cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

𝗠𝗲𝗿𝗰𝗶𝙛𝙪𝙡𝙡 𝙏𝙤 𝙆𝙣𝙤𝙬 𝙄𝙨 𝙩𝙤 𝙗𝙚𝙡𝙞𝙚𝙫𝙚

ማራኪ ዳዕዋ ቲላዋት ቁርአን ይቀርብበታል

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
216
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

𝑩𝑹𝑶𝑻𝑯𝑬𝑹𝑺 𝑾𝑯𝑶 𝑪𝑨𝑴𝑬 𝑻𝑶 𝑰𝑺𝑳𝑨𝑴 𝑺𝒑𝒆𝒄𝒊𝒂𝒍 𝑻𝒓𝒂𝒊𝒏𝒊𝒏𝒈 𝑪𝒐𝒍𝒍𝒆𝒈𝒆 ወደ እስልምና የመጡ ወንድሞች ልዩ ማሰልጠኛ ኮሌጅ بسْـــــــــــــــــــمِ اللّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيْم​ 𝐈𝐧 𝐓𝐡𝐞 𝐍𝐚𝐦𝐞 𝐎𝐟 𝐀𝐥𝐥𝐚𝐡, 𝐌𝐨𝐬𝐭 𝐆𝐫𝐚𝐜𝐢𝐨𝐮𝐬, 𝐌𝐨𝐬𝐭 𝐌𝐞𝐫𝐜𝐢𝐟𝐮𝐥. ሙስሊም ያለሠላት የሠው ልጅ ያለ አንገት ሂወት የለውም ሶ ላ ት ‎ ❁ ✿ ❁ ◽️#Rule_No •|𝟏𝟑|• القاعدة رقم 📌 የሶላት መሠረቶች ባለፈው መቀጣጨትን አይተናል ይህም ማለት ቂብላን ማወቅ ስለቂብላ ከቁርአን ማስረጃ “ፊትህን ወደተከበረው መስጂድ (ወደካዕባ) አቅጣጫ አዙር፣ የትም ስፍራ ብትሆኑም (ስትሰግዱ) ፊቶቻችሁን ወደርሱ አቅጣጫ አዙሩ”  አልበቀራህ፡144 ቂብላችንን ካስተካከልን በኃላ ከቻለ ቆሞ መስገድ፡- ነቢዩ ( ﷺ ) እንዲህ ብለዋል “ቆመህ ስገድ ካልቻልክ ተቀምጠህ ካልቻልክ ደግሞ በጐንህ ተጋድመህ” [ቡኻሪ ዘግበውታል] ‘ተክቢረቱል ኢህራም' (ሰላት ሲጀመር አላሁ አክበር ማለት) የአላህ መልዕክተኛ( ﷺ ) እንዲህ ብለዋል፡- “የሶላት መክፈቻ አላሁ አክበር ማለት  ማብቂያው ደግሞ ማሰላመት  ነው” [ቲርሚዚይ ዘግበውታል] The Opening Takbir:It is obligatory to say Allâhu akbar at least as loud as you can hear yourself, while raising your hands next to your ears. Raising your hands is a recommended part. ተክቢራ(ተክቢረተል ኢህራም)፡-ይህ ተክቢራ አንድ ሰዉ ወደ ሶላቱ ሲገባ መጀመሪያ ላይ የሚለዉ አላሁ አክበር ሲሆን ተክቢረተል ኢህራም በመባል ይታወቃል፡፡ በዚህ ተግባር ላይ እጃችንን ከፍ አድርገን ጣቶቻችንን እስከ ጆሮ ድረስ ብቻ በማሳት አላሁ አክበር በማለት ቀኝ እጁን በግራው ላይ በማድረግ ፣ ደረቱ ሥር ፣ እምብርት በላይ ማስቀመጥ እንጀምራለን፡፡ ዱአኡል ኢስቲፍታህ (የመክፈቻ ዱአ) ማድረግ፡- ሱብሃነክ አልሏሁምመ ወቢሐምዲከ ወተባረከ ኢስሙከ ወተዓላ ጀድዱከ ወላኢላህ ገይሩክ፡፡ ትርጉም፡- ‹‹አላህ ሆይ ጥራትና ምስጋና ሁሉ ላንተ ይገባል፡፡ስምህም የተቀደሰ ግርማዊነትህም የላቀ ነዉ፡፡ ከአንተም በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ከአንተ ሌላ ማምለክ ፋይዳ ቢስ ነዉ፡፡›› ኢስቲአዛ (ተዐዉዉዝ)፡- ከዱዓኡል ኢስቲፍታህ ቀጥሎ ሰጋጁ እንዲህ ማለት አለበት፡፡ ‹‹አዑዙ ቢልላሂ ሚነሽ ሸይጧኒር ረጂም›እርጉም ከሆነው ሰይጣን በአላህ እጠበቃለው። ወይም አንዳንድ ጊዜ እንድህ እንላለን አዑዙ ቢላሂ ሰሚዕል ዐልም ሚነሽ ሸይጣኒ ረጂም ሰሚና አዋቂ በሆነው ጌታ ከእርጉም ሰይጣን በአላህ እጠበቃለው ማለት ይችላል። ተስሚያህ ‹‹ቢስሚላሂር-ረሕማኒር-ረሒም›› በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነዉ፡፡ ይህም በእያንዳንዱ ረከዓ ላይ ከሡረቱል ፋቲሃ በማስቀደም መነበብ አለበት፡፡ ዱዓኡል ኢስቲፍታህ እስከ ተስሚያ ያለዉ በሲር(በድብቅ)የሚነበብ ናቸዉ፡፡ ثم يقول سراً في الجهرية والسرية: " بسم الله الرحمن الرحيم " ከዚያ ድምጽ ከፍ ተደርጎና ሳይደረግ በሚሰገድባቸው ሰላቶች ላይ ድምጹን