cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

4-3-3 ስፖርት ⚽⚽

ስለ ሊጎች የሚዘገብበት የዝውውር እና ስለ እስፖርታዊ መረጃዎች የሚተላለፍበት ምርጡ ቻናል kk sport ነው። ለማስታወቂያ ስራ ማዋራት ከፈለጉ @kirumos11 ለስፖርት ትክክለኛ አማራጭ @kiruake

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
153
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ ⌚️ Full-Time ማንችስተር ዩናይትድ 2-0 ብራይተን ⚽️ሮናልዶ 51' ⚽️ቡሩኖ 90+7' @kiruake
Show all...
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ 05:00 | ኢንተር ሚላን ከ ሊቨርፑል 05:00 | ሳልዝበርግ ከ ባየር ሙኒክ 🇪🇹በቤትኪንግ የአትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10:00 | አትዮጵያ ቡና ከ አርባ ምንጭ 01:00 | ድሬደዋ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ 03:00 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ሌቫንቴ @kiruake
Show all...
#ለማስታወስ_ያህል፡ ከዛሬ ምሽት የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ጀምሮ በቻምፒየንስ ሊግ ከሜዳ ውጪ ባገባ የሚል የጎል ህግ የለም! @kiruake
Show all...
ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች 05:00 | ፒኤስጂ ከ ሪያል ማድሪድ 05:00 | ስፖርቲንግ ሊዝበን ከ ማን ሲቲ @kiruake
Show all...
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ዛሬ የሚደረግ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ 05:15 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ብራይተን @kiruake
Show all...
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 25ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ⏰ተጠናቀቀ በርንሌይ 0-1 ሊቨርፑል ⚽️ ፋቢንሆ 40' ኒውካስትል 1-0 አስቶን ቪላ ⚽️ኬራን ትሪፐር 35' ቶተንሀም 0-2 ወልቭስ ⚽️ ሂሚኔዝ 7' ⚽️ ዴንዶንከር 18' @kiruake
Show all...
OFFICIAL: ቲያጎ ሲልቫ የ ክለብ አለም ዋንጫ ምርጡ ተጫዋች ተብሉዋል። @kiruake
Show all...
ኤድዋርድ ሜንዲ በሀገሩ ና በክለብ ያሳካቸው ዋንጫ እና ሽልማቶች፦ የአፍሪካ ዋንጫ ✅ የዓለም ክለቦች ዊንጫ ✅ የቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ✅ የፊፋ የአመቱ ምርጥ ግብ ጠባቂ ✅ የዩኤፋ ሱፐር ካፕ ✅ የቻምፒየንስ ሊግ የአመቱ ምርጥ በረኛ✅ የአፍሪካ ዋንጫ ምርጡ በረኛ ✅ What a year For Edouard mendy👏👏 @kiruake
Show all...
ቼልሲ የብራዚሉን ክለብ ፓልሜሬስን 2ለ1 በማሸነፍ የፊፋ አለም ክለቦች ዋንጫ አሸነፊ ሆኗል FT | 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ቼልሲ 2-1 ፓልሜሬስ 🇧🇷 ⚽️ ሮሜሮ ሉካኩ 55' ⚽️ ራፋኤል ቬጋ 64' ⚽️ ካይ ሀቫርትዝ 117' የቼልሲ ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላቹ💙 @kiruake
Show all...
➜ የዘንድሮው የጣሊያን ሴሪኤ የደረጃ ሰንጠረዥ ! 1, ኢንተርሚላን - 54 ነጥብ 2, ናፖሊ - 53 ነጥብ 3, ኤሲሚላን - 52 ነጥብ ➜ ኤሲሚላን ነገ በሜዳው ሳምፕዶሪያን የሚያስተናግድ ሲሆን ጨዋታውን ካሸነፈ የሴሪኤው መሪነትን ከኢንተርሚላን ይረከባል ። @kiruake
Show all...