cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Adis ዜና ethiopian news

Test Ethiopia

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
636
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

/delall
Show all...
📺ምን አይት የዜና ቻናሎችን መቀላቀል ትፈልጋላችሁ የፈለጉትን መርጠው #JOIN ይበሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
💯TIKVAH ETHIOPIA 💯
📺EBC NEWS📺
📌ETHIO NEWS📌
🖇D.R LIYA🖇
📌COVID 19 NEWS📌
📺WALTA TV📺
🕹24 HOUR NEWS🕹
📝ETHIO NEWS📝
🔈BBC አማረኛ🔈
📌ሀበሻ NEWS 📌
😀JOIN 😃
Repost from Nure special paint
Photo unavailableShow in Telegram
#EHRC የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ፤ በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን በሃዋ ገላን ወረዳ (መንደር 20 እና መንደር 21) ላይ ቁጥራቸው ያልተረጋገጠ ንፁሀን ዜጎች ላይ የጅምላ ጭፍጨፋ መፈጸሙን ሪፖርት እንደደረሰው ገልጿል። ኮሚሽኑ ሁኔታውን እየተከታተለ መሆኑና እና ከአካባቢው ተርፈው የሸሹ ሰዎችን ማረጋገሩን አመልክቷል። ኮሚሽኑ ጥቃቱ ያደረሱት የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት (ሸኔ) አባላት መሆናቸውንና ግድያውም ከጥዋት አንስቶ መጀመሩን ምንጮቼ አመልክተዋል ብሏል። ኢሰመኮ የመንደር 20 እና መንደር 21 ነዋሪዎች በዋናነት የአማራ ብሄር ተወላጆች መሆናቸውን መረዳቱንም ገልጿል። የመንግስት የጸጥታ ሃይሎች ወደ አካባቢው መድረሳቸው ተነግሯል ያለው ኢሰመኮ ነዋሪዎቹ ግን ወደ ሌላ ቦታ ሄደው መጠለላቸውን ቀጥለዋል ሲል ሁኔታውን አስረድቷል። የኢሰመጉ ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ " በአካባቢው የቀጠለው የጸጥታ ችግር እና በነዋሪዎች ላይ እየደረሰ ያለው ብሔር ተኮር ግድያ በአስቸኳይ መቆም አለበት " ሲሉ አሳስበዋል። ተጨማሪ የንፁሃንን ሞት ለመከላከል መንግስት የፀጥታ ኃይሉን እንዲያጠናክር ጥሪ አቅርበዋል። @adis_mereja
Show all...
Repost from Mereja Tube
ስለ Dental Medicine ሙሉ ማብራሪያ የጥርስ ህክምና ትምህርት Video ይመልከቱ👇 https://youtu.be/vVKG6zzLnAw
Show all...
About Dental Medicine || የጥርስ ህክምና በኢትዮጲያ || ስለ Dental Medicine ሙሉ ማብራሪያ #dental #medicine #doctor

Dental medicine ለመማር ምን ማድረግ እንዳለብን በ Dental medicine የትምህርት መስክ እንዴት ስፔሻላይዝ ማድረግ እንደምንችል Dental Medicin ተምረን በምን መልኩ በግል መስራት እንደምንችል ቪድዮው እነዚንና ሌሎች ሰፋ ያሉ ሀሳቦችን ይዳስሳል ስለ ሜድስን ሙሉ ማብራርያ 👇

https://youtu.be/oINIx6BwUTM

ስለ ፋርማሲ የትምህርት መስክ ሙሉ ማብራሪያ 👇

https://youtu.be/e3auD2qY-WY

ስለ Medical Laboratory ሙሉ ማብራሪያ 👇

https://youtu.be/w7Ttr1gSHzM

ሰለ PSYCHOLOGY ትምህርት ሙሉ ማብራሪያ 👇

https://youtu.be/3xRliEy6U-g

ሰለ ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ የተሰጠ ማብራሪያ 👇

https://youtu.be/iWM5s5ju_7Y

ስለ Architectural Engineering የተሰጠ ማብራሪያ Video ይመልከቱ👇

https://youtu.be/GqbDQ4YHMXc

ስለ ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ሙሉ ማብራሪያ 👇

https://youtu.be/C17N49YCO2s

teeth , tooth , dental medicine , University or Campus Field information , handout tutorial , Ethiopia Addis Ababa 2022