ደብቆ(ከፍ ሳያደርግ) ቢስሚላሂ ረህማኒ ረሂም ይላል። ከዚያ በኋለ ሱረቱል ፋቲያን ሙሉዋን ያነባል ተስሚያህ(ቢስሚላሂ ረህማኒ ረሂም ) ከፋቲያ ውስጥ ነች። ፋቲያን ማንበብ ማእዘን ስለሆነ ያለእሷ ሰላቱ ተቀባይነት የለውም። ፋቲሃን መቅራት፡- በእያንዳንዱ የሶላት ረከዓ ላይ ሁሉም ሰዉ ሡረቱል ፈቲሃን መቅራት ይኖርበታል፡፡ ፋቲሃን ማንበብ፡- የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ብለዋል፡- “ፋቲሃን ያላነበበ ሶላት የለውም” [ቡኻሪይ ዘግበውታል] ከጀማዐ ወይም መስጅድ የሚሰግድ ሰው ከኢማሙ ጀርባ ሱረቱል ፋቲሐን መቅራት(ማንበብ) በተከታይ ላይ ከኢማሙ ኋለ ድምጹን ከፍ ሳያደርግ ሱረቱል ፋቲያን ሊቀራት ግድ ይለዋል። فمن لم يستطع أجزأه أن يقول: " سبحان الله، والحمد لله، ولا إله إلا الله، الله أكبر ولا حول ولا قوة إلا بالله " ፈቲሀን መቅራት ያልቻለ በምትኩ ሱብሃን አላህ(ጥራት ሁሉ ለአላህ ይገባው)፣ ወልሐምዱሊላህ(ምስጋና ለአላህ (ብቻ) ይግባው)፣ወላ ኢላሃ ኢለላህ(ከአላህ በስተቀር (ሊመለክበት የሚገባ) ከቶ ምንም አምላክ የልም፣ አላሁ አክበር(አላህ ከሁሉም በላይ ትልቅ ነው)፣ ወላ ሐውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ(ብልሀትም ሀይልም በአላህ እንጂ የልም) ይላል። ይህን ማለት የሚፈቀድላቸው አድስ ሰለምቴዎች ፍቲሀን ለመቅራት የማይችሉትን የሚወክል ሲሆን በዚያው ላይ መዘውተርና አለማወቅን ማጠናከር ተቀባይነት የለውም ሶላትን ስገዱ ኢማንን ልመዱ ሶላት ያልሰገደ ኢማን ያለመደ እንደ ደረቅ እንጨት ወርዶ ተማገደ 𝐓𝐨 𝐁𝐞 𝐂𝐨𝐧𝐭𝐢𝐧𝐮𝐞𝐝 ✍ ↴ Sª Rª H ❉ㅡㅡㅡ✿ㅡㅡㅡ❉ https://t.me/AllahAllahismyLord 💌‎تعلم بطرق مختلفة وممتعة ◽️Join us on :📮Telegram https://t.me/joinchat/vIOdqWy4SOY5MGY8 ‎📩ء‎اذا كان الدرس مفيداً ارسله للاصدقا
Show all...

ሙአዝ ሀቢብ ወደ ሶፊዮች ተቀላቀለ የኢኽዋኖች እራስ ሶፊዮች የሙመይዓዎች እራስ ኢኽዋኖች ናቸው ተያይዛችሁ መጥፍታችሁ ነው አቦክር አህመድ ሙአዝ ፈተዋ ጠየቀህ ﴿فَاسْأَلُوا أَهْلَ الذِّكْرِ إِنْ كُنْتُمْ لَا تَعْلَمُونَ﴾ በሚለው አንተም አላህ ይዘንልህና ያኢብን ፉላን ተመለስ ከማለት ይልቅ ይልቁንስ ድናችን በማህበረሠቡ ውስጥ ሰርፇ የሚገባበት ዘደ ዘይቤ ነው አልከው እህ እንዳማ ከሆነ የሳዳትን ንግግር ባልና ሚስት በጉዞ ላይ ሳሉ ወንዝ ልሻገሩ በውሀ ውስጥ እንደገቡ ባል መአበል ሲመጣ ያይና ውደ ድንጋዩን ያዠው ይላታል እልክህ ኮረፍቱን ብላ እንደሠመጠችው አይነት ሚስት አደርገዋለሁ ብሎ ከባህሩ ትልቅ አለ አቶ ሙአዝ ሀቢብ وَذَكِّرْ بِهِ أَن تُبْسَلَ نَفْسٌ بِمَا كَسَبَتْ በእርሱም (በቁርኣን) ነፍስ በሠራችው ሥራ እንዳትጠፋ አስታውስ፡፡ ወደ ሀቅ ሱና ተጣራ በሀቅ ፍረድ የበኒ አደም ልጅ ትላት እጠቅመዋለሁ ብለህ ውሸትን በውነት ለውሰህ ሰጠከው ዛሬ ሰመጠበት وَمَن يَعْصِ اللَّهَ وَرَسُولَهُ فَقَدْ ضَلَّ ضَلَالًا مُّبِينًا የአላህንና የመልክተኛውንም ትእዛዝ የጣሰ ሰው ግልጽ የሆነን መሳሳት በእርግጥ ተሳሳተ፡፡ ሙአዝ ከዚህ ማዕበል ይወጣል ብየ ባላስብም ግን ከአለማት ጌታ አላህ ተስፍ አይቆረጥም لا تسأل الشخص الذي على الطريق ينشرالحقيقة بالأكاذيب سوف تغرق وَمَن يَكُنِ الشَّيْطَانُ لَهُ قَرِينًا فَسَاءَ قَرِينًا ሰይጣንም ለእርሱ ጓደኛው የኾነ ሰው ጓደኛነቱ ከፋ!
