cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Awe Ka

የህ ቻናል ለወጣቶች ሀሳብ እና አነቃቂ ፅሁፎች እንድሁም የህይወት ተሞክሮዎች ይቀርቡበታል። አስተያየት ወይም ጥያቄ ካላችሁ @awe_ka ቻናሉን በመቀላቀል ውድ ጊዜዎን ይጠቀሙበት። t.me/awe_ka_channel

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
2 690
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በቅድሚያ በአንዳንድ አስቸጋሪ ሁኔታዎች ከእናንተ ርቄ በመሰንበቴ ይቅርታ እጠይቃለሁ!! #ቁጭት ብዙዎቻችን ብዙ የማያስደስቱ ነገሮች በህይወታችን አሳልፈን ይሆናል። ዛሬ ላይ ሁነን ምነው ባላደርኳቸው ኖሮ ወይም ምነው ያኔ ለማይሆን ነገር ጊዜየን ባላባክን ኖሮ እያልን በቁጭት ስሜት እንብሰለሰል ይሆናል። ወይም ደግሞ ምነው ያኔ ባደረኩት ኖሮ ብለንም ልንቆጭ እንችላለን። ወዳጄ ማድረግም ወይም አለማድረግ ከነበረብህ ያንጊዜ ብቻ ነበር። ደግሞ "ነበር ቢነባበር ቤት ይሰራ ነበር" ይባላል አይደል? አሁን ላይ ትናንት ባለፈ ነገር መቆጨት ለዛሬ ህይወት ትምህርት ይሰጥሀል እንጅ ጊዜህን ያለ አንዳች ተግባር በቁጭት ብቻ የምትገል ከሆነ ምንም ፋይዳ የለውም። ስለዚህ ትናንት በማድረግህ ወይም ባለማድረግህ ዛሬ የሚቆጭህ ነገር ካለ ድጋሜ በህይወትህ እንዳይከሰት አድርገው። በትናንቱ ማንነትህ ዛሬህን አትኑርበት። ቁጭት ትምህርት ይሆናል እንጅ ብቻውን በራሱ በህይወትህ ላይ አንዳችም ለውጥ አያመጣም። #ሼር #Join @awe_ka_channel @awe_ka_channel
Show all...
👍 17
👎 2
ነገ ሌላ እድልን ይዞ ይመጣል በህይወትህ ተስፋ አትቁረጥ!
Show all...
🙏 7
በማያገባህ አትግባ በተለይ በሰዎች ህይወት ውስጥ ሁሉም የራሱ ሀሳብ እና አመለካከት አለው አንተም የራስህን ተከተል እዚህ ጋር አንድ የሶቅራጥስ አባባል ላስታውስህ ‘Strong minds discuss ideas, average minds discuss events, weak minds discuss people.’ ይላል። ጭንቅላትህን በሀሜት እና ስለሰዎች ህይወት በማስጨነቅ ቢዚ አታድርገው። ከራስህ ጋር ታገል። ከራስህ ጋር ተፋለም። የራህን ህይወት በምትፈልገው መስመር እንድሄድ አድርገው። ሩቅ እና ትልቅ ህልም እና ግብ አስቀምጥ። ለህልም እና ግብህ ተጨነቅ እንጅ ስሌሎች በመጨነቅ ጊዜህን አትግደል። ራስህን በስራ እና በራስህ ጉዳይ ላይ ቢዚ ስታደርገው ያኔ በማያገባህ ከመግባት ትድናለህ። መልካም ቀን @awe_ka_channel
Show all...
👍 80
👎 6
#ውሳኔ አንድን ውሳኔ ከመወሰንህ በፊት ደግመህ ደጋግመህ አስብበት። የወሰንከው ውሳኔ አንተ እንደጠበከው ባይሆንም በውሳኔህ መፀፀት የለብህም። ብዙ ጊዜ ውሳኔአችንን የሚያዛባብን ወይም አቋም የለሽ ከሚያደርጉን ነገሮች አንዱ የሌሎች ጣልቃ ገብነት ነው። ማድረግ የፈለግነውን ነገር ለሌሎች ማማከር መልካም ሁኖ ሳለ ሌሎች በሚሰጡን የተለያዬ ሀሳብ መወናበድ የለብንም። ለውሳኔአችን ከማንም በላይ ራሳችንን ማማከር አለብን። ከራሳችን ጋር ተመካክረን ያሳለፍነው ውሳኔ አንድም ውጤታማ ይሆናል አንድም ፀፀቱ አይጎዳንም። @awe_ka_channel
Show all...
