cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

📚 ዳዕዋ ሰለፍያ በስልጤ ጦራ እና ላንፉሮ ዙሪያ 📚

በዚህ ቻናል ላይ፦ 🎉 ሙሃደራዎችን (ደዕዋዎችን) 🖇 የተለያዩ ደርሶችን 🧷 ኹጥባዎችን 📎 አጫጭር ምክሮችን 🎧 የተሰጡ የዑለማዎች ፈትዋዎች፤ ምክሮችና ረዶች በአሏህ ፍቃድ ይለቀቅበታል!! ቻናሉን ይቀላቀሉ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ!! @masjidasunna

Show more
Advertising posts
1 551
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-1430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

⚠️ቢድዓ ሁሉ ጥመት ነው⚠️(وكل بدعة ضلالة 📌ሱናን እንድንከተል እና ከቢድአ እንድንርቅ አደራ የሚሉ በርካታ ሀዲሶችን እናገኛለን። ሰሀቦችም ዘንድ ይህ ጠንካራ አቋም የሚያደራድር አልነበረም! ✍ኢብኑ መስዑድ እንዳሉት *ተከተሉ! አዲስ ነገር አታምጡ ሱንና በቂያችሁ ነውና* ✍ሁዘይፋ ኢብኑ የማን እንዲህ ብለዋል፤  *ማንኛውም የመልዕክተኛው ሰሀቦች ባልሰሩት የኢባዳ ተግባር አምልኮን አትፈፅሙ! የመጀመሪያዎቹ ለመጨረሻዎቹ ይህንን ክፍተት አልተውም*  አቡ ዳውድ እና ሌሎችም ዘግበውታል አላህ የሚያቃርቡን እና የእርሱን ውዴታ የሚያስገኙልን የመልካም ስራ በሮች ብዙ ከመሆናቸው ጋር አዳዲስ የፅድቅ መንገዶችን ለመቅደድ መሯሯጥ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ እያንዳንዱ ሰው አላህ ከደነገጋቸው እና መልዕክተኛው ከወደዷቸው የመልካም ስራ በሮች ምን ያህሉን አንኳክቻለሁ ብሎ ራሱን ቢጠይቅ ጉድለቱን ያስተውላል፡፡ ✍ዐብደላህ ኢብኑ ዑመር እንዲህ ይላሉ፡- ‹‹*ሰዎች መልካም አድርገው ቢያዩት እንኳ፤ ሁሉም ቢድዓ ጥመት ነው!* ›› ኢብኑ በጧህ አለለካኢይና ሌሎችም በትክክለኛ ሰነድ ዘግበውታል የአላህ ዲን ሞልቷል ነብዩም መልዕክታቸውን አድርሰዋል ብሎ ያመነ ሰው በፍፁም ቢድዓ የሆነን ነገር ፈጥሮ ጥሩ ነው አይልም! ፈጠራ እስከሆነ ጥሩ ሊሆን አይችልም። 👇ይህንን አስገራሚ ክስተት እናስተውል* ! ✍አንድ ቀን አቡ ሙሳአል-አሽዓሪ ወደ ዓብዱላህ ኢብኑ መስኡድ ቤት ይመጡና እንዲህ ይለዋቸዋል፡- ‹አሁን መስጂድ ውስጥ የሚነቀፍ ነገር ተመለከትኩ።