Show all...
36.21 MB
🔗 አዲስ ሙሓደራ ከዚህ በፊት ሚዲያ ላይ ያልተለቀቀ። 📮 ሙመይዓህ ማለት ትርጉሙ። 📌 ሙመይዓህ የሚለው ቃል በሉጋም በል እንደውም በሀዲስም መረጃ አለው። 📌 በሙመይዓህዎች እና በሰለፊዮች መካከል ያለው ልዩነት። ሙመይዓህ በሶስት ይከፈላል። 🔺 ሁለቱን ሙመይዓህ የተባሉት በባጢል ነው ነገር ግን እኛ ሙመይዓህ የምንላቸው 📍በኢኽዋኖች እና በሰለፊዮች 📍በሱፊዮች እና በሰለፊዮች 📍በአህባሾች እና በሰለፊዮች መካከል ያለው ልዩነት ቀላል የሚያደርጉ ናቸው። አህሊሱናህዎች በጠማሞች ላይ ያተኩራሉ መልስ በመስጠት። 📮 ሸይኽ አብዱልሀሚድ 🔺ኢልያስ አህመድ 🔺አዩብ ደርባቸው 🔺ዶክተር ጀይላን እንዚህ ሙብተዲዖች ናቸው ተጠንቁቋቸው ብለው አስጠንቅቀውናል አንድ ሰው ሙብተዲዕ ለማለት የግድ 40 እና 60 ቢድዓ መፈፀም የለበት በ 1 ቢድዓ ሙብተዲዕ ሊባል ይችላል ተነግሮት መረጃ ደርሶት እምቢ አልመለስም እስካለ ድረስ። TAWHEED CHANNEL Amir Mohammed(አሚር ሙሐመድ) ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ 🖇 https://t.me/Amirposts/2704 Amir Mohammed(አሚር ሙሐመድ)
Show all...
t.meAmirposts.mp316.34 MB
አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ እናተ ያመናችሁ ሆይ በእርሱ ላይ ከነብዩ አክብሮት እዝነትን አውርዱ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ 𝗦𝐀𝐑𝐀𝗛 𝗥𝐄𝐋𝐢𝐆𝐈𝐎𝐔𝐒 𝗖𝐎𝐍𝐓𝐑𝐀𝐒𝐓 𝐒𝐄𝐍𝐓𝐄𝐑 𝐂𝐚𝐥𝐥 𝐓𝐨 𝐌𝐞𝐧𝐢𝐡𝐚𝐣𝐢 𝐀𝐬𝐞𝐥𝐞𝐟𝐢𝐲𝐚 𝐖𝐞- 𝐒𝐮𝐧𝐚𝐡 ሳራ የሃይማኖት ንፅፅር ማዕከል ጥሪ ወደ መንሀጅ አሰለፊያ ወ-ሱናህ ኢማሙ ማሊክ እንዲህ ይላሉ "ሱና የኑህ መርከብ ናት በርሷ የተሳፈረ ዳነ ከርሷ ወደ ኃላ የቀረ ሰመጠ" https://t.me/joinchat/7Hdyox-j3wQ5Mzk0
Show all...
