cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኢንሻአላህ እችላለው💪

አዎ በአላህ ፈቃድ ሁሉን ነገር አሳካለው Comment @Farisss_bot https://t.me/joinchat/AAAAAEWW5F3s9u61RUmwrA

Show more
The country is not specifiedAmharic6 383Religion & Spirituality58 416
Advertising posts
603
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-1630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

እውነተኛ የሆነ ድካም ካለ ውጤት አለ። ያ ሰው ሙስሊምም ሆነ ካፊር በልፋቱ ልክ ያገኛል!! إِنَّا لَا نُضِيعُ أَجْرَ مَنْ أَحْسَنَ عَمَلًا۞ እኛ ስራውን አሳምሮ ለሰራ ክፍያውን አንነፍገውም። الكهف : ٣٠
Show all...
🌙🌙🐐EID AL-ADHA MUBAREK🐐🌙 🌺 I 🌺 🌸Just🌸 🌴Wish🌴 🌴want🌴 🥀To🥀 🥀You🥀 🌹And🌹 💐Your💐 💐family💐 🌜🐪Eid Al-adha Mubarek🐪🌛 🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙
Show all...
የቁርአን ቻናሎች በቃሪኦቻቸው ስም የሚያገኙበት!! 1 @mishary_rashid_al_afasi 2 @Yassen_Al_Jazairi 3 @Sheikh_Abu_Bakr_Al_Shatri 4 @Sheikh_Muhammad_Al_Luhaidan 5 @Abdulbasit_Abdussamed1 6 @Sheikh_Abdul_Rahman_Al_Sudais 7 @Ali_Al_Huzaifi 8 @Khalifah_At_Tonaeijy 9 @Ahmad_Al_Ajmy 10 @Sheikh_Saad_Al_Gamidi 11 @Emad_Al_Mansary 12 @Abdullah_ibn_Al_Basfar 13 @Sheikh_Nasser_Al_Qatami 14 @Abdulhadi_Kanakeri 15 @Sheikh_Maher_Al_Muaiqly 16 @Sheikh_Adel_Rayan 17 @Khalil_Al_Hussary 18 @Sheikh_Muhammad_Ayyub 19 @Abdullah_Awad_Al_Juhany 20 @Abdul_Rashid_Ali_Sufi 21 @Mohamed_Siddiq_El_Minshawi 22 @Abdul_Rahman_Al_Ossi 23 @Sheikh_Saud_Al_Shuraim 24 @Yasser_Al_Dosarii 25 @Muhammad_Al_Kurdi1 26 @Fares_Abbad1 27 @Sheikh_Salah_Bukhatir 28 @Imad_Zuhair_Hafez 29 @Muhammad_AbdulKareem 30 @Ahmad_Misbahi 31 @Abdulaziz_Az_Zahrani 32 @Ibrahim_Al_Asirii 33 @Abdulbosit_Qobilov1 34 @Abdullah_al_Matrood1 35 @Afzal_Rafiqov1 36 @Hani_Ar_Rifai 37 @Abdullah_Ali_Jaber 38 @Sheikh_Muhammad_Jibril 39 @Jazza_Alswaileh 40 @Bandar_Balila 41 @Mohammad_Al_Tablawi 42 @Wadee_Al_Yamani 43 @Ghassan_Al_Shorbajyi 44 @Zaki_Dagistan 45 @Ahmad_Al_Lahdan 46 @Abdullah_Xalif 47 @Yasser_Al_Qureshi 48 @Nabil_Al_Rifai 49 @Salah_Al_Hashem 50 @Shirazad_Taher 51 @Tawfeeq_As_Sayeghh 52 @Rashid_Al_Arkani 53 @Sheikh_Mustafa_Ismail 54 @Ali_Yakupovv 55 @Abdullah_Kamel 56 @Mahmud_Ali_Albanna 57 @Sheikh_Idris_Abkar 58 @Hassen_Saleh 59 @Moeedh_Al_Harthi 60 @Ahmed_Naina 61 @Waleed_Al_Naehi 62 @Saber_AbdulHakam 63 @Mohammad_Saleh_Shah 64 @AbdulMuhsin_Qasim 65 @Salah_Al_Budair 66 @Akram_Alalaqimy 67 @Jamaan_Alosaimii 68 @Abdulmohsen_Harty 69 @Abdul_Wadood_Haneef 70 @Mohammad_Al_Abdullah 71 @Yahya_Hawwa
Show all...
Photo unavailable
Photo unavailable
