cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ስለ ፍቅር❤

❤️✅ውድ የቻናሉ ቤተሰቦች ፍቅርን እንዝራ..ፍቅርን እንስበክ..ፍቅርን እናቀንቅን። Creator @NwizB @Bwizn . . . . Be pagechin 👉 ye Fiker tarikoch 👉 ye Fiker musicawoch 👉 Le metwedut sew melkam mignot mastelalef... 👉 Some times ye photo wudederoch 👉 ye gexem tsehuf

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
288
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#ገባን #ገባን #ገባን 😍😍😍😍😍😍 መልካም አዲስ ዓመት አዲስዓመት መልካምአዲስዓመት መልካም አዲስዓመት መልካም አዲስዓመት መልካም አዲስዓመት መልካም አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመትአዲስዓመትአዲስዓመት አዲስዓመትአዲስዓመትአዲስዓመት አዲስዓመት መልካምአዲስዓመት መልካምአዲስዓመትአዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት መልካምአዲስዓመት አዲስዓመት ዓመት አዲስዓመት መልካምአዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመትአዲስዓመት መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት 🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆 🔆🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🔆 🔆🌼🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🌻🌻 አዲስ 🌻🌻🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌹🌻🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🌼🔆 🔆🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🔆 🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆 @pre_habesha_vine
Show all...
ይቅርታ ሀገሬ በመንታ መንገድ ላይ ቆሜ ሳሰላስል ሁለት አይነት ሆኖ የሀገሬ ምስል መወሰን ቸግሮኝ እንዳሻኝ ለመጓዝ ተነጥፎ አየሁኝ እሾህና ጉዝጓዝ የእሾሁ መንገድ ዘረኝነት ነግሶ እክሊሉን ሲደፋ ይታየኛል ከሩቅ የልቦች አዳፋ ባህልና እምነት በህዝቡ ተረስቶ አንደኛው ሌላውን ሊጨርስ ተነስቶ የወላዶች መካን እናት እያነባች ልጆቿን ሰውታ በኪሳራ ገባች የጉዝጓዙ መንገድ በቅንነት ሜዳ ፍቅር እየረታ መቀላላት ወድቆ እምነት ሲበረታ ሰላም እያወጀች የሰላሟ እርግብ የሰዎች መፋቀር እየሆናት ምግብ በለምለም ቄጤማ ስትባረክ አለም ወንድሙን በመግደል የሚደሰት የለም እኔስ በየትኛው መንገድን ተጓዝኩኝ? ጽድቅ ወይስ ኩነኔ በህይወቴ ያዝኩኝ በሀገሬ ጉዳይ መሀል ሰፋሪነት የትም ላያደርሰኝ የልቤ ፈሪነት ይኸው ሳሰላስል አልሄድኩም ቆርጬ ለኔ ጠቃሚውን ጎዳና መርጬ ይቅርታ ሀገሬ ወይ መንገድ አልከፈትኩ ወይ መንገድ አልዘጋሁ ህሊናዬ አንሶ ክብርሽን ዘነጋሁ ዝምታዬን አልያዝኩ ወይም መናገሬን ከጠላቶች ሴራ አላስጣልኩ ሀገሬን ጠቅሜሽ አላውቅም ወይም አልጎዳሁሽ ልክ እንደ ይሁዳ በፍቅር ከዳሁሽ እርጂኝ እባክሽን ሆኛለሁ ከርታታ አጥቼ ስባዝን የህይወቴን ካርታ ይቅርታ ሀገሬ ባልታደሰ አይምሮ አመቱን ስቀበል በሰው ተነድቼ ወዳጄን ስበቀል አብሮኝ ያሳለፈን በችግሬ ሰዓት እያዘልኩኝ በሱ የጥላቻ መዓት እርግጥ ነው ልጅሽን አስከፍቼዋለሁ ውድቀቱን እያየሁ ስቄ ትቼዋለሁ አውቃለሁ እናቴ ተጠቃሚ ላይኖር በኛ መገዳደል በተንኮል ሲጥሉን ገፍትረው ከገደል ከንግዲህስ ወዲያ በማይረባ ነገር አንጠላለፍም የዘረኛን ታሪክ ለሀገር አንፅፍም አውቃለሁ እናቴ ይቅርታን ላትነሺኝ እኔም ላልበድልሽ ቃሌን ሰጥሻለሁ በቁሜ ላልገድልሽ በአዲሱ ዘመኔ ሀሳቤን አድሼ በፍቅር ኖራለሁ አንቺን አወድሼ እንኳን ለ 2013 አመት በሰላም አደረሳችሁ። አዲሱ አመት ከዘረኝነትና ከዘረኛ የፀዳ ፣ ኢትዮጵያንና ኢትጵያዊነትን ይዞ እንደ ሀገሬ ሰንደቅ ከፍ ብሎ የሚታይበት ሰናይ አመት እንዲሆንልን እመኛለሁ ። ጷግሜ 5 2012 #በሱፍቃድ @Getem_Lemitemaw @Getem_Lemitemaw @Getem_Lemitemaw
Show all...