𝑺𝒂𝒓𝒂𝒉 𝒎𝒖𝒉𝒂𝒎𝒆𝒅.mp31.78 MB
ሟሙቶ ማለቁ ነውን? ➩➩➧➩➩➧➩➩➧ ➲ የኢብኑ መስዑድ መርከዝ ሰዎች የተመዩዕን አካሄድ አምጥተው በሰለፍዮች ላይ ለመጫን ባደረጉት እንቅስቃሴ ላይ ብዙዎች እያገዟቸው ቆይተዋል። አሁንም እያገዟቸው ይገኛሉ። ከነዚህ አካላት አንዱ ወንድም ሙራድ ታደሰ ነው። ይህ ወንድም አላህ ያገራለትን የሚድያ እንቅስቃሴ ተጠቅሞ ከዚህ በፊት የነበረበትን መንሃጅ ቀስ በቀስ እየለቀቀው ይገኛሉ። ይህም አይነተኛ የተመዩዕ ውጤት ነው። እንደውም በየጊዜው በሚያደርጋቸው የአቋም ለውጦች ምክንያት ሟሙቶ {ቀልጦ} ማለቁ ነውን? የሚልን ጥያቄ ያጭራል!!!ሙራድ ታደሰ ትናንት አጭር Video ለቆ ነበር ከቪዲዮው ስር "የወረባቦ ወንድሞቻችን መስጅድ ግንባታ ጀምረው ከአቅማቸው በላይ ስለሆነ ተቸግረዋልና ተባበሯቸው።" የሚል መልዕክት አስቀምጧል። ወረባቦ እንቅስቃሴ ጀምረዋል ማለት ነው እያልኩ እያለ አንድ ወንድሜ ያን video አውርዶት ነበርና ጉት ተመልከት ብሎ አሳየኝ። ስመለከተው ማመን ነው ያቃተኝ። ምንድን ነው ብላችሁ እንደጓጓችሁ እገምታለሁ!በዚህ video ለመስጂዱ ቅስቀሳ የሚያደርገው ኡስታዝ ሙሐመድ ፈረጅ ነው። በአፍሪካ ቲቪ እንዲሁም በዛውያ ቲቪ በተደጋጋሚ የሚቀርብ ኡስታዝ ነው። ከኢኽዋኖች ጋር በግልፅ የሚንቀሳቀስ ኢኽዋኒይ መሆኑ ለማንም ግልፅ ነው። ስለዚህ በወረባቦ እንዲገነባ ያነሳሱት መስጂድ እንኳን የሱንና መስጂድ ሊሆን ይቅርና የሙመይዓወች መስጂድም አይደለም [በእርግጥ በመካከላቸው የመስጂድ ልዩነት የለም]። እንደውም የኢኽዋንዮች መሆኑ ግልፅ ነው። ➩ ስለዚህ ይህ ልጅ (ሙራድ ታደሰ) እየጋበዘ ያለው የኢኽዋንዮችን መስጂድ እንዲንገነባ ነው። ልብ በሉ መስጂድ መገንባትን እየተቃወምኩ አይደለም። በፍፁም አይደለም። ነገር ግን ሰለፍዮች የኢኽዋንዮችን መስጂድ ሊገነቡ አይገባም። መሆን ያለበት ሰለፍይ ወንድም እህቶቻችን ተባብረው በየአካባቢው የተቸገሩ ሰለፍዮችን በማገዝ የተውሂድና ሱና ዳዕዋዎችን ማስተባበር ነው።አንድ እውነታ ልንገራችሁ፦ የኢኽዋን መንጋዎች ከዚህ በፊት በተለያዩ ጉዳዮች እያሳበቡ ህዝቡን ሲበዘብዙ ነበር። ሰዎችም ያወጡት ገንዘብ አገልግሎት ላይ ከማዋል ይልቅ የግል አካሄዳቸውን ለማድመቅ ብቻ እንደሚጠቀሙበት እየተረዱ ሲመጡ ኢኽዋንን ከመቀለብ በመቆጠብ ወደኋላ ማለት ጀመሩ። በዚህ ሁኔታ መቀጠሉ አዋጭ አይደለም ብለው ያሰቡት የኢኽዋን መንጋዎች ትናንት ሲያወግዙት የነበረውን መንሃጅ ስያሜ ዛሬ እየጠሉትም ቢሆን እየተቀበሉት ነው ሰለፍዮች ነን እያሉ ነው። ምክንያቱም ለማጭበርበር ትልቅ አስተዋፅኦ ያደርግላቸዋልና። እንጂ መንሃጁንማ ጧት ማታ ሲዋጉት ኑረዋል እየተዋጉትም ይገኛሉ። ለጥቅም ሲሆን ግን ስያሜውን ይጠሩበታልሌላኛው ኢኽዋንዮች የሚጠቀሙበት አደገኛ አካሄዳቸው ሰለፍይ የነበሩ ሰዎችን የተለያዩ ምክንያቶችን ተጠቅመው ተመዩዕ ውስጥ በማስገባት [ከነበሩበት ጠንካራ አቋም በማሟሟት] ብሎም የራሳቸው መረማመጃ ድልድይ አድርገው በመጠቀም ሰለፍይ በነበሩ ወንድሞች በኩል ብቅ ብለው የሰለፍዮች አቅም ማዳከምን ተያይዘውታል።እንደ ሙራድ ያሉ ሙሪዶችንም እንዴፈርስ እየጋለቧቸው ይገኛሉ። በአጠቃላይ ወንድም ሙራድ ታደሰ በሚድያው ላይ የኢኽዋንዩን ሙሐመድ ፈረጅን መስጅድ ገንቡን ቅስቀሳ መልቀቁ ፍፁም ስህተት ነው። ስህተት መሆኑ ይቀር ዘንድ ሁለት ነገሮች መሟላት አለባቸው እነሱም ወይ ሙራድ ከኢኽዋነል-ሙስሊሙን ቡድኖች መሆን አለበት ወይም ኡስታዝ ሙሐመድ ፈረጅ ከሰለፍዮች መሆን አለበት። በምናውቀው ልክ ግን ሁለቱም አልተሟሉም።