ጥብቅ መልዕክት ከጉንችሬ‼ ==================== (ሼር ይደረግ!) || ✍ ዛሬ የጉንችሬ ጀማዓህ ልዩ ዝግጅትና ንቃት ያስፈልገዋል። እንደተረጋጉ አስመስለው በማዘናጋት በሙስሊሙ ላይ ድንገተኛ የሆነ ከበድ ያለ ጥቃት ፈፅመው የሚሰወሩ ስውር ኃይሎችን እነ ያዕቆብ ግርማ ስላዘጋጁ ሙስሊሙ ወጣት ራሱን፣ መስጂዱንና ንብረቱን እንዲጠብቅ መልዕክት ተላልፏል። ለዚህ እንዲመቻቸው ያለው የጸጥታ ኃይል ሮንድ ብሎ ዞር እንዲል ተደርጎ ሙስሊሙ አጸፋ ሲጀምር እንዲደርስ አቅጣጫ አስቀምጠው ጨርሰዋል። በአስቸኳይ በስልክና መሰል መገናኛ ዘዴዎች መልዕክቱን ሼር በማድረግ ያቀዱትን ሴራ ቀድመን እናክሽፍ! || t.me/MuradTadesse
Show all...
ወላሂ እንድ እውነት ልንገራቹ አማራ ሆናቹ የ አማራ ልዩ ሃይል ትጥቅ አይፍታ ብላቹ ሽንጣቹን ገትራቹ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ምትጮሁ ሙስሊሞች ይህ ሃይል እኮ ትላንት ሲገላቹ ነበር ትላንት ሲያፈናቅላቹ መስጅዶቻቹን ሲያፈርስ የነበረ ሃይል ነው አሁንም እያሳደዳቹና እየገደላቹ ያለ ሃይል ነው። ትጥቁን ቢፈታ ለናንተ ነው ጥቅሙ ትጥቁን ካልፈታም ለናንተ ነው ስቃዩ ወደዳቹም ጠላቹም ልዩ ሃይሉ የ አንድ ሃይማኖት(የኦርቶዶክስ) ወኪል ነው። ትጥቁን ሳይፈታ ሀገር ረብሾ ስልጣን ላይ እንኳን ቢመጣ መላ የ ኢትዮጵያን ሙስሊም ረግጦ ጨቁኖ መግዛት ሚፈልግ ሃይል ነው። ለ እስልምናና ለሙስሊሞች ምን ያህል ፅንፍ የረገጠ ጥላቻ እንዳለው ለናንተ መንገር አይጠበቅብኝም ኖራቹ አይታቹታል።
Show all...
Photo unavailable
عن عبد الله بن عمر رضي الله عنهما قال: كان رسول الله صلى الله عليه وسلم إذا أفطر قال: [ ذَهَبَ الظَّمَأُ، وَابْتَلَّتِ الْعُرُوقُ، وَثَبَتَ الْأَجْرُ إِنْ شَاءَ الله]                     📚 رواه أبو داود              🌸«::::::::::::::::::» «:::::::::::::::::»🌸 ከዐብደላህ ቢን ዑመር (አላህ ከሁለታቸውም ስራቸውን ይውደድላቸው)  እንደተወራው የአላህ መልእክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ሲያፈጥሩ(ፆም ሲፈቱ) እንዲህ ይሉ ነበር:- "ዘሀበዝ-ዞመኡ ወብተል-ለቲል ዑሩቁ ወሠበተል-አጅሩ ኢንሻ አላህ" ትርጉሙ:- [ ጥሙ ተወገደ የደም ሰሮችም ረጠቡ በአላህ ፍቃድ ምንዳውም ፀደቀ።]            📚አቡ-ዳውድ ዘግበውታል። 🔖ሐዲስ በአማርኛ:- Telegram:  https://t.me/HadithAmharic Instagram: https://instagram.com/HadithAmharic
Show all...
Photo unavailable
ሌላ ዓይነት ኢስቲግፋር =============== አቡዳዉድ ከኢብኑ ዑመር [ረዲየላሁ ዐንሁ] እንዲህ ማለታቸውን ዘግበዋል: ‐ «በአንድ አንዴ በተቀመጥንበት የአላህ መልክተኛ [ﷺ] መቶ ጊዜ እንዲህ ሲሉ እንቆጥር ነበር: [ረብ‐ቢግፊር ሊ ወቱብ ዐለይ‐የ ኢን‐ነከ አንተት‐ተው‐ዋቡር‐ረሒም] (ጌታዬ ሆይ! ማረኝ። ፀፀት አድርግልኝ። አንተ በጣም ፀፀትን ተቀባይ እና አዛኙ ነህ!) : የመግፊራው ሳምንት ልማዳችን እናድርገው!
Show all...
Photo unavailable
አላህ ይጠብቀን! አላህ አይፈትነን! ብዙዎቻችን ለዱንያ ስግብግብ ስለሆንና ዲናችንን ከልብ በዕውቀት ስላልያዝነው ለቀላል ፈተናዎች እጅ ስንሰጥ ይስተዋላል። አንድ እህት ትናንት እንደነገረችኝ ከሆነ ወደ ወለቴ አካባቢ ቤታቸው የፈረሰባቸው በርካታ ኒቃቢስቶችም ጭምር ጎዳና ላይ ወጥተው ፈሰዋል። ሐቂቃ ሸይጧን ፈትኗቸው ነው መሰል ያለንበትን ሁኔታ አላህ ካላዬልን ብለው ያልጾሙባቸው ቀናት እንደነበሩ ስትነግረኝ አዘንኩ። አለማወቅ ከባድ ነው። አላህ አይፈትነን። ከፈተነንም ፈተናውን አቅልሎ ትዕግስቱን ይስጠን። رَبَّنَا أَفْرِغْ عَلَيْنَا صَبْراً وَثَبِّتْ أَقْدَامَنَا وَانصُرْنَا عَلَى القَوْمِ الكَافِرِينَ
Show all...
Photo unavailable
በረመዿኑ ለነዚህ ህፃናት ይህ አይገባምቸውም ነበር። አላህ የበዳዮችን ግፍ ዘንጊ አይደለም። በትውልድ ሃገራቸው እንዲህ አይነት ግፍ ከተፈጸመባቸው በሃገራቸው የሚኖራቸው ተስፋ ምን ይሆን⁉️
Show all...