📺ምን አይት የዜና ቻናሎችን መቀላቀል ትፈልጋላችሁ የፈለጉትን መርጠው #JOIN ይበሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
💯TIKVAH ETHIOPIA 💯
📺EBC NEWS📺
📌ETHIO NEWS📌
🖇D.R LIYA🖇
📌COVID 19 NEWS📌
📺WALTA TV📺
🕹24 HOUR NEWS🕹
📝ETHIO NEWS📝
🔈BBC አማረኛ🔈
📌ሀበሻ NEWS 📌
😀JOIN 😃
Repost from N/a
ለ #ዩንቨርሲቲ_ተማሪዎች ለ #ቅድመ_ምረቃ ለ #ድህረ_ምረቃ ከ 1ኛ-12ኛ #ክፍል የትምህርት መረጃ የተለያዩ #የሀገር_ውስጥ እና #የውጭ_ዜናዎች ወቅታዊ አዳዲስ እና ትኩስ መረጃዎችን እንዲሁም ከ #ዩኒቨርሲቲዎች የሚወጡ ማስታወቅያዎችን የሚያገኙበትን ቻናል ይቀላቀሉ! ⬇️👇⬇️⬇️👇⬇️⬇️👇⬇️⬇️👇⬇️ @Ethiopia_24 @Ethiopia_24 @Ethiopia_24 @Ethiopia_24 @Ethiopia_24 @Ethiopia_24 @Ethiopia_24 @Ethiopia_24
Show all...
Repost from Nure special paint
#ድርድር ካለፉት ሳምንታት ጀምሮ መንግስት ከTPLF ጋር ድርድር ሊያደርግ እንደሆነ የተለያዩ ምንጫቸው በግልፅ ያልተገለፁ/ ያልተረጋገጡ መረጃዎች ሲወጡ ነበር። ዛሬ ከህ/ተ/ም/ቤት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ የሰጡት ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ድርድርን በተመለከተ መረጃ ሰጥተዋል። " ከማንም ጋር ሰላም ነው የምንፈልገው። " ያሉት ዶ/ር ዐቢይ ፤ " እያንዳንዷ የሰላም ቀን ለእኛ ትርፍ ታስገኝልናለች። ሕዝብ ሳያውቀው የሚደረግ ድርድር የለም። " ብለዋል። አክለውም ፥ " በይፋ የታወቀ አጥኚ ኮሚቴ ተቋቁሞ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካኝነት እየተመራ ሲሆን፣ እስካሁን ውጤቱን አላሳወቀም። የሚደራደረው ኮሚቴም ይሄ ነው። " ብለዋል። " ውጊያ ሲመጣ ለሕዝብ አሳውቀን የጀመርን ሰዎች፣ ድርድር ከተጀመረ የሚያስደብቀን ነገር የለም። ነገር ግን፣ የብቻ ጠላት የለም የሀገር ጠላት እንጂ፣ ለብቻም የሚሰራ ሥራ የለም በጋራ እንጂ። " ሲሉ ለምክር ቤቱ ተናግረዋል። የእኛም የሕዝባችንም ፍላጎት ለጥይት የሚወጣ ውጪ ለልማት እንዲወጣ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ " ሰላም እንፈልጋለን ማለታችን የተደበቀ ድርድር እናደርጋለን ማለት አይደለም " ብለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ ፦ - በፀጥታ ተቋማት ዝግጅት፣ - በህግ ማስከበር፣ - በ ' ተረኝነት ' ጉዳይ ፣ - በማህበራዊ ሚዲያዎች ጉዳይ ፣ - ሌብነትን በተመለከተ፣ - የብሄራዊ ምክክሩን በተመለከተ የሰጧቸው ምላሽ እና ማብራሪያዎች በዚህ ታገኛላችሁ https://telegra.ph/PM-Abiy-Ahmed-06-14-2 (#PMOEthiopia) @adis_mereja
Show all...
PM Abiy Ahmed

ድርድርን በተመለከተ ከለውጡ በኋላ በውጪ የሚገኙ ተፎካካሪ አካላት እንዲገቡ ተደርጓል። ከምርጫም በኋላ ከአሸናፊው ፓርቲ ውጪ በመንግሥት ስርዓት ውስጥ ተሳታፊ እንዲሆኑ ተደርጓል። በጋራ ሀገር መገንባት መልካም ነገር ነው። ችግሩ ጽንፈኝነት እና ጥላቻ ነው። ባለፉት ከ40 የሚበል ጡዓመታት ሕወሃት ትግራይን አስተዳድሯል። ግን ያኔ የነበረው ችግር አሁንም አለ። ለትግራይ ሕዝብ ምንም አልተረፈውም። ፓርቲ ሲኮን ለሕዝባችን ምን ዋጋ እንጨምራለን የሚለው ታሳቢ መደረግ አለበት። በውጊያ አትፈርስም ብለን ሀገር እንዳስቀጠልን፣ በልማት ደግሞ ተግተን እንቀጥላለን ።ለልጆቻችን ቁርሾ ሳንተው፣ እኛ ዋጥ አድርገን ለልጆቻችን ሰላምን እናውርስ። ከማንም ጋር ሰላም ነው የምንፈልገው። እያንዳንዷ የሰላም ቀን ለእኛ ትርፍ ታስገኝልናለች። ሕዝብ ሳያውቀው የሚደረግ ድርድር የለም። በይፋ የታወቀ አጥኚ ኮሚቴ ተቋቁሞ በምክትል ጠቅላይ…