ሙራድ ታደሰኮ ጋዜጠኛ ፖለቲከኛ ተራ የሆነ ግለሰብ ነው ለምን ታነሱታላችሁ የምትሉ አካላቶች ትኖሩ ይሆናል። በአንድ በኩል ትክክል ናችሁ መነሳት የለበትም። ነገር ግን ሚድያው ላይ ባለው ተሳትፎና ሰለፍዮች በነበሩ ሰዎች ስር ተወሽቆ ስለሚንቀሳቀስ ብዙ ሰለፍይ የሆኑ ወንድም እህቶችን የማጭበርበር እድሉ ሰፊ ስለሆነ ነው። በቻልነው ልክ አካሄዱ ስህተት እንደሆነ ለማብራራት እንሞክራለን። ➩ ግለሰቡ በሰለፍዮች ላይ አራስ ነብር እንደሚቆጣው ተቆጥቶ ይቀባጥራል። በኢኽዋንዮች ላይ ደግሞ ልክ እንደለማኝ ተቅለስልሶ ተሸማቆ ይናገራል። በቅርቡ ሀሚድ ሙሳ የመስቀልን በዓል ማክበሪያ እንዳፀዳ መረጃው ስለደረሰው በጣም አደብ ይዞና ተቅለስልሶ ሸይኽ እያለ ከእርስዎ ብዙ እንጠብቃለን እያለ ሙዋዘና በሚመስል መልኩ ቀበጣጠረ ከዛም በኮሜት ኢኽዋንዮች ሲያራግቡት እነሱን ለማግባባት ጉዳዩን ደጋግሞ ገለፀ። ይህንን መለሳለስ ግን በሸይኽ አብዱልሃሚድ ቢን ያሲን አልለተሞ ሀፊዘሁሏህ ላይ አልተገበረውም እንደውም ሳውዲ ሄዶ በረንዳ ተቀምጦ የመጣውን ሁሉ የሸይኽ እንትና ተማሪ አትበሉ እያለ አስቀያሚ የሆነ ትችቱን ሲያራግፍ ነበር። ይህን ያለው ሸይኽ አብዱልሃሚድ ቢን ያሲን የታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሐመድ ቢን ሷሊህ አልዑሰይሚን ረሂመሁሏህ ተማሪ ስለሆኑና ናቸው ስለሚባል ነው።በሌላ በኩል ደግሞ እስከዛሬ ኢኽዋን ያልኳችሁ በስህተት ነውና ይቅርታ እያለ ነበር ይሄው ቃል በቃል የተናገረው "እኔ በግሌ ከሁለት አመታት ገደማ በፊት አንዳንድ ሸይኾችን፣ ኡስታዞችንና የተለያዩ ግለሰቦችን በተለያዬ መልኩ ስማቸውን ጠርቼ ከሱን'ና የወጡ እንደሆኑ በሚያሳዩ ገለጻዎች ወንጂያቸዋለሁ። በተለይም በግለሰብ ደረጃ ስማቸውን አንስቼ "ኢኽዋን" የሚለውን ስያሜ የሰጠኋቸው ነበሩ። ዛሬ ላይ ግን እንደተሳሳትኩ ስለገባኝ ይቅርታ እጠይቃለሁ።" ብሎ ተናግሯል። ይህን ልቃወም አይደለም ማለትም ከመሬት ተነስቶ ሰዎችን ኢኽዋን ካለ ጥፋተኛ ነው። ነገር ግን ዛሬ ላይ በተግባር እያረጋገጠልን ያለው ይቅርታ ያላቸው ሰዎች ከኢኽዋንዮች የጠሩ አይደሉም። ስለዚህ እየሟሟ ከሰለፍያ መሰረታዊ ነጥቦች እያፈገፈገ ወደ ሌሎች ሙንሃሪፎች እየተጠጋ እንደሚገኝ ማረጋገጫ ነው።ከዚሁ ጎን ለጎን ሰሞኑን በሱንና ኡስታዞችን መካከል የነበረውን ሁኔታ በማስመልከት ጣልቃ ገብቶ ሲዘባርቅ ነበር። ረድ ማድረግን ሲያናንቅ ነበር። ረድ ትክክለኛ እስከሆነ ድረስ ጅሃድ ሆኖ ሳለ ሙሪዱ ግን በጭራሽ ኢስላማዊ ስነምግባር አይደለም ወደማለት ሲያዘነብል አስተውለናልማጠቃለያ፦ይህ ሙሪድም ሆነ ሌሎች የኢብኑ መስዑድ ሰዎች ከሀገራችን ኢኽዋንዮች ጋር እጅና ጓንት ሆነው እየሰሩ ነው። ➪ ሙመይአዎች እና ኢኽዋንዮች በጋራ ሲንቀሳቀሱ ሰለፍዮችን ማዳከም መከፋፈልና መሰል ተንኮሎችን ያሰራጫሉና ጥንቃቄ ማድረግ ተገቢ ነው።ይህንን እና መሰል ማንቂያዎችን የምንፅፈው እንዳንዶች እንደሚሉት ስራ ፈት ሆነን ሳይሆን ሰዎቹ ለባጢል አካሄዳቸው እየታገሉ እኛ ሀቅ ይዘን መተኛቱ አግባብ አይደለም ብለን ስለምናምን ነው። አላህ ቅኑን መንገድ ያመላክተን ኣሚን 📝 ወንድማችሁ አቡ ዒምራን ሙሐመድ መኮንን ከሸዋሮቢት https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy
Show all...