♥️ለProfile የሚሆኑ ገራሚ ገራሚ Pictures ለማግኝት ይቀላቀሉን♥️ 👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
😱Join😱
#For 🔽download 🔽
🌼🌼እንኳን አደረሳቸሁ🌼🌼 የዘንድሮውን 🎉🎉አዲስ ዓመት 🎉🎉በዓል ይበልጥ ሊያደምቅልን ተወዳጁዋ ለምለም ኃ/ ሚካኤል ' ላሊበላ' በሚል ምርጥ የሙዚቃ Video በግጥም እና ዜማ ቴዲ አፍሮ ተሳትፎበታል በጣም ትወዱታላችሁ 😍😍
Show all...
🌻🌻 play 🌻🌻
🌼🌼🌼Download 🌼🌼🌼
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 የሰላም የጤና የፍቅር የፀጋ ዘመን ይሁንልን 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 *ለሚወዱትና #ለሚፈልጉት ሰው የሚላክ ስጦታ ጷጉሜ ገባ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ፈጣሪ በአመት ላይ አመት......365days🌻🌻🌺🌼🌼🌼 በወራት ላይ ወራት .....12months🌓🌹🌷🌺🌺 በሳምንት ላይ ሳምንት.....48weeks🍀🌞❄️🌧⭐️🌟 በቀናት ላይ ቀናት.....365days🌼🌼🌼🌼 በሰዐት ላይ ሰዓት.....8760hours🌃🌃🎈🎀🎈🎀🎈 በደቂቃ ላይ ደቂቃ......21900minutes💌🎊🛍🎁🎈🎀🎁🎀 በሰከንድ ላይ ሰከንድ.....43800seconds🎎🎏📍🎀🎀🎀🎀🎀 ጨምሮ ለዚህ ግዜ ያበቃንን ቸሩ ፈጣሪን ክብር ምስጋና ይግባው...🙄 🌼*yene........Duz😉,🌼 🌼*yene........Denez😜,🌼 🌼*yene.........Ayt🐁,🌼 🌼*Yene..........dngay ras😹,🌼 🌼*yene..........mango ras,🍐🌼 🌼*Yene..........coble stone,🌼 🌼*Yene.......turumba af📣,🌼 🌼*Yene.....metrebia ras⛏,🌼 🌼*Yene..........best😌,🌼 🌼*Yene........sakita😁,🌼 🌼*Yene.........sweet😋,🌼 🌼*yene..........ebd😛,🌼 🌼*yene.......friend👫,🌼 🌼* yene .... wedddddd❤️ Beka ma evli thing In 2013 E.C +ያስቀየምኩሽ 🙏 +ያስከፋሁሽ 🙏 +ያስደበርኩሽ 🙏 +የጎዳሁሽ 🙏 😜እ 😜😜ሰ 😜😜😜ይ ደግ አደረኩ አልልም ባጠቃላይ lanchi arif yemaybal neger kaderekugn ke ወገቤ 🙏 gonbes ብዬ…yaw mechm yegebashal 😊 ❤️ይ ❤️❤️ቅ ❤️❤️❤️ር ❤️❤️❤️❤️ታ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️😊😉 👀 👃 💋 ከልቤ ❤️ le #addisu ዓመት astekaklalew 🙌 ☝️☝️☝️"በአዲስ ዓመት🌼 አዲስ ሕይወት"🌼 2013🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 @mirxfkr @mirxfkr @mirxfkr
Show all...
