en
Feedback
ተራኪ | Teraki App

ተራኪ | Teraki App

Open in Telegram

https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።

Show more
7 475
Subscribers
No data24 hours
-177 days
-11930 days
Posts Archive
🎙🎧በ አዲሱ የ ዳማ ፖድካስት ቴሌቪዥን ወይስ ስልክ? [ክፍል 1] ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ አሁን አሁን ላይ አንድ እየተዘወተረ ያለ ባህል አለ። እሱም ቴሌቪዥን መጥፎ ነገር እንደሆነና
🎙🎧በ አዲሱ የ ዳማ ፖድካስት ቴሌቪዥን ወይስ ስልክ? [ክፍል 1] ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ አሁን አሁን ላይ አንድ እየተዘወተረ ያለ ባህል አለ። እሱም ቴሌቪዥን መጥፎ ነገር እንደሆነና ስልክ ወይም ማህበራዊ ድረገፆች ደግሞ ጠቃሚ ብቻ እንደሆኑ ተደርጎ ማሰብ ነው። ዳማ ፖድካስት በዛሬ ቆይታው በዚህ ሃሳብ ላይ ጠለቅ ያለ ክርክርን አድርጎበታል ። እየተዝናናችሁ እንደምትማሩበት ተስፋ እናደርጋለን መልካም ቆይታን ተመኝተናል ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ዳማ #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል ሁሌም ካንተ የተሻለ ሰው ጋር አሳልፍ | ከ አራራት ጋር የተደረገ ቆይታ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ አራራት ታምራት : የ ቱባ በአራራት (TUBA
🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል ሁሌም ካንተ የተሻለ ሰው ጋር አሳልፍ | ከ አራራት ጋር የተደረገ ቆይታ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ አራራት ታምራት : የ ቱባ በአራራት (TUBA By Ararat) ባለቤት እና ስራ አስኪያጅ ስትሆን በምትሰራው ልዩ እና ያልተለመዱ የእጅ ስራ ውጤቶችን ለሐገር ውስጥ እና ለውጪ ተጠቃሚዎች ታቀርባለች። በድርጅቷም ከ 80 ለሚበልጡ ሴቶች የስራ እድል በመፍጠር እየሰራች ያለች ድንቅ ወጣት ነች። በቆይታችን፧ ስለ ቢዝነስ፣ Entrepreneurship( ስራ ፈጠራ) ፣ ሰዓት አጠቃቀም እንዲሁም የተለያዩ ሀሳቦችን አካፍላናለች። አብራችሁን ሁኑ! ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Choice #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ Halak Podcast By AASTU ECSF ክፍል Knowing God Part2 ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ክርስቲያን ሰለ ጾታዊ ንጽህና ምን አይነት አመለካከት ነው ሊኖረው
🎙🎧በ አዲሱ የ Halak Podcast By AASTU ECSF ክፍል Knowing God Part2 ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ክርስቲያን ሰለ ጾታዊ ንጽህና ምን አይነት አመለካከት ነው ሊኖረው ሚገባው? እንዴት ልባችንን እና አእምሮአችንን እንጠብቅ? ከውድቀት በኃላስ ኑሮ? የእነዚህን መልስ ለማግኘት ከወንድማችን አረጋኸኝ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ይከታተሉ። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተ‍ኣችንን ማግኘት ይችላሉ። ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Halak #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ምስባክ ዘዘወትር ፣ ዘሰንበት ወዘበዓላት ዐበይት ፖድካስት ክፍል ምስባክ ዘጥር ፲፩ ወ ፲፪ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ምስባክ ዘቀዳሚት ሰንበት ወሰንበተ ክርስቲያን ━━━━
🎙🎧በ አዲሱ የ ምስባክ ዘዘወትር ፣ ዘሰንበት ወዘበዓላት ዐበይት ፖድካስት ክፍል ምስባክ ዘጥር ፲፩ ወ ፲፪ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ምስባክ ዘቀዳሚት ሰንበት ወሰንበተ ክርስቲያን ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ምስባክ_ዘዘወትር_ዘሰንበት_ወዘበዓላት_ዐበይት #ፖድካስት

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ። ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የጥምቀት በዓል ከልብ እንመኛለን!
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ። ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የጥምቀት በዓል ከልብ እንመኛለን!

