en
Feedback
ብሔራዊ ሎቶሪ አስተዳደር / National lottery Administration

ብሔራዊ ሎቶሪ አስተዳደር / National lottery Administration

Open in Telegram
2 221
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በአዲስ መልክ  ሽልማቶችን በማሻሻል  ለህብረተሰቡ አቅርበዋል ፡፡ የካቲት 23 ቀን 2015 ዓ.ም የጀመረውና መጋቢት 25ቀን 2015 ዓ.ም  ከሚወጣው ዕጣ ጀምሮ ፡- በ1ኛ ዕጣው 3,000,000 ብር በ2ኛ ዕጣው 1,200,000 ብር በ3ኛ ዕጣው 800,000 ብር በ4ኛ ዕጣው 400,000 ብር በ5ኛ ዕጣው 250,000 ብር እንዲሁም ሌሎች ዕጣዎች ይዘዋል ፡፡ በየወሩ የሚወጣውና መጋቢት 25 የሚወጣውን የዚህ ወር ዕጣ ከወዲሁ በ605 ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር *127# በመጠቀም በ5 ብር ቀርጠው ይሸለሙ ፡፡ መልካም ዕድል ! የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከ ኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር የተዘጋጀ