Abu Imran Muhammed Mekonn

ተውሂድና ሱና መተኪያ የሌለው ሀብታችን ነው!!! ያለወትን ሀሳብ 💡 ➢ @AbuImranAselefybot በሚለው ያድርሱኝ ⤵ ↪ እቀበላለሁ ↩ ⤴ ➻ በተለይ ስህተት ካዩ በፍጥነት ይጠቁሙኝ

كلها في النار إلا واحدة قيل: من هي يا رسول الله؟! قال: الجماعة وفي لفظ قال: ما أنا عليه وأصحابي.فالفرقة الناجية: ሲባል ሁሉም የሚገቡበት እሳት ዘላለማዊ እሳት ነው ወይስ እነደት 👇👇👇 وفي اللفظ أما من خالفهم فهم أقسام، ثنتان وسبعون فرقة: فيهم الكافر، وفيهم العاصي، وفيهم المبتدع، لكن ليسوا كلهم كفارًا، فيهم الكافر وفيهم غير الكافر، لكنهم متوعدون بالنار لخلافهم الحق، إما بالبدع وإما بالمعاصي الكبيرة، والعياذ بالله، وإما بالكفر، يدخل فيهم الجهمية والمعتزلة والمرجئة والرافضة وغيرهم من أهل البدع المضلة، نسأل الله العافية 👆 ابن باز👆 እንደዚሁም አምላካችን አላህ በቁርአን እንድህ ይላል إِنَّ اللَّهَ جَامِعُ الْمُنَافِقِينَ وَالْكَافِرِينَ فِي جَهَنَّمَ جَمِيعًا አላህ መናፍቃንን እና ከሓዲዎችን በሙሉ በገሀነም ውስጥ ሰብሳቢ ነውና፡፡ እንደዚሁም በሌላ አያ እንድህ ይላል እነዚያንም ሃይማኖታቸውን ጨዋታና ላግጣ አድርገው أُولَٰئِكَ الَّذِينَ أُبْسِلُوا بِمَا كَسَبُوا ۖ لَهُمْ شَرَابٌ مِّنْ حَمِيمٍ وَعَذَابٌ أَلِيمٌ بِمَا كَانُوا يَكْفُرُونَ እነዚህ እነዚያ በሠሩት ሥራ የተጠፉት ናቸው፡፡ ለነሱ ይክዱ በነበሩት ምክንያት ከፈላ ውሃ መጠጥና አሳማሚ ቅጣት አላቸው፡፡ መሰል የቁርአን ጥቅሶች ከላይ ጀምሮ የምትመለከቱት እሳት የሚባለው ነገር ዘላለማዊ የሚሆንባቸው ይኖራል በሠሩት ወንጀል ብቻ ተቀጥተው ነጃህ የሚወጡም ይኖራሉ ሁሉም ካፊር ማለት አይደለም እነዚህና እነዚያ ሰዎች ለምን كلها في النار إلا واحدة قيل: من هي يا رسول الله؟! قال: الجماعة وفي لفظ قال: ما أنا عليه وأصحابي.فالفرقة الناجية የሚለውን መቁረጥ እና ዷዒፍ ማድረግ ፈለጉ ????
Show all...
ኢል ማህሙድ ከ محمد الحسن الددو በምማት ዷዒፍ ያደረገበትን በድምፅ ላኪልን ላላችሁና አላለም በክብሩ መረማመድ ነው ያላችሁም 👆🦻ሁለቱንም አዳምጧቸው أنا لست من أولئك الذين يدوسون على كرامة الإنسان تربيتي ما تسمح لي 👇 كلها في النار إلا واحدة قيل: من هي يا رسول الله؟! قال: الجماعة وفي لفظ قال: ما أنا عليه وأصحابي.فالفرقة الناجية: ዷዒፍ ነው ብሏል ከሙሀመድ ሀሠን ደደው ሠማሁ ብሎ ዷኢፍ ነው ብሏል የኢስላም ሊቃዉትና ሙፈሲሮች ሙሀድሶች አጅማዒን ብሎም እነ ሸይኽ ፈውዛን ኢብኑ ባዝ የመሳሰሉትም ታላላቅ በሡና የሸበቱ ሷህሂ ነው ብለውታል روى الحديث أبو داود، والترمذي، وابن ماجه، والحاكم وقال: صحيح على شرط مسلم. وقال عنه ابن تيمية: (هو حديث صحيح مشهور)، وصححه الألباني في السلسلة الصحيحة. الإمام أحمد (4 /102 رقم 16979)، (28 / 134)، (34 / 292)، وابن أبي عاصم في السنة (1 / 4)، (1 / 76)، وفي المذكر والتذكير والذكر (1/ 84)، والطبراني في مسند الشاميين (2/ 108)، واللالكائي في شرح أصول اعتقاد أهل السنة والجماعة (1 /154)، والحاكم في المستدرك على الصحيحين (1 / 218)،
Show all...