› ‹ምንድነው›? አሉ ኢብኑ መስዑድ ‹በሕይወት ካለህ ታየዋለህ! የሆኑ ሰዎች መስጊድ ውስጥ ሆነው ክብ ሰርተው ተቀምጠው ሶላትን ይጠባበቃሉ፤ ከተሰበሰቡት አንዱ በእጁ ጠጠር ይዞ፡- ✅አንድ መቶ ጊዜ ተክቢራ አድርጉ፣ الله أكبر ✅አንድ መቶ ተስቢህ፣ سبحان الله ✅አንድ መቶ ታህሊል እያለ ያዝዛቸዋልلا إله إلا الله ። እነሱም መቶ፣ መቶ ጊዜ ይላሉ።› በማለት ያስተዋሉትን አዲስ ቢድአ ነገሯቸው። ኢብኑ መስዑድም ‹ምን አልካቸው ታዲያ?› ብለዉ ይጠይቋቸዋል። «የአንተን አስተያየት በመጠበቅ ምንም አላልኩም!» አሉ ኢብኑ መስዑድም፤ 📌«ታዲያ ለምን ወንጀላቸውን እንዲቆጥሩ በመንገር፣ በጎ ተግባራቸውን ግን አላህ ዘንድ እንደማያጡት ዋስ አትሆናቸውም ነበርን?!» አሉና ወደ መስጊዱ ገቡ። ወደ ተሰበሰቡት ሰዎች በመምጣትም «ምንድነው መሥራት የያዛችሁት?   ወንጀላችሁን ቁጠሩ፣ ጥሩ ሥራችሁን ግን አላህ ዘንድ እንደማታጡት ቃል እገባላችኋለሁ።» አሏቸው። አስከትለውም፦ 📌የነብዩ ሙሀመድ ኡመቶች! ለመጥፋት ምን አስቸኮላችሁ። የነቢዩ ሰሀቦች ሞልተዋል፤ የነቢዩም ልብስ (ገና) አላለቀም፤ ዕቃቸው እነኳ አልተሰበረም ። ነፍሴ በእጁ በሆነችው ጌታ እምላለሁ! እናንተ በዚህ ከቀጠላችሁ ከነቢዩ መንገድ የበለጠ የተመራችሁ ናችሁ ወይም የጥመት በር ከፋች ናችሁ?!›  በማለት መከሩ። ⛔️ሰዎቹም፤  «እንደዛ አይደለም አቡ አብዱራህማን! እኛ እኮ ጥሩ አስበን እንጂ ሌላ አሏቸው። » ⛔️እሳቸውም ‹ጥሩ እያሰቡ ተፈላጊውን ግብ የማይመቱ ስንቶች ናቸው?! አሉ። ⛔️ነቢዩ  (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንደነገሩን፦   «ወደፊት ሰዎች ይመጣሉ፣ ቁርዓን ይቀራሉ፤ ግን ከጉሮሯቸው አያልፍም! ምናልባት ብዙዎቹ ከእናንተ ሳይሆኑ አይቀሩም።…» በማለት አስጠነቀቋቸውና ጥለዋቸው ሄዱ። ⚠️ይህንን ክስተት አድዳሪሚይና ሌሎች ዘግበውታል ⛔️ሰሀቦች ቢድአ የሚያመጣውን መዘዝ በሚገባ ስለተገነዘቡ የነበራቸው ጠንካራ አቋም እንዲህ ነበር! አላህ ኡመቱን ከሚበታትነው የቢድአ ተግባር ከስሜት ከፊትና ይጠብቀን። ለስሜቱ ተገዢ በመሆን መንሀጅ ላይ በመሰለኝ የሚያቦኩ ወደ ፊትና የሚጣሩ በግዜያችን በዝተዋል። በፊትና  ብዕራቸው ህዝቡን በማወዛገብ ለጭቅጭቅ በር የሚከፍቱ ወጠጤዎች አላህ በጥበቡ ብዕራቸውን ይስበሪልን! የሰለፍዮች አንድነት የእግር እሳት የሚሆንበት ዬለም አህለል ብድዓ ሂዝብይ ወይም ሸይጣን ብሆን እንጂ ከላስ ተው አለሃን ፊራ አንተን ነው። ✍أخوكم المحب أبي فريحان بن رحمتو وفقه الله لكل خير الله تعالى https://telegram.me/Abufurayhan https://telegram.me/Abufurayhan
Show all...
Abu Furayhan አቡ ፉረይሓን

