en
Feedback
ማንዱራ ስፖርት

ማንዱራ ስፖርት

Open in Telegram

አዳዲስ መረጃዎች ፣ የጨዋታ መርሃ-ግብሮች ፣ የጨዋታ ዉጤቶች ፣ የደረጃ ሰንጠረዥ ሁሉንም በማንዱራ ስፖርት

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel ማንዱራ ስፖርት

Channel ማንዱራ ስፖርት (@mandurasport1) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 11 965 subscribers, ranking 5 423 in the Sports category and 2 823 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 11 965 subscribers.

According to the latest data from 08 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -68 over the last 30 days and by -3 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 14.14%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 11.99% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 1 693 views. Within the first day, a publication typically gains 1 435 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 9.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
አዳዲስ መረጃዎች ፣ የጨዋታ መርሃ-ግብሮች ፣ የጨዋታ ዉጤቶች ፣ የደረጃ ሰንጠረዥ ሁሉንም በማንዱራ ስፖርት

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 09 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Sports category.

11 965
Subscribers
-324 hours
+137 days
-6830 days
Posts Archive
ኤርሊንግ ሃላንድ እና ፓብሎ ሮሳሪዮ ትናንት ማንቸስተር ሲቲ ከፖርቶ ባደረጉት ጨዋታ 🌶 @mandurasport1
ኤርሊንግ ሃላንድ እና ፓብሎ ሮሳሪዮ ትናንት ማንቸስተር ሲቲ ከፖርቶ ባደረጉት ጨዋታ 🌶 @mandurasport1

‎🇪🇹 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በ7 ስታዲየሞች ላይ ይደረጋል ‎ ‎የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መስከረም 30/2019 እንደሚጀመር ይታወቃል። አስራ ስምንት ክለቦች በሚሳፉበት የሀገሪቱ ትልቁ
‎🇪🇹 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በ7 ስታዲየሞች ላይ ይደረጋል ‎ ‎የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መስከረም 30/2019 እንደሚጀመር ይታወቃል። አስራ ስምንት ክለቦች በሚሳፉበት የሀገሪቱ ትልቁ የሊግ ዕርከን በሰባት ስታዲየሞች እንዲደረግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር በሦስት ዙር በየስታዲሞቹ ተዟዙሮ ከተመለከተ በኋላ ውሳኔ ማሳለፉን ሀገሬ ቴሌቪዥን አረጋግጧል። ‎ ‎በዚህም መሠረት አዲስ አበባ ስታዲየም ፣ የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ፣ የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ባሉበት ሲቀጥሉ የባህርዳር አለም አቀፍ ስታዲየም ከአመታት በኋላ የሊጉን ውድድር የሚያስተናግድ ሲሆን የሀላባ ስታዲየም ፣ የሆሳዕናው አብዩ ኤርሳሞ ስታዲየም ፣ የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ አባያ ካምፓስ ስታዲየም የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን ያስተናግዳሉ። ‎ ‎ስለሆነም ፕሪምየር ሊግ በስድስት ቋት ተከፍሎ በአንድ ሜዳ ላይ በደርሶ መልስ መልኩ የሚደረግ ሲሆን ይህም በአንድ ከተማ ረጅም የውድድር ጊዜን ከማሳለፉ ለክለቦች እፎይታን የሰጠ ጉዳይ መሆኑን ታውቋል። ‎ ‎[ ምንጭ: ሀገሬ ቴሌቪዥን ] @mandurasport1

🇪🇹 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2027ቱ የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣርያ ጨዋታዎች ዝግጅት እያደረገ የሚገኘው በሀዋሳ ከተማ የመጀመርያ ልምምዱን አከናውኗል @mandurasport1
+9
🇪🇹 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2027ቱ የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣርያ ጨዋታዎች ዝግጅት እያደረገ የሚገኘው በሀዋሳ ከተማ የመጀመርያ ልምምዱን አከናውኗል @mandurasport1

‎🔥 ዛሬ ምሽት 4:00 በአዉሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ናፖሊ ከአርሰናል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል። ‎ ‎ከMelbet ጋር ዛሬውኑ ያሸንፉ! 🤩 ‎ ‎🎁 እስከ 200% Welcome Bonus ያግኙ! ‎
‎🔥 ዛሬ ምሽት 4:00 በአዉሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ናፖሊ ከአርሰናል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል። ‎ ‎ከMelbet ጋር ዛሬውኑ ያሸንፉ! 🤩 ‎ ‎🎁 እስከ 200% Welcome Bonus ያግኙ! ‎ ‎አሁኑኑ ይመዝገቡ መመዝገቢያ ሊንክ ➡️ https://refpa3665.com/L?tag=d_6059020m_2170c_mandura12 ‎ ‎💥 ፕሮሞት ኮድ ➡️ mandura12