#ወረኛ_ነው_እያልሽ : : የቤቴን ገመና ዘራብኝ አውጥቶ ያሽሟጡብኝ ጀመር ሀገር ሁሉ ሰምቶ። ፡ ፡ አደባባይ ወጣ ጉዴን አዳረሰው በምላሱ ስለት ገመናዬን ማሰው። ፡ ፡ አጋሬ ነው ብዬ ሁሉንም ብነግረው የልቤን ዘርዝሬ ሹክ ቱስ እያለ ያደባባይ ሚስጥር ሆነብኝ ሚስጥሬ። ፡ ፡ በ'ኔና አንተ ይቅር ብዬ የነገርኩትን የጓዳዬን እውነት ከ እንቅልፉ ተነስቶ አፉን አሟሸበት። ፡ ፡ እንዲ እንዲ እያልሽ ላየሺው ሰው ሁሉ የኔን ወረኛነት ትሰብኪያለሽ አሉ። ከጀማሽ መካከል በጄ ሚልሽ ጠፋ ሀሜት ነው ቅኝቱ ቱልቱላሽ ሲነፋ። ፡ ፡ እውነቱ ግን እየው እውነቱን ግን ስሚ ከቆሰልሽም ቁሰይ ከደማሽም ድሚ። ፡ ፡ የኛኑ ገመና አውጥቼ አልበተንኩም እንዲ ናትም ብዬ ለማንም አላልኩም። ፡ ፡ ግን የሚያሳዝነው ማስተዋል ተስኖሽ እንደ ቸኮለ ጅብ ቀንድ እንደሚነክሰው ተናግረሽ አረፍሺው ወሬ ሰምቶ ቢያድር በቃኝ ለማይል ሰው። ፡ ፡ እኔን ያማሽ መስሎሽ የምላስሽን በትር ወረኛ ነው እያልሽ በምሽት በቀትር እየሰነዘርሺው ልክ ላንቺው ቢጤ ወሬን አሰንቆ አሽሙር ለሚጠጣ እድሜ ላንቺ ፍቅሬ የቤታችን ጓዳ አደባባይ ወጣ። ፡ ፡ እውነቱ ግን እየው እውነቱን ግን ስሚ ከቆሰልሽም ቁሰይ ከደማሽም ድሚ። ፡ ፡ እኔማ ነበርኩኝ ያሳብሽ ከረጢት የሚስጥርሽ ዋሻ ወረኛ ነው ብለሽ ብታሚኝም እንኳ በስተመጨረሻ። ፡ ፡ የሚገርመው ነገር ካለስም ስም ሰተሽ ብትለጥፊብኝም ላንቺ ይብላኝ እንጂ እኔን አልከፋኝም። ፡ ፡ ይባስ ደስ ብሎኛል ክበሪልኝ ፍቅሬ አይደለሁም እንጂ ወረኛ እንኳ ብሆን ወሬን ያስተማርሺኝ የወሬ መምህሬ አንቺ መሆንሽን ባደባባይ ቆመሽ መስክረሻል ዛሬ። ━━━━─ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌join @mirxfkr
Show all...
••●•• #በቃ_ፎንቅቃለች 🤣 ••●•• • • ● • • ሳቁን እያደነቀች፣አይን አይኑን እያያች የሱን ዱካ ይዛ ከተመላለሰች ስለሱ እያሰበች፣ሳተኛ ካደረች ስታየው ከፈራች፣ከተደናበረች ያላየችው ጊዜ፣ልቧ እሷን ጥሎ ፍለጋ ከወጣ ከዚህ በላይ ፍቅር ከወዴት ሊመጣ ይሄን ሁሉ አይታ፣አላፈቀርኩትም ብላ ከገገመች፣በቃ ፎንቅቃለች።😘 ••●••
Show all...
ታውቃለህ..ግን ልንገርህ ሰምተኸዋል..ግን ላስታውስህ አምላክን ለምኜው..አንተም ፈቅደህልኝ ከእኔነቴ መሀል..አንዱን ሁኚ ብትለኝ ከአንጀትህ መንጭቼ ከዐይንህ ተወልጄ በጉንጭህ ወርጄ ከንፈርህ ላይ ልቀር ዕንባህ እሆን ነበር።💋 ~~ ~~ @mirxfkr ~~
Show all...
ጓደኝነት ትልቅ ነገር ነዉ...በጓደኝነት መካከል ያለ ፍቅር ከሁሉም ይለያል...ጓደኛ የጭንቀታችን ተካፋይ ሲከፋን አባባይ አፅናኛችን...ስንደሰት የደስታችን ተካፋይ በደስታችን ከኛ በላይ የሚደሰት....ሲቸግረን ሰጫችን....ሲንናደድ የንደታችን ማብረጃ አድርገን አንድ ሽ ቶን ስድብችን ብናጅጎደጉድበትም ልክ እንደ ህፃን ሁሉን በሰከንዶች ዉስጥ የሚረሳ ምርጥ ጓደኛ...በቃ ጓደኛ ሁሉ ነገር ነዉ...። ጓደኞቼ በጣም እወዳችኋለሁ...😘 በጓደኛው ማያፍር share @mirxfkr
Show all...
