en
Feedback
ዘማሪ ፍቅር zemari fikir abera መንፈሳዊ እቃወች እና የሀበሻ ልብስ መሽጫ እና ትዛዝ መቀበያ ቻናል *እባክዎ ሼር ያርጉት*

ዘማሪ ፍቅር zemari fikir abera መንፈሳዊ እቃወች እና የሀበሻ ልብስ መሽጫ እና ትዛዝ መቀበያ ቻናል *እባክዎ ሼር ያርጉት*

Open in Telegram

*እባክዎሼር ያርጉት በስደት ላሉ የተዋህዶ ልጆች ማንኛውም መንፈሳዊ እቃወች የሀበሻ ልብሶች በምቹ መንገድ እዲያገኙ ታስቦ የተዘጋጀ ቻናል ሰልሆነ ሰብስክራይፕ ሼር ላይክ በማድረግ ለወገንዎ ያድርሱ መልካምነት ለራስ ነው የሀባሻ ልብስ ከፈለጉ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይምረጡ 👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEv0liNzivWR28Pw_Q

Show more
3 799
Subscribers
No data24 hours
-97 days
-2930 days
Posts Archive
ፍቅር ዲዛይን ሁሌም አዲስ ነገር አለ ለገና በአል በአምስት አይነት ከለር ይዞልዎት መጥታል ቀድመው ኦርደር ያድርጉ
+1
ፍቅር ዲዛይን ሁሌም አዲስ ነገር አለ ለገና በአል በአምስት አይነት ከለር ይዞልዎት መጥታል ቀድመው ኦርደር ያድርጉ

ልዩ የሚዲያ ድጋፍ ፕሮግራም በአጭር ግዜ ተወዳጅነትን እና ተመራጭነትን በማግኘት ከ108ሺ በላይ ተከታይ (ሰብስክራይብ) ያለው Miki Media ሚኪ ሚዲያ ከቀደመው ይልቅ ወንጌል ለማስፋት፣የዝማሬ አ
ልዩ የሚዲያ ድጋፍ ፕሮግራም በአጭር ግዜ ተወዳጅነትን እና ተመራጭነትን በማግኘት ከ108ሺ በላይ ተከታይ (ሰብስክራይብ) ያለው Miki Media ሚኪ ሚዲያ ከቀደመው ይልቅ ወንጌል ለማስፋት፣የዝማሬ አገልግሎቱን ለማስፋት፣እርዳታ ለሚፋጉ አብያተ ክርስቲያናትን እና ገዳማትን ለመርዳት እና እንዲረዱ ልሳን ለመሆን፣ወቅታዊ የቤተክርስቲያን ጉዳይ መፍትሔ ፈላጊ ሚዲያ ለመሆን፣ ለብዙዎች ጥያቄ የሆነን ሃይማኖታዊ እና ማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ ከባለ ሞያዎች እና መምህራን ጋር መልስ እሚሰጥበት ሚዲያ ለማድረግ በሰፊው ለመስራት በዝግጅት ላይ ይገኛል።ሆኖም አባቶች እንደሚሉት "አንድ በሬ ስቦ አንድ ሰው አስቦ" አይሆንምና የደጋግ ኢትዮጵያውያን በይበልጥ የተዋሕዶ ልጆች እገዛ አስፈላጊ ስለሆነ ማክሰኞ ጥቅምት ቀን 15/2015 ዓ'ም በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከቀኑ 10:00 ጀምሮ በሊቀ ልሳናት ቸርነት ሰናይ ቲክቶክ አካውንት የድጋፍ መርሃ ግብር ተዘጋጅቷል። በእለቱ የተለያዩ መምህራን እና ዘማሪያን ለእግዚአብሔር ምስጋና ዝማሬ ይዘምራሉ።እርስዎም በእለቱ በተጠቀሰው ሰአት ይገኙ ዘንድ ተጋብዘዋል። "አምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለአምሳ ሰው ጌጡ" ነውና ለአንድ ሰው ከባድ የሆነውን ከብዙሃን የተዋሕዶ ልጆች ጋር ያሰብነውን እናሳካለን። ከወዲሁ መርዳት ለምትፈልጉ ኢ,ን,ባ 1000178863437 አቢሲኒያ ባንክ 110363419 ስልክ 0912217903 0922316326 ሼር ያድርጉ

ሙሉ ዝማሬዎን ለማዳመጥ ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇https://youtu.be/3UbYfFjRU-Q እጅግ የወደድኩት ዝማሬ የሁላችን ህይወት የሚዳስስ አድምጠው ሼር ያድርጉ https://youtu.be/3UbYfFjRU-Q እጅግ የወደድኩት ዝማሬ የሁላችን ህይወት የሚዳስስ አድምጠው  ሼር ያድርጉ