https://telegram.me/Abufurayhan

📂 قال العلامة يحيى بن علي الحجوري -حفظه الله ورعاه- :- |[     يتحقق للعبد محبة الله ، إذا أقام الإخلاص و المتابعة     ]|  📓|( خطبة - ٢٧/ صفر/١٤٤٤ هجرية )

🟥በያን ሙስጠፋን በተመለከተ ይደመጥ ሼር ይደረግ 👉ሙስጠፋን ራቁት ተጠንቀቁት ተክፊር ነው 💺በኡስታዝ አቡ አማር አብድልአዚዝ ቢን ፈረጃ الله ይጠብቀው። https://t.me/Abuamarabdulaziz/2562 https://t.me/qurannnnnnnh https://t.me/qurannnnnnnh
Show all...
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ 👉🛑ዛሬ እለተ እሁድ ከዝሁር ሶላት በኃላ በመስጅደል #አንዋር የተደረገ ወሳኝና አንገብጋቢ የሆነ ሙሀደራ መደመጥ ያለበት ጣፋጭ ሙሀደራ በማድመጥና ሼር በማድረግ ላይ እንመክራለን‼️ وهي محاضرة اجتماع أهل السنة والجماعة في مسجد الأنوار ببلاد الحبشة محاضرة قيمة بعنوان:((الإعلام بعوامل الثبات على الحق والإسلام". )) يوم الأحد ١١/ذو القعدة/ ١٤٤٥هـ، بمسجد الأنوار - في بلاد الحبشة 👉⭕️🔖የኢስቲቃማ (የሰባት) አሳሳቢነትና ሀቅን ለመናገር የሰዎችን ፊት ማየት እንደማያስፈልግ  በሰፊው የተብራራበት መደመጥ ያለበት ጣፋጭ ሙሀደራ»🔖 للشيخ المفضال والداعية المبارك/ أبي يحيى كمال بن محمد الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه☁ #በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው ሸይኻችን አሸይኽ አቡ የህያ ከማል ኢብኑ ሙሀመድ አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው 👉⭕️ወንድማማችነትን ስለ ማጠናከር‼️ 👉⭕️ስለ ተክፊሪውና ለቂጡ ሙስጦፋ ተዳስሶበታል ማድመጥ መመከር መገሰፅ ብቻ ሳይሆን መስራትም ጭምር ይሁን‼️ 👉🛑ይደመጥ ይደመጥ‼️          ⌚ الــــدقيقة:- 1:14:48                 🎙📍وكانت في جامع أنور (وسط عاصمة الحبشة أديس أبابا) بعد صلاة الظهر يوم الأحد الموافق (١١/ذو القعدة/١٤٤٥هـ) نسأل الله أن ينفع بها الإسلام والمسلمين.. https://t.me/AlEmanhabssha
Show all...
👍 1
🎙🎙🎙 🛑 #በተለይም #በአህለ-#ሱና #ሰለፊዮች #መካከል #ችግር #የምትፈጥሩ #አካላት #አንብቡት‼️ 📢 رسالة:- ” نصيحتي لأهل السنّة “ 🗳 الشيخ العلامة مقبل بن هادي رحمه الله تعالی 📚 ሪሳላ:- " ለአህለ-ሱናዎች የተደረገ ነሲሃ " 📘 በታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙቅቢል እብኑ ሃዲ አል-ዋዲዕይ رحمه الله تعالی ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉ ⛅️👉 #ቻናላችንን #ይቀላቀሉ 🛍👉  https://t.me/abu_zekariya/428
Show all...
👍 2
⚠️⚠️⚠️ ☄ "አዲስ በያን" ☄ 🚫 « #የሕዝቢዮች #ቅጥፈት #ሲጋለጥ» 🚫 📖 ሰሃቦችን በተለመከተ የአህለ-ሱናዎች አቋም ምንድ ነው⁉️ 📲 ሸይኽ የህያ አል-ሀጁሪይ حفظه الله #በሰሃቦች #ላይ #ያለው #አቋም #ምንድ #ነው⁉️ ⚠️ እውነት ታላቁን ሰሃቢ "ኡስማን رضي الله عنه ን ሙብተዲዕ ነው" ይላልን⁉️ 🛑 #ነብዩን#ንስ #ይሰድባልን⁉️ 🔖 ከደርስ መሃል ተቀንጭባ የወጣች አጠር ያለች በያን 🎙 በኡስታዝ:- #አቡ #ዘከሪያ #አማን አላህ ይጠብቀው ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉ ⛅️👉 #ቻናላችንን #ይቀላቀሉ 🛍👉 https://t.me/abu_zekariya/426
Show all...
▫️محاضرة قيمة 🎤للشيخ المبارك/ أبي يحيى كمال بن محمد الحبشي حفظه الله ورعاه 📻تابعوا المحاضرة على البث المباشر بالضغط على الرابط أدناه👇🏻 📌احرصوا على الإستفادة ودلوا غيركم فالدال على الخير كفاعله https://t.me/AlEmanhabssha?livestream https://t.me/AlEmanhabssha?livestream https://t.me/AlEmanhabssha?livestream
Show all...
አል<=>ኢማን/الإيمان ቁርአን እና ሀዲስ የሰለፎች ግንዛቤ የሚተላለፍበት ቻናል‼

<<القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة>> {إياك والتحزب} {إن الذين فرقوا دينهم وكانوا شيعا لست منهم فى شئ} #ቁርአንና ሀዲስ በሰለፎች ግንዛቤ እንረዳ በዚህ ቻናል:-"የሱኒይ፣ዑለማ ፈትዋዎች፣ ዱሩሶች፣ሙሀደራዎች የሀበሻ ሰለፍይ ዱዐቶች ጥሪ የሚተላለፍበት ቻናል ነዉ‼ ዳዕዋ አሰ–ሰለፊያ በሐበሻ الله ይጠብቃት አሚን!!