1.45 MB
𝑩𝑹𝑶𝑻𝑯𝑬𝑹𝑺 𝑾𝑯𝑶 𝑪𝑨𝑴𝑬 𝑻𝑶 𝑰𝑺𝑳𝑨𝑴 𝑺𝒑𝒆𝒄𝒊𝒂𝒍 𝑻𝒓𝒂𝒊𝒏𝒊𝒏𝒈 𝑪𝒐𝒍𝒍𝒆𝒈𝒆 ወደ እስልምና የመጡ ወንድሞች ልዩ ማሰልጠኛ ኮሌጅ بسْـــــــــــــــــــمِ اللّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيْم​ 𝐈𝐧 𝐓𝐡𝐞 𝐍𝐚𝐦𝐞 𝐎𝐟 𝐀𝐥𝐥𝐚𝐡, 𝐌𝐨𝐬𝐭 𝐆𝐫𝐚𝐜𝐢𝐨𝐮𝐬, 𝐌𝐨𝐬𝐭 𝐌𝐞𝐫𝐜𝐢𝐟𝐮𝐥. ሙስሊም ያለሠላት የሠው ልጅ ያለ አንገት ሂወት የለውም ሶ ላ ት ‎ ❁ ✿ ❁ ◽️#Rule_No •|𝟏𝟐|• القاعدة رقم 📌 استقبال الكعبةከዕባን መቀጣጨ𝙁𝙖𝙘𝙞𝙣𝙜 𝙏𝙝𝙚 𝙌𝙞𝙗𝙡𝙖𝙝 : 𝑰𝒕 𝑰𝒔 𝑶𝒃𝒍𝒊𝒈𝒂𝒕𝒐𝒓𝒚 𝑻𝒐 𝑺𝒕𝒂𝒏𝒅 𝑫𝒊𝒓𝒆𝒄𝒕𝒊𝒏𝒈 𝒀𝒐𝒖𝒓 𝑪𝒉𝒆𝒔𝒕 𝑻𝒐 𝑻𝒉𝒆 𝑯𝒐𝒏𝒓𝒂𝒃𝒆𝒍𝒆 𝑸𝒊𝒃𝒍𝒂𝒉. 𝑲𝒂𝒃𝒂𝒉 𝒊𝒏 𝑴𝒂𝒌𝒌𝒂𝒉. إذا قمت أيها المسلم إلى الصلاة ، فاستقبل الكعبة حيث كنت ، في الفرض والنفل ، وهو ركن من أركان الصلاة التي لا تصح الصلاة إلا بها አንተ ሙስሊም ሆይ ለሰላት በቆምክ ግዜ ለፈርድም ቢሆን ለሱና ዬትም ብትሆን ከዕባን ተቀጣጫት ከዕባን መቀጣጨት ከሰላት አርካኖች መካከል አንዱ ነውከሰላት አርካኖች መካከል ደሞ አንድም ከጎደለ ሰላቱ ዉድቅ ነው የሚነው። وإذا جاءه من يثق به وهو يصلي فأخبره بجهتها فعليه أن يبادر إلى استقبالها ، وصلاته صحيحة ሰዉዬው ተሳስቶ ከዕባን ሰይቀጣጭ እየሰገድ እያለ የሆነ ሰው መጥቶ የከዕባን አቅጣጫ ከነገረው ሰጋጁ ሰውዬ ተቻኩሎ ወዳ ከዕባ መዞር አለበት። በዚህ ግዜ በሚያደርገው እንቅስቃሴ ሰላቱ አይበላሽም። ويجب على كل من كان مشاهداً للكعبة أن يستقبل عينها ، وأما من كان غير مشاهد لها فيستقبل جهتها ለከዕባ ቅርብ የሆነ አካል ለሰላት በሚቆምበት ግዜ በትክክል ወደ እሱዋ መቆም አለበት።ለከዕባ ቅርብ ያልሆና አካል ግን ለሰላት በሚቆምበት ግዜ አቅጣጫዋን ተቀጣጭቶ ይቆማል። ويسقط الاستقبال عن المحارب في صلاة الخوف والقتال الشديد ነገርግን በጦርነት ግዜ፡በፍራቻ ሰላት እና በከባድ ግድያ ግዜ ከዕባን መቀጣጨት አይኖርም። وعمن كان يصلي نافلة أو وتراً ، وهو يسير راكباً دابة أو غيرها ، ويستحب له -إذا أمكن- أن يستقبل بها القبلة عند تكبيرة الإحرام ، ثم يتجه بها حيث كانت وجهته በተጨማሪም ተጨማሪ ሱናዎችና ዊትር የሚሰግድ የሆና አካል እሱም በእንሰሳ ወይንም በሆነ ነገር እየጋለበ የሚጓዝ ከሆነ ከተማቸው ኢህራም በሚያረግበት ግዜ ከዕባን ቢቀጣጭ ይወደድለታል ከዝያም ቡሃል የሚጋልበው ነገር ወደዞረበት ሆኖ ይሰግዳል። وعن العاجز عنه كالمريض ، أو من كان في السفينة أو السيارة ، أو الطيارة ، إذا خشيَّ خروج الوقت እንዲሁም ከዕባን መቀጣጨት ለተሳነው አካል ለምሳሌ፡ በሽተኛ፡መርከበኛ፡በመኪና ዉስጥ እና በ አውሮፕላን ዉስጥ የሰላት ግዜው ያልፍብኛል ብሎ መስገድ ከፈለገ ቦታው ካለው ችግር አንጻር ዕባን ለይቀጣጭ ይችላል። حكم الصلاة إلى غير الكعبة خطأ ተሳስቶ ከከዕባ ዉጭ ተቀጣጭቶ መስጋድ ያለው ሁክም وإن صلى إلى غير القبلة لِغيم أو غيره بعد