🎙🎧በ አዲሱ የ Life pulse with Reed ፖድካስት ክፍል ግራ ሚያጋቡ አፍቃሪዎች | Avoidant attachment style ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ሰዎች ለምን በፍቅር ግንኙነ
🎙🎧በ አዲሱ የ Life pulse with Reed ፖድካስት ክፍል ግራ ሚያጋቡ አፍቃሪዎች | Avoidant attachment style ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ሰዎች ለምን በፍቅር ግንኙነት ውስጥ ማይጨበጡ ይሆናሉ? ዛሬ እንደሚፈልጉን ነገ ደሞ ምንም እንደማይተዋወቅ ሰው ሚሆኑብን ለምንድነው? አተራማሽ ሆነው ወይስ ሌላ ችግር ነው? ሚሉትን ሀሳቦች አንስተን እንወያያለን በዚህ episode! Are you tired of figuring out what your partner or boyfriend/girlfriend wants out of the relationship? We’ll he/she might be an avoidant who communicates his/her love in a way that’s pushing you away! ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Life_pulse_with_Reed #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ዓላማ የህይወት መልህቅ ፖድካስት ክፍል ጠባቡን መንገድ ተከተሉ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ጠባቡ እና ሰፊው መንገድ ምን እንደሆኑ እና ስኬታማ ለመሆን ለምንና እንዴት ጠባቡ
🎙🎧በ አዲሱ የ ዓላማ የህይወት መልህቅ ፖድካስት ክፍል ጠባቡን መንገድ ተከተሉ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ጠባቡ እና ሰፊው መንገድ ምን እንደሆኑ እና ስኬታማ ለመሆን ለምንና እንዴት ጠባቡን መንገድ መከተል እንዳለብን እንነጋገራለን:: ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ዓላማ_የህይወት_መልህቅ #ፖድካስት

የሀምሳ አራቱ የአፍሪካ ሃገራት ታሪክ ቅጽ ፩ 🌍🎧 መፅሐፉ በደራሲ ሰላሙ ጫኔ ተዘጋጅቶ የቀረበ ሲሆን የእያንዳንዱን የአፍሪካ ሀገራት ታሪክ ከምስረታ እስክ ቅርብ ጊዜ ታሪኮቻቸው ድረስ በአጭሩ የሚ
የሀምሳ አራቱ የአፍሪካ ሃገራት ታሪክ ቅጽ ፩ 🌍🎧 መፅሐፉ በደራሲ ሰላሙ ጫኔ ተዘጋጅቶ የቀረበ ሲሆን የእያንዳንዱን የአፍሪካ ሀገራት ታሪክ ከምስረታ እስክ ቅርብ ጊዜ ታሪኮቻቸው ድረስ በአጭሩ የሚያስቀኘን ይሆናል። የወደድነውንና ይበጀኛል የምንለውን አፍሪካ ሀገር መርጠን ለመመርመር ይህ መፅሀፍ እንደ መነሻ ወይ ፍላጎት መቀስቀሻ ሊሆን ይችላል፡፡ ለምን ከፊደል "ሰ" እስክ "ቀ" እንድተባለም ጠለቅ ብለን ስንገባ እንረዳዋለን። ▶️PLAY(ለማጫወት) - https://terakiapp.page.link/wzHe #ሀምሳ_አራቱ_የአፍሪካ_ሃገራት_ታሪክ #ትረካ

🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ክፍል የጥር 06 ፣ 2016 ቴክኖሎጂ ዜናዎች ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሳምንት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተ
🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ክፍል የጥር 06 ፣ 2016 ቴክኖሎጂ ዜናዎች ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሳምንት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። OpenAl ሞዴሎቹን ለውትድርና መትግበሪያዎች ሊጠቀም ይችላል የሚል ጥርጣሬ ስለመኖሩ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል። ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ዘማች #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል የዓለማችን weird laws ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህ የነፃነት ፖድካስት ክፍል ላይ፤ አዘጋጆቹ ፅላተ እና ጽዮንን አለም ውስጥ ስላሉ እንግዳ
🎙🎧በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል የዓለማችን weird laws ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህ የነፃነት ፖድካስት ክፍል ላይ፤ አዘጋጆቹ ፅላተ እና ጽዮንን አለም ውስጥ ስላሉ እንግዳ ህግጋቶች አንስተው ይጨዋወታሉ፡፡ የማይጠበቁ፤ የሚያስቁ እስከ ግራ የሚያጋቡ ህጎችን ይሰማሉ፡፡ አዘጋጆቹ የእነዚህን እንግዳ ሕጎች ባህላዊ፤ ታሪካዊ እና ማኅበራዊ መሠረቶች በጥልቀት ይመረምራሉ፡፡ የተለያዩ ማኅበረሰቦች አወዛጋቢ ነገሮችን እና አመለካከቶች እንዴት እንደሚያንፀባርቁ ያጤናሉ፡፡ ሆንሉሉ ስላለው በአደባባይ ስለመዘፈን የተቀመጡ ያልተለመዱ ህጎች፤ በዴንማርክ ውስጥ ለልጅ ስለማውጣት ስለተቀመጠው ጥብቅ መመሪያዎች እና ሌሎች ብዙ እውነት ናቸው ለማለት የሚከብዱ እንግዳ የሚመስሉ ነገር ግን በዓለም ዙሪያ ያሉ የሕግ አይነቶችን ትሰማላችሁ፡፡ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ነፃነት #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ዓላማ የህይወት መልህቅ ፖድካስት ክፍል ቃለ-ምልልስ ከ8 ዓመት ልጄ መክሊት አለባቸው ጋር ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህ አጭር የቃለ-ምልልስ ቆይታ ለልጆች እና ለወላጆች
🎙🎧በ አዲሱ የ ዓላማ የህይወት መልህቅ ፖድካስት ክፍል ቃለ-ምልልስ ከ8 ዓመት ልጄ መክሊት አለባቸው ጋር ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህ አጭር የቃለ-ምልልስ ቆይታ ለልጆች እና ለወላጆች የሚጠቅሙ ሃሳቦችን እናነሳለን፡፡ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ዓላማ_የህይወት_መልህቅ #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ወገኛው sisko ፖድካስት ክፍል Wrong Turn ወግ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ እትዬ ክረምቷ wrong turnን ካየን በኃላ ምን አደረጉ? ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━
🎙🎧በ አዲሱ የ ወገኛው sisko ፖድካስት ክፍል Wrong Turn ወግ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ እትዬ ክረምቷ wrong turnን ካየን በኃላ ምን አደረጉ? ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ወገኛው_ sisko #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ማለዳ ፖድካስት ክፍል እንዴት አብረን እንደግ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ሰው እንዴት ነው የሚያደገው? ,መሻልህ አንተ ትላንትና ከነበረው ሰው እንጂ ከ "mr x" ጋር አይ