‎⭐ ትናንት ማክሰኞ በተደረጉ የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች የጨዋታ ኮከብ ሽልማት አሸናፊዎች ‎ ‎🇳🇴 ኤርሊንግ ሃላንድ — ማንቸስተር ሲቲ ‎🇺🇾 ፌዴሪኮ ቫልቨርዴ — ሪያል ማድሪድ ‎🏴󠁧󠁢󠁥
‎⭐ ትናንት ማክሰኞ በተደረጉ የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች የጨዋታ ኮከብ ሽልማት አሸናፊዎች ‎ ‎🇳🇴 ኤርሊንግ ሃላንድ — ማንቸስተር ሲቲ ‎🇺🇾 ፌዴሪኮ ቫልቨርዴ — ሪያል ማድሪድ ‎🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ጆን ማክጊን — አስቶንቪላ ‎🇬🇳 ሴሪሁ ጉራሲ — ቦሩሲያ ዶርትሙንድ ‎🇪🇸 ማርክ ባርትራ — ሪያል ቤቲስ ‎🇷🇴 ራዝቫን ማሪን — ኤኢኬ አቴንስ @mandurasport1

‎📊 ኤርሊንግ ሃላንድ በአጉዬሮ ተይዞ የነበረዉን የማንቸስተር ሲቲ የቻምፒዮንስ ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ሪከርድን ተጋርቷል (36) @mandurasport1
‎📊 ኤርሊንግ ሃላንድ በአጉዬሮ ተይዞ የነበረዉን የማንቸስተር ሲቲ የቻምፒዮንስ ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ሪከርድን ተጋርቷል (36) @mandurasport1

‎🔥 ዛሬ ረቡዕ የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች ‎ ‎🇪🇺 በአዉሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ‎ ‎⏱ 1:45 | ባርሴሎና ፌይኖርድ ‎⏱ 1:45 | ስቱትጋርት ከ ቫይኪንግ ‎⏱ 4:00 | ፒኤስጂ ከ ስላቪያ ባር
‎🔥 ዛሬ ረቡዕ የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች ‎ ‎🇪🇺 በአዉሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ‎ ‎⏱ 1:45 | ባርሴሎና ፌይኖርድ ‎⏱ 1:45 | ስቱትጋርት ከ ቫይኪንግ ‎⏱ 4:00 | ፒኤስጂ ከ ስላቪያ ባርቲስላቫ ‎⏱ 4:00 | ሊቨርፑል ከ አትሌቲኮ ማድሪድ ‎⏱ 4:00 | ስፖርቲንግ ከ ጋላታሳራይ ‎⏱ 4:00 | ናፖሊ ከ አርሰናል ‎ ‎🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ ‎ ‎⏱ 4:00 | ቼልሲ ከ ሊድስ ዩናይትድ ‎ ‎@mandurasport1

‎🟥 የኪሊያን ምባፔ ታናሽ ዉንድም ኤታን ምባፔ በ2026/27 የአዉሮፓ ቻምፒየንስ ቀይ ካርድ የተመለከተ የመጀመሪያው ተጫዋች ሆኗል። @mandurasport1
‎🟥 የኪሊያን ምባፔ ታናሽ ዉንድም ኤታን ምባፔ በ2026/27 የአዉሮፓ ቻምፒየንስ ቀይ ካርድ የተመለከተ የመጀመሪያው ተጫዋች ሆኗል። @mandurasport1

🇦🇷 ኤንዞ ፈርናንዴዝ ለማንቸስተር ሲቲ የመጀመሪያ አሲስቱን አድርጓል። @mandurasport1
🇦🇷 ኤንዞ ፈርናንዴዝ ለማንቸስተር ሲቲ የመጀመሪያ አሲስቱን አድርጓል። @mandurasport1

⭐ ፌዴሪኮ ቫልቨርዴ ሪያል ማድሪድ ኢንተር ሚላንን ባሸነፈበት ጨዋታ የጨዋታው ኮከብ ተብሎ ተመርጧል። @mandurasport1
⭐ ፌዴሪኮ ቫልቨርዴ ሪያል ማድሪድ ኢንተር ሚላንን ባሸነፈበት ጨዋታ የጨዋታው ኮከብ ተብሎ ተመርጧል። @mandurasport1

‎⭐ ኤርሊንግ ሃላንድ ማንቸስተር ሲቲ ፖርቶን 2ለ0 ባሸነፈበት ጨዋታ የጨዋታው ኮከብ ተብሎ ተመርጧል። @mandurasport1
‎⭐ ኤርሊንግ ሃላንድ ማንቸስተር ሲቲ ፖርቶን 2ለ0 ባሸነፈበት ጨዋታ የጨዋታው ኮከብ ተብሎ ተመርጧል። @mandurasport1

