cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሪፖርተር ET

🔖 ይህ የሪፖርተር ET የቴሌግራም ገፅ ነው ®️ => በቻናሉ 📌 ፈጣን 📌 ትኩስ 📌 ወቅታዊ እና 📌 ወሳኝ መረጃዎችን እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል ! 🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል !

Show more
Advertising posts
27 407Subscribers
-1324 hours
-1297 days
-46930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#ViagraEffect በቫያግራ ምክኒያት በሺህ የሚቆጠሩ ወንዶች ሞተዋል!!!! ለስንፈተ ወሲብ የሚወሰደው በተለምዶ ቫያግራ የሚባለው መድሀኒት ምክኒያት በአለማችን በሺህ የሚቆጠሩ ወንዶች ሞተዋል። ሆኖም የመድሀኒት ሸያጩ በሀገራችን ተጧጡፏል። "ያሉበት ድረስ እናመጣለን።" የሚሉ ማስታወቂያዎች በማህበራዊ ሚዲያ መመልከት አዲስ ነገር አይደለም። ቫያግራ (Sildenafil citrate) ሲጀመር የልብ መድሀኒት ነበር። የልብ ህመም ያለባቸው ሰዎች ደግሞ ለስንፈተ ወሲብ የመጋለጥ እድላቸው ከፍ ይላል። ሲልዴናፊል ብልት እንዲቆም የሚያደርገው የደም ዝውውርን በመለወጥ ወደ ብልት ብዙ ደም እንዲገባ የገባው ደግሞ እንዳይወጣ በማድረግ ነው። ይህ ለውጥ ደግሞ ሌሎች የሰውነት ክፍሎች ላይም ተፅእኖ ያመጣል። ቫያግራ የሚጠቀሙ ሰዎች ራስ ምታት፣ የጨጓራ ህመም፣ የጀርባ ህመም ሊያጋጥማቸው ይችላል። ከሁሉም የሚያስፈራው ግን ድንገት የደም ግፊት ዝቅ ብሎ የልብ ምት መቋረጥ ነው። በአለማችን በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በዚህ ምክኒያት ህይወታቸውን አጥተዋል። ከወሲብ ጋር የተያያዙ ችግሮች ሲኖሩ በዘፈቀደ ቫያግራ ከመግዛት በተገቢው ሁኔታ ተመርምሮ ትክክለኛውን ህክምና ማድረግ የተሻለ ነው። ማስታወስ የሚያስፈልገው ወሳኙ ጉዳይ አብዛኞቹ ከወሲብ ጋር የተያያዙ ችግሮች ስነ ልቦናዊ መንስኤ እንዳላቸው ማወቅ ነው። [ በዶ/ር ዮናስ ላቀው የተፃፈ ] #ሀኪምፔጅ
Show all...
👍 9 2😭 1
አዲስ አበባ‼ ሀሰተኛ የጋብቻ ሰርተፍኬት እና መታወቂያ በመያዝ አገልግሎት ለማግኘት የሞከረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር  ዋለ   በየካ ክፍለ ከተማ  በሀሰተኛ  ማስረጃ  አገልግሎት  ለማግኘት የሞከሩ አራት ደንበኞች እና ባለሙያዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን  የአዲስ አበባምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡ በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 6 የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ጽ/ቤት ሁለት ሃሰተኛ ሰነድ ይዘው አገልግሎት ለማግኘት የቀረቡ ተገልጋዮችን ጨምሮ  ሌሎች ሁለት በወንጀል ተግባሩ የተጠረጡ ግለሰቦች በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አግልግሎት ኤጀንሲ  ዋና ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ዮናስ ዓለማየሁ ተናግረዋል  ። አንደኛው ግለሰብ ሃሰተኛ የመታወቂያ እና ያላገባ ህገ ወጥ ማስረጃ በመያዝ ለጽ/ቤቱ ሰራተኛ ጉቦ በመስጠት አገልግሎት ለማግኘት የሞከረ ሲሆን   ከዓመታት በፊት ማስረጃውን በሌላ አገናኝ ደላላ ያገኘው መሆኑን ተረጋግጧል፡፡ በመሆኑም  ደላላው እና  ሁለተኛው ተጠርጣሪ የቂርቆስ ክ/ከተማ ነዋሪነት መልቀቅያን አስመስሎ በማሰራት አገልግሎት ለማግኘት ሙከራ ሲያደርግ ሃሰተኛ ሰነዱን ካዘጋጀው አስመዝጋቢ የቤት ባለቤት ነዋሪ ግለሰብ ጋር በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለዋል። ብስራት ሬዲዮ
Show all...
👍 6
ከባድ ዝናብ በጣለው የጎርፍ አደጋ 32 ሰዎች በኬንያ መሞታቸው ታወቀ
Show all...
MAME BRAND👟👞 MAME BRAND ከሞያሌ ጥራታቸውን የጠበቁ የወንዶች ጫማ በሉበት መላክ ጀምሯል! ለተረካቢዎች እና ለባሾች የምትፈልጉትን እንድትመርጡና እንድትገበያዩ እናሳውቃለን። ቀድማችሁ ግዙ 🙏 ☎️ 0914289861 📩 @MAME_BRAND_MOYALE ♨️አድራሻ ሞያሌ ጥራት 💯 መለያችን ነው ✅ በቴሌግራም👉 https://t.me/+Uop_9gl1lFG0sJPy
Show all...
