607
Subscribers
No data24 hours
-57 days
-1730 days
Posts Archive
ንቃት ክበብ እንሠኛለን ።ንቃት ክበብ በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ እውቅና አግኝተው ወደ ስራ እየገቡ ካሉ ክበባት ውስጥ አንዱ ነው። ንቃት ክበብ ከግለሠብ አንስቶ እንደ ማህበረሠብ ሲያልፍም እንደ ሀገር መንቃት በሚገቡን መንገዶች ሁሉ ግንዛቤዎችን በማዳበር ፣ የአስተሳሰብ አድማሳችንን በማስፋት፣እንዲሁም ምክንያታዊነታችንን በማጎልበት በእጅጉ ልማድ ከሆኑብን ነገር ግን ከችግሮቻችን ካላወጡን መንገዶች በማፈንገጥ የነቃ ወጣት መፍጠር ነው። የንቃት ክበብን በመቀላቀል እና በመሣተፍ የተግባቦት ክህሎቶን ያዳብሩ፣የንባብ ልምዶን ያጎልብቱ እንዲሁም ከምናዘጋጃቸው የተለያዩ ዝግጅቶችን በመሣተፍ የእውቀት አድማሶን ያሥፉ።
ኑ ! የነቃ ወጣት እናፍራ
https://forms.gle/knC1exnDjhn7okTA9
https://www.studocu.com/row/institution/addis-ababa-university/3009
over 1000+ total documents
900+ lecture notes
click the attached link to sign in
@AAU_SoC
➖➖➖
For 2nd Year social science students
Course Registration is available on portal, get registered on time
