡 በማንበባችን እጥፍ ብናተርፍ እንጂ ከቶ አንከስርበትምና ሁሌም እናንብብ። 💡 📌 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ 👇👇👇 @pdfbookscloud @pdfbookscloud @pdfbookscloud 📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖

👆🏼👆🏼👆🏻 📒 Title: Me Against My Brother ✍️ Author: Scott Peterson 📖 Pages: 357 📜 Genre: History 📚 A Journalist Reports from the Battlefields of East Africa 📚 📌 Share our channel and support our effort to create a reader generation. @pdfbookscloud