en
Feedback
ተራኪ | Teraki App

ተራኪ | Teraki App

Open in Telegram

https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።

Show more
7 475
Subscribers
No data24 hours
-177 days
-11930 days
Posts Archive
📖🎧 | አዲስ የመጽሐፍ ትረካ - ስቲቭ ጆብስ ይህ መፅሃፍ የአፕል ምርት ስራ ፈጣሪ እና መስራች የሆነውን የስቲቭ ጆብስን ጀብደኝነት እና ድፍረት የተላበሰ ህይወት የሚዘረዝር የህይወት ታሪክ ነው።
📖🎧 | አዲስ የመጽሐፍ ትረካ - ስቲቭ ጆብስ ይህ መፅሃፍ የአፕል ምርት ስራ ፈጣሪ እና መስራች የሆነውን የስቲቭ ጆብስን ጀብደኝነት እና ድፍረት የተላበሰ ህይወት የሚዘረዝር የህይወት ታሪክ ነው። ስቲቭ ጆብስ ከመንፈሳዊነቱ እና ገና በለጋነቱ ካገጠመው የኤል ኤስ ዲ ሱስ እስከ ዓለም አቀፋዊ የቴክኖሎጂ ጣራ ቀንድነት ድረስ ያለዉ ሕይወቱ በመንገዱ ላይ የሚዋጋቸውን የጦር አውድማዎች ጨምሮ የሰውን ልጅ ስኬታማ ጉዞ ማሳያ ነው። ✍🏽ድርሰት: ዋልተር አይዛክሰን ▶️ስቲቭ ጆብስ - https://terakiapp.page.link/mHRk #ስቲቭ_ጆብስ #ትረካ Instagram | TikTok | Twitter | Facebook

በ አዲሱ የ Choice ፖድካስት ክፍል አብረን ስንሆን ምንም ማድረግ ማንችለው ነገር የለም! https://terakiapp.page.link/9nYs

በ85ኛው የ ዳማ ፖድካስት ክፍል DOMINO EFFECT https://terakiapp.page.link/efiA

በ አዲሱ የ Scripture Alone ፖድካስት ክፍል Episode 50 Christmas የክርስቶስ ልደት በዓል https://terakiapp.page.link/xfuK

በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል የሰኔ 07 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች https://terakiapp.page.link/ynFV

በአዲሱ የ እናትHood | EnatHood ፖድካስት ክፍል ጤናማ ኑሮ እና ከመርዛማ ንጥረ ነገር የፀዳ የእኗኗር ዘይቤ ከህይወቴ በቀለ (MPH) - Healthy and Non-toxic Living https://terakiapp.page.link/vTCN

በ አዲሱ የ አሳብ ክፍል የአምልኮ ስርዓት/cult https://terakiapp.page.link/bXnL

በ አዲሱ የ MERI ፖድካስት ክፍል
Season 05 Episode 46
ሁላችንም ለመደሰት ነው ምንኖረው - Risk Taker ነኝ - With Dawit Birhanu https://terakiapp.page.link/VZQC

በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል Season 02 Episode 20 Men's Health Month https://terakiapp.page.link/fxGi

በአዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል "ከዛ አምልኮ በመውጣቴ ተገልያለው" ዘር ታዬ/ማሎ https://terakiapp.page.link/3VUg

በ አዲሱ የ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች በፍኖተ ሕይወት ክፍል ነፍሴ ተጠማች ዲያቆን እሸቱ ማሩ https://terakiapp.page.link/Fj8e

በ አዲሱ የ አሳብ ክፍል ልምድ እና በትርፍ ጊዜ ምንሰራቸው ስራዎች https://terakiapp.page.link/UgrA

አዲስ ፖድካስት - ፍኖተ ሕይወት በሰንበት ትምህርት ቤቶችን የሚደረጉ የተለያዩ መንፈሳዊ ጉባኤዎች የሚገኙ ትምህርቶች https://terakiapp.page.link/RHBX

በ አዲሱ የ MERI ፖድካስት ክፍል Season 05 Episode 45 ማንነት እና ቢዝነስ - ዲጂታል ID - With Yodahe Zemichael https://terakiapp.page.link/NsMr

በ አዲሱ የ Awaze ፖድካስት ክፍል Episode 7 Capturing Creativity (ft. Nafkot) https://terakiapp.page.link/zekX

በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል Season 02 Episode 19 Social Stereotype https://terakiapp.page.link/CDoa

በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል የግንቦት 25 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች https://terakiapp.page.link/L2jK

በአዲሱ የ እናትHood | EnatHood ፖድካስት ክፍል የእናቶች የአይምሮ ጤነው ከሊድ ድሜሳ (Ph.D) ጋር የተደረገ ውይይት - Maternal Mental Health https://terakiapp.page.link/W3zU

በአዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል በድጋሜ ከስመኝ ታደሰ ጋር የተደረገ ቆይታ https://terakiapp.page.link/r5Dw

ቅልብጭ! ቅልብጭ! ቅልብጭ! 😍 ከሙሉ የመጽሐፍ ትረካዎች ጎን ለጎን ፤ አጥረው ተዘጋጅተው የቀረቡትን በ20 ደቂቃ ሊያደምጡዋቸው የሚችሏቸውን የመጽሐፍ ትረካዎች ከተራኪ። በአዲሱ 'ቅልብጭ' ዘውግ ስ
ቅልብጭ! ቅልብጭ! ቅልብጭ! 😍 ከሙሉ የመጽሐፍ ትረካዎች ጎን ለጎን ፤  አጥረው ተዘጋጅተው የቀረቡትን በ20 ደቂቃ ሊያደምጡዋቸው የሚችሏቸውን የመጽሐፍ ትረካዎች ከተራኪ። በአዲሱ 'ቅልብጭ' ዘውግ ስር ያገኟቸዋል!