ዘማሪ ፍቅር zemari fikir abera መንፈሳዊ እቃወች እና የሀበሻ ልብስ መሽጫ እና ትዛዝ መቀበያ ቻናል *እባክዎ ሼር ያርጉት*
Open in Telegram
*እባክዎሼር ያርጉት በስደት ላሉ የተዋህዶ ልጆች ማንኛውም መንፈሳዊ እቃወች የሀበሻ ልብሶች በምቹ መንገድ እዲያገኙ ታስቦ የተዘጋጀ ቻናል ሰልሆነ ሰብስክራይፕ ሼር ላይክ በማድረግ ለወገንዎ ያድርሱ መልካምነት ለራስ ነው የሀባሻ ልብስ ከፈለጉ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይምረጡ 👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEv0liNzivWR28Pw_Q
Show more3 799
Subscribers
No data24 hours
-97 days
-2930 days
Posts Archive
አስቸኮይ የስራ ማስታዎቂያ
https://vt.tiktok.com/ZSLdbKJH3/?t=2
ገባ ገባ በላችሁ አዳዲስ ዲዛይኖችን እናሳያችሁ
ቀነውኒ_እደውየ_ውእገርየ_በዘማሪ_ፍቅር_አበራ.opus4.49 KB
4_5827919094778692883.mp34.44 MB
አመስግናለሁ !!!
በህይወቴ ብዙ ትልልቅ ሰዎችን አግኝቻለሁ።እንዳከበራችሁኝ ክበሩልኝ፤ ዶክተር ወዳጄነህ መሀረነ ስለ እውነት አንተ ትለያለህ! ። ታናሽነቴን ሳትንቅ እቤት ድረስ መጥተህ ታላቅነትህን ስላሰየኸኝ እና ምክርህን ስለለገስከኝ፣ ስላበረታታኸኝ ከልብ አመስግናለሁ ። የሰም እና ወርቅ ሚዲያና ኢንተርቴይመንት ባለቤትና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ጌታቸው አለሙ፡፣የማክብርሽ እህቴ ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ ፣ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን፣ ተዋናይ ሄኖክ፣ኮሜድያን ዜዶ ፣ ድምፃዊ ታምር ግዛው እናወንድሜ እስክንድር ፡ ወንድሜ ታዴ ታረቀኝ ፤ የነበረን የ3 ቀናት ቆይታ እጅግ ደስ ይል ነበር ። አንዳንዴ በህይወትህ እንደዚህ አይነት ደስ የሚሉ ጌዜያትን ማግኘት መታደል ነው። ከእናንተ ብዙ ተምሬአለሁ። ስለነበረን ቆይታ ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ።