👏 4👍 3 1🔥 1
የቱርክ የጦር መርከብ በሞቃዲሾ ወደብ ከሁለት ወራት በፊት ከሶማሊያ ጋር የ10 አመት የወታደራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ትብብር ስምምነት የተፈራረመችው ቱርክ መርከቧን ወደ ሞቃዲሾ ልካለች። በመርከቧ አቀባበል ላይ ንግግር ያደረጉት የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ፥ ሀገራቱ የተፈራረሙት ስምምነት ሶማሊያ የባህር ግዛቷን በራሷ መቆጣጠር እንድትጀምር ያስችላታል ብለዋል። ሞቃዲሾ እና አንካራ የወታደራዊ ትብብር ስምምነቱን የተፈራረሙት ኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ የመግባቢያ ሰነድ መፈራረማቸው ከተገለጸ በኋላ ነበር። ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ በዚሁ ወቅት ከቱርክ ጋር የተደረሰው ስምምነት ከኢትዮጵያም ሆነ ከሌሎች ሀገራት ጋር ግንኙነትን የሚያሻክርና ጸብ የሚያጭር እንዳልሆነ  መናገራቸው ይታወሳል። ወሳኝ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇 https://t.me/reporter_ethiopian https://t.me/reporter_ethiopian
Show all...
👍 8
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫ ለማዘጋጀት እየሰራች መሆኑ ተገለጸ ! ሀገራችን ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት አመታት የአፍሪካ ዋንጫ ውድድርን እንድታዘጋጅ ለማድረግ እየተሰራ እንደሚገኝ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጄላ መርዳሳ አስታውቀዋል። የአፍሪካ ዋንጫን እ.ኤ.አ በ2029 ወይም በ2031 ለማዘጋጀት እየሰራን ነው ያሉት ሚኒስትሩ ለእቅዱ መሳካትም ቢያንስ ስድስት ደረጃቸውን የጠበቁ ስታዲየሞች አስፈላጊ መሆናቸውን ጠቁመዋል። ካፍ ከዚህ በፊት ያልነበሩ አዳዲስ መስፈርቶችን በማስቀመጡ ኢትዮጵያ አንድም ደረጃውን የጠበቀ ስታዲየም እንዳይኖራት አድርጓል ሲሉም አቶ ቀጀላ መርዳሳ አስረድተዋል። " አሁን ላይ የተጀመሩ ስራዎችን መቀጠል ከተቻለ በ2029 ካልሆነ ግን በ2031 የአፍሪካ ዋንጫን ለማዘጋጀት እየሰራን እንገኛለን።" አቶ ቀጀላ መርዳሳ ምንጭ :- አዲስ ዋልታ ቴሌቪዥን
Show all...
🤣 50👍 7 1😭 1
ሁላችሁም ሞክሩት! ከዚህ በፊት Hulupay 1 ሰው ወደ bot ሲጋብዙ 1 ብር ይከፍል ነበር እስከሚያዝያ 18 ድረስ ሲጋብዙ በአንድ ሰው 3 ብር መክፈል ጀምሯል። ይህ እድል የሚቆየው እስከ ሚያዛ 18 ድረስ ብቻ ስለሆነ ይጠቀሙ። የሚከተለውን ሊንክ በመጠቀም ይመዝገቡ! ከ10 ብር ጀምሮ Withdraw ማድረግ ትችላላችሁ። ክፍያ በቴሌብር ነው። https://t.me/hulepay_official_bot?start=r0736448273 https://t.me/hulepay_official_bot?start=r0736448273
Show all...
👍 6😁 2
ታዋቂው የቱርክ ተዋናይ ትምህርት ቤቱን ወደፍርስራሽነት ለውጦታል ቻላር አርቱግሩል የተባለው ተዋናይ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቱን ገዝቶ ያወደመው ይገርፉኝ የነበሩ መምህራንን ለመበቀል ነው ብሏል።🤯 አል ዐይን
Show all...
🤣 34👍 8😁 5🙉 1
ስለ ጊዜ..... ኒዉዬርክ ከካሊፎርኒያ በ 3 ሰዓት ትቀድማለች ነገር ግን ይህ ካሊፎርኒያን ቀርፋፋ አያደርጋትም ምክንያቱም የራሷ ጊዜ አላትና ፡፡ አንዳንድ ሰዉ በ22 አመቱ ይመረቃል ነገር ግን ጥሩ ስራ ለመያዝ 5 አመት ይፈጅበታል፡፡ አንዳንዱ በ25 አመቱ የድርጅት ሃላፊ ሆኖ በ5ዐ አመቱ ሲሞት ሌላዉ በ50 ዓመቱ ሃላፊ ሆኖ እስከ 9ዐ ዓመት ይኖራል፡፡ ኦባማ በ55 ዓመቱ ኘሬዝዳንትነቱን ጨረሰ ነገር ግን ትራምፕ በ7ዐ ዓመቱ ኘሬዝዳንትነቱን ጀመረ! ይሄ ትራምፕን ኀላ ቀር አያደርገዉም፡፡ ጊዜ በሕይወታችን ወሳኝ ነገር ነዉ ፡፡ ፈጣሪ በጊዜዉ ሁሉን ነገር ዉብ ያደርጋል ስለዚህ.... ከሁሉ በኋላ የቀረን ወይም ወደፊት የቀደምን አይምሰለን ሁሉም ሰዉ የራሱ የሆነ የኑሮ ሩጫና የተፈጠረበት አላማ አለዉ! ሁላችንም የራሳችን የሆነ የጊዜ ክልል አለን! Dr. Mihret Debebe
Show all...
👍 33 6👏 2👌 2
#ይቅርታ❗ ምክትል ሳጂን ታመነ ዱባለ "ያደኩበት ቤተክርስትያን ተገንብቶ በማለቁ የተሰማኝ ደስታን ለመግለፅ ሀላፊዎችን አስፈቅጄ ነው ጥይት የተኮስኩት በዚህም ያስከፋዋችሁ ካለ ይቅርታ አድርጉልኝ" ብሏል።
Show all...
👍 42😭 3👏 2