Photo unavailableShow in Telegram
የተለያዩ መፅሀፍቶችን በ ኦንላይን የሚያገኙበት ቻናል ነው ከታች ያለውን link ነክታቹ Join በማድረግ የላይበራሪው ተጠቃሚ መሆን ትችላላቹ አዲስ ዩኒቨርሲቲ ለምትገቡ Fresh ተማሪዎች የሚጠቅሙ መፅሃፍቶች ተካተውበታል ✅👇✅ @Top_Digital_Library @Top_Digital_Library @Top_Digital_Library @Top_Digital_Library
Show all...
ስለ Medicine ሙሉ ማብራርያ VIDEO ይመልከቱ 👇 https://youtu.be/oINIx6BwUTM ሰለ PSYCHOLOGY ትምህርት ሙሉ ማብራሪያ VIDEO ይመልከቱ 👇 https://youtu.be/3xRliEy6U-g ሰለ Mechanical Engineering የተሰጠ ማብራሪያ VIDEO ይመልከቱ 👇 https://youtu.be/iWM5s5ju_7Y ስለ Software Engineering ሙሉ ማብራሪያ በ አማርኛ VIDEO ይመልከቱ 👇 https://youtu.be/C17N49YCO2s ስለ Pharmacy የትምህርት መስክ ሙሉ ማብራሪያ Video ይመልከቱ👇 https://youtu.be/e3auD2qY-WY ስለ Medical Laboratory ሙሉ ማብራሪያ Video ይመልከቱ👇 https://youtu.be/w7Ttr1gSHzM ስለ Dental Medicine ሙሉ ማብራሪያ Video ይመልከቱ👇 https://youtu.be/vVKG6zzLnAw
Show all...
ስለ ሜዲስን ሙሉ ማብራርያ || About Medicine || የህክምና ትምህርት በ ኢትዮጲያ || #Health #Medicine #Doctor #Hospital

About mexicine ስለ ሜድስን ሙሉ ማብራርያ ሜዲስን መግባት ለምትፈልጉና ገብታችሁ እየተማራቹ ላላቹ የሚጠቅም ገለፃ ነው። #medicines #medical #medicina #doctor #hospital #health #amharic #Medicine ሜዲስን ላይ የምትሟራቸው ኮርሶች Course ከሞላ ጎደል አብዛኞቹ ዩንቨርሲቲዎች ላይ የአሰጣጥ ሁኔታው ቢለያይም ሚሰጡት ኮርሶች ተመሳሳይ ናቸው። ✅ Pre-medical modules (16 weeks) 📍 Basic English Skills 📍 Communicative Skill 📍 Basic Writing skills 📍 Computer Application in Medicine 📍 Medical Psychology 📍 Medical Sociology and Anthropology 📍 Civics and Ethics ⚡️Vacation: 2 ✅ Pre-clinical Year I (Year 1) 📍 Body structure, Organization and Functions – I 📍 Body structure, Organization and Functions – II 📍 Metabolic Homeostasis and Molecular Genetics 📍 Basic concepts of Disease and Therapy ✅Vacation: 2 weeks 📍 Measurment of Health and Diseases 📍 Blood and Immunity 📍 Neoplasia and Molecular Basis of Cancer 📍 Musculoskeletal, Integumentary and Craniofacial Regions ✅ Pre-Clinical Year II (Year 2) 📍 Cardioipulmonary System 📍 Nutrition, Metabolic diseases and the GIT 📍 Urinary system and Toxicology 📍 Infectious Disease ✅Vacation: 2 weeks 📍Determinents of Health and Disease and research Methodology 📍 Endocrinology and Reproduction 📍 Neurosciences and Behavior 📍1. Clinical Year I (Year 3) 📍Clinical Methods 📍Medical ethics and law I Internal Medicine I 📍Surgery I Obstetrics and Gynecology I Paediatrics and Child Health I ✅1. Clinical year II (Year 4 and 5) 📍Health Promotion and Disease Prevention 📍Health Management and Policy 📍Otorhinolaryngology (ENT) 📍Ophthalmology 📍Dentistry 📍Dermatology 📍Introduction to Gender ✅Vacation: 2 weeks 📍 Paediatrics and Child 📍Health I 📍Obstetrics and Gynecology II 📍 Diagnostic Radiology 📍 Medical Ethics and Law II 📍 Rural community Health Practice ✅Vacations: 2 weeks 📍 Internal Medicine II 📍 Surgery II 📍 Psychiatry 📍 Emergency Medicine ስለ ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ሙሉ ማብራሪያ በ አማርኛ ❇️ ከ ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ የተያያዙ 10 ጥያቄዎችና መልሶቻቸው ✅ የ Computer science እና የ Software Engineering ልዩነት VIDEO ይመልከቱ 👇

https://youtu.be/C17N49YCO2s

ሰለ ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ የተሰጠ ማብራሪያ Mechanical Engineering VIDEO ይመልከቱ 👇

https://youtu.be/iWM5s5ju_7Y

ሰለ PSYCHOLOGY ትምህርት ሙሉ ማብራሪያ VIDEO ይመልከቱ 👇

https://youtu.be/3xRliEy6U-g

ወቅታዊና #አዳዲስ_መረጃዎችን ለማግኘት ከዚ በታች የሚገኘውን ሊንክ በመንካት ቻናሉን ይቀላቀሉ ፡- 👉 t.me/adis_mereja 👇 👇 @adis_mereja @adis_mereja @adis_mereja @adis_mereja
Show all...
አዲስ መረጃ

One love @Adis_mereja_bot

Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.