⭐ ጆን ማክጊን አስቶንቪላ ክለብ ብሩጅን 3ለ2 ባሸነፈበት ጨዋታ የጨዋታው ኮከብ ተብሎ ተመርጧል። @mandurasport1

‎♨️ ዛሬ ማክሰኞ የተደረጉ የጨዋታ ዉጤቶች ‎ ‎🇪🇺 በአዉሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ‎ ‎◽️ ክለብ ብሩጅ 2 - 3 አስቶንቪላ ‎◽️ ኤኢኬ አቴንስ 1 - 0 ላስክ ‎◽️ ሪያል ማድሪድ 2 - 1 ኢንተር
‎♨️ ዛሬ ማክሰኞ የተደረጉ የጨዋታ ዉጤቶች ‎ ‎🇪🇺 በአዉሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ‎ ‎◽️ ክለብ ብሩጅ 2 - 3 አስቶንቪላ ‎◽️ ኤኢኬ አቴንስ 1 - 0 ላስክ ‎◽️ ሪያል ማድሪድ 2 - 1 ኢንተር ሚላን ‎◽️ ዶርትሙንድ 3 - 2 ቪያሪያል ‎◽️ ፖርቶ 0 - 2 ማንቸስተር ሲቲ ‎◽️ ሊል 2 - 3 ሪያል ቤቲስ ‎ ‎🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ ‎ ‎◽️ ሰንደርላንድ 1 - 0 ሃል ሲቲ ‎◽️ ሚልዎል 0 - 1 ኒዉካስትል ‎◽️ በርንማዉዝ 4 - 0 ሊንከን ሲቲ ‎◽️ ክርስታል ፓላስ 3 - 0 ሚድልስብሮው ‎◽️ ሌይተን ኦሬንት 1 - 3 ብራድፎርድ ‎ @mandurasport1

✅ ሪያል ቤቲስ በቻምፒየንስ ሊግ ከሜዳው ዉጭ ሊልን 3ለ2 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። @mandurasport1
✅ ሪያል ቤቲስ በቻምፒየንስ ሊግ ከሜዳው ዉጭ ሊልን 3ለ2 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። @mandurasport1

✅ ቦሩሲያ ዶርትሙንድ በቻምፒየንስ ሊግ በሜዳው ቪያሪያልን አስተናግዶ 3ለ2 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። @mandurasport1
✅ ቦሩሲያ ዶርትሙንድ በቻምፒየንስ ሊግ በሜዳው ቪያሪያልን አስተናግዶ 3ለ2 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። @mandurasport1

‎🔥 ማንቸስተር ሲቲ በቻምፒየንስ ሊግ ፖርቶን አሸነፈ ‎ ‎⏱️ ተጠናቀቀ ‎🔵 ፖርቶ 0 - 2 ማንቸስተር ሲቲ ⚫️ ‎ ⚽️47' ኤርሊንግ ሃላንድ ‎ ⚽️90+1' ኤርሊንግ ሃላንድ ‎ ‎@mandura
‎🔥 ማንቸስተር ሲቲ በቻምፒየንስ ሊግ ፖርቶን አሸነፈ ‎ ‎⏱️ ተጠናቀቀ ‎🔵 ፖርቶ 0 - 2 ማንቸስተር ሲቲ ⚫️ ‎ ⚽️47' ኤርሊንግ ሃላንድ ‎ ⚽️90+1' ኤርሊንግ ሃላንድ ‎ ‎@mandurasport1

‎🔥 ሪያል ማድሪድ በቻምፒየንስ ሊግ ኢንተርን አሸነፈ ‎ ‎⏱️ ተጠናቀቀ ‎⚪️ ሪያል ማድሪድ 2 - 1 ኢንተር ሚላን 🔵 ‎⚽️14' ኪሊያን ምባፔ ⚽️77' ካርሎስ አውጉስቶ ‎⚽️23' ፌዴ ቫልቨር
‎🔥 ሪያል ማድሪድ በቻምፒየንስ ሊግ ኢንተርን አሸነፈ ‎ ‎⏱️ ተጠናቀቀ ‎⚪️ ሪያል ማድሪድ 2 - 1 ኢንተር ሚላን 🔵 ‎⚽️14' ኪሊያን ምባፔ ⚽️77' ካርሎስ አውጉስቶ ‎⚽️23' ፌዴ ቫልቨርዴ ‎ @mandurasport1

🇳🇴 ኤርሊንግ ሃላንድ በ2026/27 የአዉሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያ ጎሉን አስቆጥሯል። @mandurasport1
+3
🇳🇴 ኤርሊንግ ሃላንድ በ2026/27 የአዉሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያ ጎሉን አስቆጥሯል። @mandurasport1

⭐ ኪሊያን ምባፔ የ2025/26 የአዉሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የወርቅ ጫማ ሽልማትን ተረክቧል። @mandurasport1
⭐ ኪሊያን ምባፔ የ2025/26 የአዉሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የወርቅ ጫማ ሽልማትን ተረክቧል። @mandurasport1