cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Juecsf counseling official

Christian counseling channel, dedicated to serve u, through prayer,biblical counsels, and audio messages. @eyuyegeta

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
319
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
እስከዛሬ የተመላለስንበት ያን መንገድ 👉 አስተሳሰብ ,የልባችን ናፍቆት ,ነብሳችንን የወረሰውን ,አይናችንን የተከልንበት እርሱን እንመርምር (እንደ እግዚአብሔር ቃል 📖 ) እንድንቀጥል ,እንክርዳድ እንዲነቀል,እሾህ እንዲወገድ መልካም ስላልሆነው መንገዳች እጃችንን ወደ ጌታ እናንሳ: ወደ እግዚአብሔር እንመለስ :እርሱ ዝገታችንን ያጠራዋል 😇 “ክፉ ሰው መንገዱን በደለኛም አሳቡን ይተው፤ ወደ እግዚአብሔርም ይመለስ እርሱም ይምረዋል፥ ይቅርታውም ብዙ ነውና ወደ አምላካችን ይመለስ።” — ኢሳይያስ 55፥7 @JUECS_Fellowship @juecsfcounseling #Hesed Multimedia
Show all...
🙏
Photo unavailableShow in Telegram
💡 ኃይልን የሚሰጥ ጌታ “ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ።” — ፊልጵስዩስ 4፥13 ጌታችን ከዓለም ጋር ብርቱ ትግል ይጠብቃችኋልና ጥሩ ጥሩ ምግብ እየበላችሁ ሰውነታችሁን አዳብሩ፤ ጂም ገብታችሁ ብረት አንሱ አላለንም። ዓለምን የምናሸንፋት ከእርሱ ጋር በመሆን እርሱን ዝናር አድርገን በመታጠቅ መሆኑን ያውቃል። ስለዚህ ዓለምን የምናሸንፍበት ትልቁ መሳሪያ ክርስቶስ ነው። @JUECS_Fellowship @juecsfcounseling #Hesed Multimedia     
Show all...
🙏
Photo unavailableShow in Telegram
" እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል።" (የሉቃስ ወንጌል 15:7) ንሰሃ ማለት ባደረግነው ሃጥያት መጸጸት እና ዳግም በዛ ውስጥ ላለመመላለስ እና ወደ ቀናው የእግዚአብሔር የጽድቅ መንገድ ለመመላለስ መወሰን ነው። ◉ ጌታ በሚመለስ ልብ ደስ ይለዋል ሁልጊዜ ከሃጥያታችን ሊያነጻን የታመነ እና ጻዲቅ ነው። @JUECS_Fellowship @juecsfcounseling #Hesed Multimedia
Show all...
🙏
Photo unavailableShow in Telegram
ኢየሱስ በእስራኤልና በይሁዳም ከተሞች ሲያልፍ በተደጋጋሚ ይሰማው የነበረ አንድ ጩኸት/ተማፅኖ አለ ፥ “የእግዚአብሄር ልጅ ሆይ ማረኝ” የሚል፣ ይህ ፀሎት የደካሞች እና ለማኞች መለያ ነበር። በብዙ ሀጥያት፣ ክፋት እና አለመረዳት ውስጥ ለምንኖር ለእኛም ፣ የእግዚአብሔር ፀጋ በረዳን ልክ እራሳችንን እና የልባችንን ክፋት ስንመረምር፣ “የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔ ሀጠያተኛውን ማረኝ” ብሎ መጮህ ይብዛልን። @juecsfcounseling #Hesed Multimedia
Show all...
🙏
Photo unavailableShow in Telegram
ለምን በንስሀ ወደ ጌታችን ለመቅረብ ድፍረት እንደሚኖረን እናውቅ ይሆንን? 👉 ከዋናዎቹ ምክንያቶቻችን አንዱ እግዚአብሔር አብ አባታችን እኛ ፊታችንን ወደ እርሱ መልሰን ማረን ስንለው ለእኛ '' #ምሕረትን_በማድረግ_ደስ'' ስለሚለው ነው። እርሱ ለዘላለም አይቆጣም፤ ስለዚህ እኛም “እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበልና በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ፣ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።” 🙏🙏🙏 @juecsfcounseling #Hesed Multimedia
Show all...
🙏
ሙሉሰው እባላለሁ።ለ20 አመታት ካሰቃየኝ ሱስ ጌታ እየሱስ ነጻ አወጣኝ።
Show all...
Mulusew.m4a6.36 MB
Repost from JUECSF Main & Beco
#Finally 🤩🤩🤩 #የሱስ-ነገር የተሰኘው ስነ ፅሁፍ በእግዚአብሔር እርዳታ በCounseling team አዘጋጅነት ለንባብ በቅቷል!!! አንብቡት በሚገባ ትማሩበታላችሁ፤ ለሌሎችም አካፍሉ፥ ትውልድ ይዳን! መልካም ንባብ ...
Show all...
Addiction .pdf1.10 MB
ሙሉሰው እባላለሁ።ለ20 አመታት ካሰቃየኝ ሱስ ጌታ እየሱስ ነጻ አወጣኝ።
Show all...
Mulusew.m4a6.36 MB
#Finally 🤩🤩🤩 #የሱስ-ነገር የተሰኘው ስነ ፅሁፍ በእግዚአብሔር እርዳታ በCounseling team አዘጋጅነት ለንባብ በቅቷል!!! አንብቡት በሚገባ ትማሩበታላችሁ፤ ለሌሎችም አካፍሉ፥ ትውልድ ይዳን! መልካም ንባብ ...
Show all...
Addiction .pdf1.10 MB
Photo unavailableShow in Telegram
... እግዚአብሔር ፍቅር ነው ... 1 ዮሐንስ 4:16 የእግዚአብሔር ቃል፣ እግዚአብሔር ፍቅር ነው ይለናል። በማለዳ ተነስታችሁ ዙሪያ ገባችሁን እዩ፣ ሁሉ ሰላም እንዳደረ ስትመለከቱ፣ ፀሀይ ሰአቷን ጠብቃ ስትወጣ፣ አበቦች በጤዛ ረስርሰው ለቁር ሲዘጋጁ፣ ወራት ሲለዋወጡ፣ ክረምት አልፎ በጋ ሲመጣ፤ ሰው ለእለት ጉርሱ መኳተን ሲጀምር፣ ጻድቅ ወደ እግዚአብሔር ሲቀርብ፣ ሀጥአን በሀጥያታቸው ሲበረቱ፣ ጨረቃ ጊዜዋን ጠብቃ ስትወጣ፣ "እፎይ" ብላችው ስትዘለሉ፤ እግዚአብሔር ፍቅር ነው በሉ። #Hesed Multimedia @juecsfcounseling
Show all...
🙏
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.