🌙     ተጀመረ ተጀመረ ………… 💫አንዋር መስጅድ ላይ እየተደረገ ያለዉ ድንቅ ሙሐደራ በቦታዉ ላይ ያልተገኛችሁ በቀጥታ ስርጭት መከታተል ትችላላችሁ‼️ ☞ሙሀደራዉ በታላቁና በተወዳጁ ሸይኻችን አሸይኽ አቡ የህያ ከማል ኢብኑ ሙሀመድ الله ይጠብቀው          👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇 https://t.me/AlEmanhabssha
Show all...
አል<=>ኢማን/الإيمان ቁርአን እና ሀዲስ የሰለፎች ግንዛቤ የሚተላለፍበት ቻናል‼

<<القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة>> {إياك والتحزب} {إن الذين فرقوا دينهم وكانوا شيعا لست منهم فى شئ} #ቁርአንና ሀዲስ በሰለፎች ግንዛቤ እንረዳ በዚህ ቻናል:-"የሱኒይ፣ዑለማ ፈትዋዎች፣ ዱሩሶች፣ሙሀደራዎች የሀበሻ ሰለፍይ ዱዐቶች ጥሪ የሚተላለፍበት ቻናል ነዉ‼ ዳዕዋ አሰ–ሰለፊያ በሐበሻ الله ይጠብቃት አሚን!!

ትላንትና እምግሬሺን በር  ሆሳዕና ያገጠመኝ  ጉድ ቅዳሜ 10/2016 በእምግሬሺኑ በር በቆምኩበት አንድ አካል መጣና ሞቅ አርጎ ሰላም አለኝ ከዘ ቀጠለና ለፓስፖርት ነው የመጠሀው አለኝ አው አልኩት ዬት አገር ልትሄድ ነው አለኝ እኔ እንድህ ተብሎ ይጠየቀል እንዴ አልኩት እሱም ሀይ ወደ ሌላ አገር ያላ ፓስፖርት መሄድ ስለመይቻል ነው አለና ሰበከውን ቀጠለ 👇👇👇 👉 ወደ ሌላ አገር የለ ፓስፖርት መሄድ እንደማይቻል ሁለ ወደ ሰማይ የለውንም አገር የላ እያሱስ መውጣት አይቻልም በእያሱስ እመን ይወደሀል አለኝ እኔም ጥፈልኝ ከዚህ ብዬ ከሱ አጠገብ ዞር ስል ለከ ጓደኞቹ ደር እዘው እያዩን ነው ምን እንደሚለው ለመያት ሰጠገበ ብዬ አምጠ ማረጃ ብለው  ይልቁንም በአለህ እማን ጀናት ትገባለህ ብዬ ብለው ተቋም ውስጥ ደዕዋ አረገ ይሉና ፖልስ የመጡ ነበሪ አጂብ !!!!! እኛ  ጋ 100/% ሙስሊም በሆነበት አይደለም መንገድ ለይ ደዕዋ ማድረግ ይቅርና መስጅድ ረሱ ደዕዋውን ለማቆም ጥረት ያረጋሉ አላህ ይድረስልን አቡ እስሃቅ አብድሸኩር https://t.me/Abueshek
Show all...
☝️በonline የተጀመረ ደርስ 🧭 ክፍል-{9} 📘 خذ عقيدتك من الكتاب والسنة الصحيحة. 📔ኹዝ አቂደተከ ሚነል ኪታቢ ወሱነህ 📝للشيخ محمد بن جميل زينو رحمه الله 📚የኪታቡ አዘጋጅ፦ 📝ሸይኽ ሙሀመድ ጀሚል ዘይኑ ረሂመሁላህ 🎙 #ደርሱ #የሚሰጠውበኡስታዝ አቡ ዘከሪያ አማን አሏህ ይጠብቀው #የደርስ #ወቅትዘወትር ከፈጅር ሷላት በኃላ ልክ 🕥 ከ12:10 ጀምሮ ይሰጣል በዚህ ሊንክ ገብተው ይከታተሉ👇👇👇 🪩 https://t.me/yedersgroup/319 📎 https://t.me/abu_zekariya/425
Show all...