❤️_________❤️_________❤️ 💠💠💠💠_____💠💠💠💠 ህይወት ግን ትገርማለች😏 በተለይ በአፍቃሪ እና በተፈቃሪ መካከል ያለዉ ህይወት ለምን እንደዚህ አልኩኝ መሠላችሁ፦🧐 አፍቃሪዉ፡ያፈቀረዉን ሰዉ እንደ እስትንፉሱ ይቆጥራል ግን እስትፋሱ አይደለም🤷‍♀...ያለሱ መኖር አልችልም ይላል ግን መኖር ይችላል🤷‍♀...ላፈቀረዉ ሰዉ የሚያስበዉን የሚጨነቀዉን ግማሹን ያህል እንኳን ለራሱ አያደርግም🤷‍♀...ሁሌም ያፈቀረዉን ሰዉ ደስታ ለማየት ይሮጣል😊...ይህንን ሁሉ እያደረገ ተፈቃሪዉ ግን ተቃራኒ ስሜት ወይም ትቢት ካለበት ለአፍቃሪዉ ህይወቱን በስቃይ የተሞላ ያደርገዋል ምናልባትም ለትንሽ ጊዜ ሊሆን ይችላል😔😢። ተፈቃሪዉ፡እራሱን እንደ oxygen ይቆጥራል ምክንያቱም እኛ እራሳችን ነን እስትፋሴ ነህ ያልነዉ...ያለሱ ሰዉ እንደማንሆን ያስባል ይሄም የኛዉ ጥፋት ነዉ...ግን ይህንን ሁሉ የሚያደርገዉ ፍቅር እንደያዘን እርግጠኛ ከሆነ በኋላ ነዉ😒...ከዛ በፊት ያለዉን ሁላችሁም የምታዉቁት ነዉ😜😂..በጣም ጨዋ ሰዎችን አክባሪ እና በቃ የአለም ምርጡ ሰዉ ነዉ ብለን እስክንከራከርለት ድረስ መልካም ሰዉ መስሎ እራሱን ያሳየናል...🤷‍♀ (##በጣም የሚገርመኝ ነገር በተለይ ሴቶች ካፈቀርነዉ ሰዉ ዉጭ ጥሩ እና መልካም ሰዉ የለም ብለን እናስባለን እንደሱ አይነት ሰዉ አይቸ አላዉቅም ነዉ የምንለዉ😒😂😂)...ከጊዜ በኋላ ግን የደበቃቸዉ ማንነቶቹ ፀባዪቹ ፈንድተዉ ይወጣሉ ያኔ ሁሉም ነገር በተቃራኒዉ ይሆናል...ይህ በንድህ እንዳለ.... አፍቃሪዉን አልፈልግህም ብሎ እረግጦ ይሄዳል😕 አፍቃሪዉ ግን በቶሎ ተስፋ አይቆርጥም ይመለሳል ብሎ ይጠብቀዋል መሰቃየቱ እንዳለ ሆኖ...ግን የሰዉ ልጅ ነዉና የሆነ ቀን ትግስቱ አልቆ ጥበቃዉን አቁሞ እራሱን ለአድስ ህይወት አዘጋጅቶ ጉዞዉን ይጀምራል......😃😊 ተፈቃሪ የነበረዉ በትቢት የተሞላዉ ሰዉ ዞሮ ዞሮ የሚያስብለት የሚጨነቅለት የሚንከባከበዉ እንደመጀመሪያው የማሆንለት ሲያጣ ጥሎት ወደሄደዉ ሰዉ ይመለሳል😳😒...ያኔ ነዉ ሲያቀበጥጠዉ ትቶት የሄደዉን ፍቅር ለመመለስ ሲሯሯጥ ሁለተኛ ጠባሳ አፍቃሪ በነበረዉ ሰዉ ላይ የሚያስቀምጠዉ...ይህ ብዙ ጊዜ በህይወታችን የሚያጋጥመን ነገር ነዉ.... ✍✍ መወደድ መፈቀር አያንጠባርርም ፍቅር ትልቅ ነገር ነዉ ...ለአፈቀራችሁ ሰዉ ምንም አይነት የፍቅር ስሜት ባይኖራችሁም እንኳን አታርቁት አስተሳሰቡን እንድቀይር እርዱት ...ደግሞም ያደርገዋል ለራሱ ሲል ሳይሆን ላፈቀረዉ ሰዉ ደስታ ሲል ይቀየራል ምርጥ ጓደኛችሁ ወዳጃችሁ እንድሆን ልታደርጉት ትችላላችሁ...እሱ ለናንተ የሚጨነቀዉን ያህል እናንተም ተጨነቁለት....ነገር ግን ፍቅራችሁ እንደዚህ መከራ ሳያገኘዉ ለሰመረላችሁ....እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ለዘለዓለም ይባርከው ።😍😍😘😘😘 @mirxfkr
Show all...