🎙🎧በ አዲሱ የ ማለዳ ፖድካስት ክፍል እንዴት አብረን እንደግ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ሰው እንዴት ነው የሚያደገው? ,መሻልህ አንተ ትላንትና ከነበረው ሰው እንጂ ከ "mr x" ጋር አይደለም. ሱሪህ ሲጠብህ እና ሲሰፋህ ታውቀዋለህ አይደል? እኛ አሁን የጀመርነው ለውጥ እውነተኛ ምድር ላይ ያለ እውነተኛ ለውጥ ነው. በአንድ ጊዜ ሳይሆን ለውታችን በ ደረጃ ነው. ና የለውጥ አካል ሁን.ለማንም ሳትናገር ራስህን አሸንፍ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ማለዳ #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ንድፍ እና ሃሳብ ፖድካስት ክፍል ኪነ-ህንፃ እና እድገት፡ ከኤፍሬም ሚልዮን ጋር ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህ ክፍል ኤፍሬም ሚሊዮን፡ አርክቴክት እና የዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ
🎙🎧በ አዲሱ የ ንድፍ እና ሃሳብ ፖድካስት ክፍል ኪነ-ህንፃ እና እድገት፡ ከኤፍሬም ሚልዮን ጋር ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህ ክፍል ኤፍሬም ሚሊዮን፡ አርክቴክት እና የዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ አርክቴክቸር ምሪቅን እንቀበላለን። በሥነ ሕንፃ ውስጥ ያሉትን ዋና መርሆች እና እድገትን በተለይም ከአርክቴክት እይታ አንፃር እናያለን። ኤፍሬም ለመስኩ ስኬታማነት አስፈላጊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ በማተኮር ለሚመኙ አርክቴክቶች ጠቃሚ ግንዛቤዎችን ይሰጣል። በዚህ ክፍል በተጨማሪም በሥነ ሕንፃ ልምምዶች እና በትምህርት ላይ የእይታ፣ ዲሲፕሊንን እና መልካም አስተሳሰብን የመጠበቅን አስፈላጊነት ጎላ አድርገን እናያለን። ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #DesignPlusThought #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል የመሪ መንፈስ ህዝብን ይወርሳል | ከ ራውኤል ጋር የተደረገ ቆይታ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ራውኤል ኤስፋርሎስ: ከ 218 ሺህ በላይ ተከታይ በ
🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል የመሪ መንፈስ ህዝብን ይወርሳል | ከ ራውኤል ጋር የተደረገ ቆይታ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ራውኤል ኤስፋርሎስ: ከ 218 ሺህ በላይ ተከታይ በማፍራት በቲክ ቶክ (Tik Tok) ይዘት ፈጣሪ ሲሆን በበሰሉ ምክሮቹና ድንቅ በሆኑ የቃላት አገላለፁ ይታወቃል: በቆይታችን፡ ግንኙነት፣ ራስ ላይ እንዴት መስራት እንደሚቻል፣ ብስለት እንዲሁም የተለያዩ ሀሳቦችን አካፍሎናል። አብራችሁኑ ሁኑ! ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Choice #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ Halak Podcast By AASTU ECSF ክፍል Knowing God Part1 ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ክርስቲያን ሰለ ጾታዊ ነጽህና ምን አይነት አመለካከት ነው ሊኖረው
🎙🎧በ አዲሱ የ Halak Podcast By AASTU ECSF ክፍል Knowing God Part1 ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ክርስቲያን ሰለ ጾታዊ ነጽህና ምን አይነት አመለካከት ነው ሊኖረው ሚገባው? እንደት ልባችንን እና አእምሮአችንን እንጠብቅ? ከወድቀት በኃላስ ኑሮ? የእነዚህን መልስ ለማግኘተ ከወንድማችን አረጋሐኝ ጋር ያደረግነውን ቆይታ የከታተሉ። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተ‍ኣችንን ማግኘት ይችላሉ። ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Halak #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ናታይ ፖድካስት ክፍል University ውስጥ እራሴን አጥቼዋለሁ/ቆይታ ከ ሳስና ዮናስ ጋር ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ This episode is manly about unive
🎙🎧በ አዲሱ የ ናታይ  ፖድካስት ክፍል University ውስጥ እራሴን አጥቼዋለሁ/ቆይታ ከ ሳስና ዮናስ ጋር ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ This episode is manly about university experience and its life stragle and many more so have fun ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ናታይ #ፖድካስት