الاجتهاد والتحري جازت صلاته ، ولا إعادة عليه አንድ ሰው ከከዕባ ዉጭ ቆሞ ከሰገደ ይህም የሚሆነው የካዕባ አቅጣጫ ተሸፍኖበት ወይንም በሆነ ምክንያት ከዝያም የከዕባን አቅጣጫ ለመለያት ጥረት አድሮጎ ከሆነ ሰላቱ ይበቃለታል አቅጣጫዋን በወቀ ግዜ መድገም አይጠበቅበትም። ሶላትን ስገዱ ኢማንን ልመዱ ሶላት ያልሰገደ ኢማን ያለመደ እንደ ደረቅ እንጨት ወርዶ ተማገደ 𝐓𝐨 𝐁𝐞 𝐂𝐨𝐧𝐭𝐢𝐧𝐮𝐞𝐝 ✍ ↴ Sª Rª H ❉ㅡㅡㅡ✿ㅡㅡㅡ❉ https://t.me/AllahAllahismyLord 💌‎تعلم بطرق مختلفة وممتعة ◽️Join us on :📮Telegram https://t.me/joinchat/vIOdqWy4SOY5MGY8 ‎📩ء‎اذا كان الدرس مفيداً ارسله للاصدقا
Show all...
Sarah muhamed

كنتم خير أمة أخرجت للناس تأمرون بالمعروف وتنهون عن المنكر

عقيدة ማለት ምን ማለት ነው አቂዳ የአረብኛ መነሻ እስላማዊ ቃል ሲሆን ትርጉሙም ‹እምነት› ማለት ነው። በአቂዳ ላይ የተለያዩ አመለካከቶችን የሚገልጹ ብዙ የእስልምና ሥነ -መለኮት ትምህርት ቤቶች አሉ። ማንኛውም የሃይማኖታዊ እምነት ሥርዓት ወይም የእምነት መግለጫ የአቂዳ ምሳሌ ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል ትክክለኛ አቂዳ ማለት فالعقيدة الصحيحة هي الأساس الذي يقوم عليه الدين وتصح معه الأعمال ትክክለኛው እምነት ሃይማኖቱ የተመሠረተበት መሠረት ነው ፣ እና በእሱ ድርጊቶች ትክክል ናቸው መንሀጅ ምንድን ነው ? በአረበኛ الطريقة መንገድ ማለት ሲሆን የተለያዩ አመለካከቶችን የሚገልጹ ብዙ የእስልምና ሥነ -መለኮት ቡድንን መከተል ማለት ነው ትክክለኛው መንሀጅስ የቱ ነው ትክክለኛው መንገድ ማለት ደግሞ قال الحافظ ابن رجب رحمه الله : فالطريق الموصل إلى الله : واحد ، وهو صراطه المستقيم وبقية السبل : كلها سبل الشيطان . مجموع الرسائل (٤٢٥/٤) ኢብኑ ረጀብ የተባለ ታላቅ ሊቅ ከተናገረው " ወደ አላህ የሚያደርሰው መንገድ አንድ ነው እሱም አላህ የደነገገው ቀጥተኛው መንገድ ነው ከዚህ ውጪ ያሉ መንገዶች ሁሉ የሸይጣን መንገዶች ናቸው " መጅሙዑ አርረሳኢል ( 4/425 ) ሠለፊያ ማለትስ ምንድን ነው قال العلامة محمد العثيمين رحمه الله : السلفية هي اتباع منهج النبي ﷺ و أصحابه .. لأنهم سلفنا تقدموا علينا، فاتباعهم هو السلفية . الباب المفتوح ١٣٢٢. ታላቁ ዓሊም ሸኽ ዑሰይሚን ረሂመሁላሁ እንዲህ ይላሉ :- " የሰለፍያ ሚንሀጅ ማለት የነብዩና - ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም - የሶሀባዎቹን መንሀጅ መከተል ማለት ነው ምክንያቱም እነሱ ከኛ በፊት ያለፉ ቀደምት ( ሰለፎች ) ስለሆኑ እነሱን መከተል ሰለፍያ ይባላል " አል ባቡል መፍቱሁ ( 1322 ) https://t.me/tawekule ለእናንተ አላህንና የመጨረሻውን ቀን የሚከጅል ለሆነ ሰው፣ አላህንም በብዙ ለሚያወሳ በአላህ መልዕክተኛ መልካም መከተል አልላችሁ፡፡
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.