👍 87
👎 11
ወጣት አቤል አሻግሬ እና ጓደኞቹ ምን ሰሩ? አቤል አሻግሬ ከአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በኮምፒውተር ሳይንስ እና ኢንጅነሪግ ተመረቀ። ወጣት አቤል አሻግሬ እና ጓደኞቹ በራሳቸው ተነሳሽነት አንድ ችግር ፈቺ የሞባይል መተግበሪያ አበልፅገዋል። ይህ የሞባይል መተግበሪያም Ethio Locate ይሰኛል። ለመሆኑ ይህ የሞባይል መተግበሪ ምድነው? Ethio Locate ( ኢትዮ ሎኬት) በቀላል ሂደት ተጠቃሚዎች ቦታዎችን እና መረጃዎችን በኢትዮጵያ ውስጥ በነፃ እንዲያገኙ የሚያግዝ የጉዞ መመሪያ ፕላትፎርም ሲሆን፤ ማንኛውም የንግድ ድርጅቶች እና ተቋማት አገልግሎታቸውን ወይም ምርቶቻቸውን በኦንላይን እንዲያስተዋውቁ እና ዲጂታል ፕሮፋይል እንዲኖራቸውም የሚያስችል ነው፡፡ ኢትዮ ሎኬቴ በአሁኑ ወቅት በአንድሮይድ ስልኮች እና በፕለይ ስቶር መተገበሪያዎች ላይ የሚገኝ ቢሆንም ለአንድ አመት በዌብሳት ፕላተፎርም ግልጋሎት ሲሰጥ የቆየ እና በዚህ ቆይታውም ከተጠቃሚዎች ጥሩ ምላሽ ማግኘቱ ተገልጿል፡፡ በዚህ የጉዞ መመሪያ ፕላትፎርም ተጠቃሚዎች የሆቴሎችን፣ ሙዚየሞችን፣ ፓርኮችን እና በመላ አገሪቱ ያሉ የተለያዩ ቦታዎችን አጠቃላይ አድራሻ በቀላሉ ማግኘት እንደሚችሉም ተገልጿል፡፡ መተግበሪያውን እዚህ ላይ ማግኘት ይቻላል https://play.google.com/store/apps/details... ምንጭ፡ https://www.techinafrica.com/ethiopia-tech-startup-launches-travel-guide-application/ ብዙ እንደ ወጣት አቤል እና ጓደኞቹ ችግር ፈች የሆኑ መፍትሔዎችን የሚያመጡ ወጣቶችን ልናበረታታቸው ይገባል። ቸር እንቆይ!! @awe_ka_channel Join Now @awe_ka_channel
Show all...
ነገሮችን አክብደህ አቅልለህም አትያቸው። እንደፈራሀቸው ከባድ እንዳቀለልካቸው ቀላል ላይሆኑ ይችላሉ። ሁሉንም በሙከራህ ለያቸው። ለመሞከር አትፍራ። ባይሆንስ ባይሳካስ ብለህ አትተዋቸው። ስህተትን ድፈረው። ብትሳሳት አይግረምህ። የማይሰራ ሰው ነው ስህተትን የማይቀምሰው። ደፋር ሁን። ተስፋ አትቁረጥ። በራስህ ተማመን። በራስህ ኩራ። ሙሉ ሰው የምትሆነው ራስህን ከፍ አድርገህ ስታየው ነው። @awe_ka_channel
Show all...
👍 107
👎 13
አንተ ከማንም በምንም አታንስም ራስህን ከፍ እና ዝቅ የምታደርገው አንተው ራስህ ነህ ለአንተነትህ ዋጋ ስጠው 💪
Show all...
💪 84
ለዛሬ ስለ አንድ ጉዳይ እንመልከት ስለ #የምናስባቸው ነገሮች በቅድሚያ እስኪ ራሳችሁን ጠይቁ። አንድ ነገር በአምሯችን ካሰላሰልነው ወይም ስለሱ ካሰብን ሩጫችን የሚሆነው በተግባር ወደ መፈፀሙ ይሆናል። ይህ ክስተት በሁላችንም ህይወት ውስጥ የሚከሰት ነው። የምናስባቸው ነገሮች በተግባር የመሆን/የመደረግ ሁናቴያቸው እጅግ ከፍተኛ ነው። ቀጥሎ ከፎቶው ጋር ስላያያዝኩት መፀሐፍ አንዳንድ ነገሮችን ልበላችሁ። መፅሐፉ "The Secrete" ይሰኛል። በአማርኛም "የህይወት ሚስጢር" በሚል ርዕስ ተተርጉሞ እናገኘዋለን። ዋና ሀሳቤ መፅሐፉ ሳይሆን ስለሚያትታቸው ጉዳዮች ነው። ሀሳቦቹ ከላይ በመግቢያ ላይ እንዳነሳሁት ሁሉም ነገር ከምናስባቸው የአዕምሯችን ሀሳቦች ጋር ይቆራኛል። "The law of attraction" ወይም የስበት ህግ የነገሮች ሁሉ ምሥጢር ነው ይለናል። የምናስበው ነገር ይስበናል። ከመፅሀፉ የሚከተሉትን ሀሳቦች ልቀንጭብላችሁ። #1. የህይወት ታላቁ ምስጢር የስበት ህግ ነው። #2. የስበት ህግ አምሳያ አምሳያውን ይስባል። ስለዚህ አንድ ሀሳብ ስታውጠነጥኑ አምሳያ ሀሳቦችንም ወደ ራሳችሁ አየሳባችሁ ነው። #3. በህይወታችሁ ያለን የትኛውንም ነገር መለወጥ ከፈለጋችሁ ሀሳባችሁን በመቀየር ፍሪኩዌንሲውን (ድግግሞሽ) ለውጡ። #4. ወቅታዊ ሀሳቦቻችሁ የወደፊት ህይወታችሁን ይፈጥራሉ። ይበልጥ የምታስቡት ወይም ትኩረት የምታደርጉበት ነገር ህይወታችሁ ሆኖ ይከሰታል። #5. ሀሳቦቻችሁ ቁስ ነገሮች ይሆናሉ። #6. ራሱን መቀየር እና እጣፈንታውን መወሰን የሚችል ሰው የትክክለኛ እስተሳሰብ ኃይል ንቁ የሆነ አዕምሮ ድምዳሜ ነው። ከወዴዳችሁት 👍 እንድሁም ለሌሎች #ሼር ይቀላቀሉ @awe_ka_channel
Show all...
👍 41
👎 4
ሰላም ቤተሰቦች! ሰላማችሁ ይብዛ በስራ መደራረብ የተነሳ ለብዙ ጊዜ ተጠፋፍተናል። አሁን ተመልሻለሁ። ብዙ የምናነሳቸው ሀሳቦች አሉ። ከእኔ ጋር ናችሁ?
Show all...
👍 46
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.