Kestedemena pre-primary, primary and middle school
Open in Telegram
Show more
888
Subscribers
No data24 hours
+37 days
+230 days
Posts Archive
ተማሪዎች ከላይ በተገለፀው ፕሮግራም መሰረት ለሞዴል ፈተና እንድትዘጋጁ እናሳስባለን።
Notice:
Learning classes will not closed during model examinations.
በቀን 25/04/16 ዓ/ም የሙከራ ሶስት ፈተና በዚህ መልኩ እየተሰጠ ይገኛል።
በቀን 23/04/16 ዓ/ም የቡድን የተሙማ ውይይት በዚህ መልኩ ተከናውኗል።
ቀን 22/04/16 ዓ.ም
ከአጠቃላይ መምህራንና አ/ሰራተኞች ጋር በሁለተኛ ሩብ ዓመት እቅድ ክንዉን ዙሪያና በሚከተሉት አጀንዳዎች ውይይት ተደርጓል፡፡
የመወያያ አጀንዳዎች፦
1. በሰላማዊ የመማር ማስተማር ዙሪያ
2. በሙከራ 1 እና 2 የተማሪዎች ውጤት ንጽጽር ዙሪያ
3. በማጠናከሪያ ትምህርት አተገባበር ዙሪያና
በሌሎችም ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይቶች በማካሄድና በመግባት ስብሰባችንን አጠናቀናል፡፡
ተማሪዎች ከላይ በተገለፀው ፕሮግራም መሰረት ለሞዴል ፈተና እንድትዘጋጁ እናሳስባለን።
ተማሪዎች ከላይ በተገለፀው ፕሮግራም መሰረት ለሞዴል ፈተና እንድትዘጋጁ እናሳስባለን።
GRADE 8 CITIZENSHIP REVIEW SHEET ONE.docx3.65 KB
test bank ministry exam 2003-2011 with answer.docx1.74 KB