ለምንድን ነው ድሀ ሰዎችን ፓርላማ ውስጥ፤ ሀብታም ሰዎችን ደግሞ ፋብሪካ ውስጥ ላባቸውን ሲያፈሱ የማናያቸው? 😒 ከThe Communist Manifesto [የኮሚኒስት ማንፌስቶ የተወሰደ] በአለም ዙሪ
ለምንድን ነው ድሀ ሰዎችን ፓርላማ ውስጥ፤ ሀብታም ሰዎችን ደግሞ ፋብሪካ ውስጥ ላባቸውን ሲያፈሱ የማናያቸው? 😒 ከThe Communist Manifesto [የኮሚኒስት ማንፌስቶ የተወሰደ] በአለም ዙሪያ ያሉ ኮሚኒስቶች በለንደን ከተሰበሰቡ በኋላ ያገኙት ውጤት ማሳያ የሚተርክ መጽሃፍ

🎙🎧በ አዲሱ የ MERI ፖድካስት ክፍል Becoming a Global Chef Celebrity ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ It's Wednesday, and we're thrilled to bring
🎙🎧በ አዲሱ የ MERI  ፖድካስት ክፍል Becoming a Global Chef Celebrity ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ It's Wednesday, and we're thrilled to bring you a captivating episode with the culinary maestro, Marcus Samuelsson! 🍽 Come along as Marcus tells his incredible story – from facing tough times in Ethiopia to becoming a famous chef known worldwide. Explore the creativity behind Marcus Addis, a cool project that combines cooking, art, fashion, and design. Let's celebrate resilience, collaboration, and the steadfast commitment to turning challenges into opportunities. Marcus Samuelsson's inspiring story showcases the power of dreams and the pursuit of passion. Tune in for a conversation filled with insights on empowerment and the fusion of tradition and innovation in the culinary world. ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #MERI #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ MERI ፖድካስት ክፍል የሰው ክፋ የለውም የጊዜ እንጂ - Er. Tsedeke yihune of Flintstone Homes ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ሰላም እንዴት ቆያችሁን
🎙🎧በ አዲሱ የ MERI  ፖድካስት ክፍል የሰው ክፋ የለውም የጊዜ እንጂ - Er. Tsedeke yihune of Flintstone Homes ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ሰላም እንዴት ቆያችሁን የመሪ ፖድካስት ተከታታዮችች ፡ በዛሬው የመሪ ክፍል፡ በሀገራችን ኢትዮጵያ ሪል ኢስቴት ዘርፍ ታዋቂነትን ካተረፈው ፍሊንትስቶን ሆምስ መስራችና መሪ ኢር. ጸደቀ ይሁን ጋር ድንቅ ቆይታ አድርገናል፡፡ ኢር ፀደቀ ከአቅራቢዎቻችን ጋር በነበረው ቆይታ ፡ በሀገራችን ስላለው የኮንስትራክሽንና ሪል ኢስቴት ዘርፍ ጠለቅ ያለ ቆይታ አድርገዋል፡፡ ከ ባለሙያ ወደ ቢዝነስ ሰው ፡ አለም አቀፍ እንዲሁም ሀገራዊ ኮንትራክተሮች ፡ የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪው አለመረጋጋት መንስኤዎች ፡ ሪል ኢስቴት እንደ ፋይናንስ ኢንስትሩመንት እና የመሳሰሉ ድንቅ ሀሳቦችን አንስተው ተወያይተዋል፡፡ ሀገራችን ላይ ስላለው የግንባታው ዘርፍ ፡ መረዳቱ እንዲኖረው የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ሊያየው የሚገባ ድንቅ ቪድዮ ነው ፡፡ እንደ ሁል ግዜው ትልቅ የዋጋ ምንጭ እንዲሆንላችሁ በማመን ጋበዝናችሁ! መልካ ቆይታ ! ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #MERI #ፖድካስት