ተራኪ | Teraki App
Open in Telegram
https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።
Show more7 475
Subscribers
No data24 hours
-177 days
-11930 days
Posts Archive
7 475
በ አዲሱ የ Meda ፖድካስት ክፍል
ቤከን Vs ሮባ Trivia Night!: ማን ስለተቻዋቾች የተሻለ ያቃል?
https://terakiapp.page.link/ZXrnBhR434whXKgh6
7 475
እድለኛ ይሆኑ ይሆን? 🎁 💵 ዛሬውኑ ተራኪ ያዘጋጀውን የ 20,000 ብር፣ 10,000 ብር እንዲሁም 5,000 ብር የሚያሸልመውን ጊቫዌይ ይቀላቀሉ። ዕድለኞች በእጣ የሚለዩ ይሆናል። አሸናፊዎችን መጋቢት 25 በኢንስታግራም ላይቭ የምናሳውቅ ይሆናል።
መመሪያዎች: 👇🏽👇🏽
1. ተራኪ አፕሊኬሽንን ከጎግል ፕሌስቶር ወይም አፕል ፕሌስቶር ማውረድ (ማስፈንጠሪያ ባዮ ላይ ይገኛል)
2. ኢንስታግራም ፔጃችንን መከተል
3. 3 ጓደኞችዎን እዚ ፖስት ላይ ታግ ማድርግ
4. ይህን ፖስት ስቶሪዎ ላይ ማጋራት እና @terakiapp ታግ ማድርግ::
አሸናፊዎችን መጋቢት 25 በኢንስታግራም ላይቭ የምናሳውቅ ይሆናል
7 475
📖🎧 | ሙሉ የመጽሐፍ ትረካ - ጥቁሩ ጉንዳን
ጥቁሩ ጉንዳን ከጉንዳን አይነቶች አንዱ ሲሆን ስያሜው ጉልበት የጉንዳንን ይስጣችሁ ከሚለው አባባል የተወሰደ ነው ። ጉንዳን አርቆ አሰተዋይ ፣ ደፋር ፣ ልበሙሉ በምልክት ተግባቢ ፤ በህብረት የሚሰራ በህብረት የሚኖር ፤ በህብረት የሚጓዝ ወዘተ መገለጫዎች አሉት።
በዚህም መፅሃፍ ውስጥ ደፋር እና ልበ ሙሉነት ፤ የማይቻል የሚመስል ግዙፍ ነገር ታግሎ ለማሸነፍ የሚደረግ ጥረት ከማህበረሰቡ ፣ ከቤተሰብ ጋር የሚደረጉ ትንቅንቅ የህይወት ውጣ ውረዶች በሰፊው ተገልተጹል ። እንደ ጉንዳኑ ጉልበት ጠንክሮ ለመወጣት ማግለልን እና መገለልን ለማስቀረት የግለኝነት ጉዳት ፤ የህብረት አሸናፊነት በውስጡ ተገልፀውበታል።
✍🏽ድርሰት - አብርሃም ቃሉ
▶️ጥቁሩ ጉንዳን - https://terakiapp.page.link/Lm1kQjf1voAk1wsz5
#ጥቁሩ_ጉንዳን #ትረካ
7 475
📖🎧 | ሙሉ የመጽሐፍ ትረካ - ጥቁሩ ጉንዳን
ጥቁሩ ጉንዳን ከጉንዳን አይነቶች አንዱ ሲሆን ስያሜው ጉልበት የጉንዳንን ይስጣችሁ ከሚለው አባባል የተወሰደ ነው ። ጉንዳን አርቆ አሰተዋይ ፣ ደፋር ፣ ልበሙሉ በምልክት ተግባቢ ፤ በህብረት የሚሰራ በህብረት የሚኖር ፤ በህብረት የሚጓዝ ወዘተ መገለጫዎች አሉት።
በዚህም መፅሃፍ ውስጥ ደፋር እና ልበ ሙሉነት ፤ የማይቻል የሚመስል ግዙፍ ነገር ታግሎ ለማሸነፍ የሚደረግ ጥረት ከማህበረሰቡ ፣ ከቤተሰብ ጋር የሚደረጉ ትንቅንቅ የህይወት ውጣ ውረዶች በሰፊው ተገልተጹል ። እንደ ጉንዳኑ ጉልበት ጠንክሮ ለመወጣት ማግለልን እና መገለልን ለማስቀረት የግለኝነት ጉዳት ፤ የህብረት አሸናፊነት በውስጡ ተገልፀውበታል።
✍🏽ድርሰት - አብርሃም ቃሉ
▶️ጥቁሩ ጉንዳን - https://terakiapp.page.link/Lm1kQjf1voAk1wsz5
#ጥቁሩ_ጉንዳን #ትረካ
7 475
በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል
የመጋቢት 19 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች
https://terakiapp.page.link/gSsWLCxFD3eYwW2H6
7 475
በ አዲሱ የ MERI ፖድካስት ክፍል
Season 04 Episode 37የኑሮ ውድነት በኢትዮጲያ https://terakiapp.page.link/EAC6CNQsYhH8waCK8
7 475
🎙🎧በ አዲሱ የ Yerasachin Guday ፖድካስት ክፍል
Questions and Answers ❓💭
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
Hey listeners, in this special episode, members of the Yerasachin Guday podcast will answer different questions about love, relationships, and romance. Stay tuned and happy listening!
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#YerasachinGuday #የተቀነጨበ #sample
7 475
በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል
Season 02 Episode 14
Abuse
https://terakiapp.page.link/NuUBDxZ8aRpcBDXeA7 475
በ አዲሱ የ Wisdom Ethiopia ፖድካስት ክፍል
ዓለም ላይ ለማሳካት የሚያስቸግሩ ሃያ ነገሮች [ክፍል 2 ] ከ 1-10 በጥልቀት ከ 1-10 Commentary
https://terakiapp.page.link/PgAaDxwJjkdoes1Y8
7 475
በ አዲሱ የ Melhik ፖድካስት ክፍል
Season 2 Episode 20
Continuous Self-Motivation
https://terakiapp.page.link/c4nEC2iL9jmvzrC19
7 475
As the world comes together in love and unity during Ramadan, Teraki is proud to be a voice for peace and understanding.
#RamadanMubarak
#BlessedRamadan
#Teraki
#SpiritOfRamadan
#TerakiOnRamadan
#ethiopiancontent
7 475
በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል
የመጋቢት 12 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች
https://terakiapp.page.link/DqqyA95zJGs6wk4B7
7 475
On World Down Syndrome Day, Teraki is proud to support and celebrate the amazing individuals who make the world brighter every day. Every person deserves respect, dignity, and a voice.
#WorldDownSyndromeAwarenessDay
#DifferentNotLess
#MoreAlikeThanDifferent
#InclusionMatters
#StandByMe
#TerakiCommunity
