en
Feedback
ተራኪ | Teraki App

ተራኪ | Teraki App

Open in Telegram

https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።

Show more
7 475
Subscribers
No data24 hours
-177 days
-11930 days
Posts Archive
🎙🎧በ አዲሱ የ ናታይ ፖድካስት ክፍል ምንም ነገር ከጀመርክ መጨረስ አለብህ!!/ ቆይታ ከዘሊባኖስ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ In this episode of our YouTube podcast,
🎙🎧በ አዲሱ የ ናታይ ፖድካስት ክፍል ምንም ነገር ከጀመርክ መጨረስ አለብህ!!/ ቆይታ ከዘሊባኖስ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ In this episode of our YouTube podcast, we sit down with a special guest who shares his experiences and insights on university life, love, and his passion for books. Join us as he delves into the challenges and triumphs of navigating through the academic world, finding love in unexpected places, and exploring the profound impact that literature has had on his life. Stay tuned as he also discusses his exciting new YouTube channel, where he shares his love for reading and provides engaging content for book lovers everywhere. Tune in for a captivating conversation that will inspire and resonate with listeners of all backgrounds ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ናታይ #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ወገኛው sisko ፖድካስት ክፍል አሸናፊ አልባው ጦርነት ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ የትኛውም ጦርነት አሸናፊ የለውም ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ወገኛው_ sisko
🎙🎧በ አዲሱ የ ወገኛው sisko ፖድካስት ክፍል አሸናፊ አልባው ጦርነት ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ የትኛውም ጦርነት አሸናፊ የለውም ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ወገኛው_ sisko #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች በፍኖተ ሕይወት 2015 ፖድካስት ክፍል መንፈሳዊ የእጮኝነት ጊዜ በመጋቤ ሐዲስ እንዳልካቸው ንዋይ(ክፍል 1) ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ተከታታይ ት
🎙🎧በ አዲሱ የ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች በፍኖተ ሕይወት 2015 ፖድካስት ክፍል መንፈሳዊ የእጮኝነት ጊዜ በመጋቤ ሐዲስ እንዳልካቸው ንዋይ(ክፍል 1) ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ተከታታይ ትምህርት በዓርብ ጉባኤ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ኦርቶዶክሳዊ_ትምህርቶች_በፍኖተ_ሕይወት #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ክፍል የየካቲት 01 ፣ 2016 ቴክኖሎጂ ዜናዎች ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሳምንት በቴክኖሎጂው አለም ላይ
🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ክፍል የየካቲት 01 ፣ 2016 ቴክኖሎጂ ዜናዎች ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሳምንት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል፡፡ TikTok በUniversal የተሰሩ ሙዚቃዎችን ከመተግበሪያው ላይ እንዳስወገዷ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል፡፡ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ዘማች #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ምስባክ ዘዘወትር ፣ ዘሰንበት ወዘበዓላት ዐበይት ፖድካስት ክፍል ምስባክ ዘየካቲት ፪ ወየካቲት ፫ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ቅዳሜ የካቲት ፪ በዓለ ቅዱስ ቶማስ ሐዋርያ እ
🎙🎧በ አዲሱ የ ምስባክ ዘዘወትር ፣ ዘሰንበት ወዘበዓላት ዐበይት ፖድካስት ክፍል ምስባክ ዘየካቲት ፪ ወየካቲት ፫ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ቅዳሜ የካቲት ፪ በዓለ ቅዱስ ቶማስ ሐዋርያ እና እሑድ የካቲት ፫ ፍልሰተ ሥጋሁ ለቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ምስባክ_ዘዘወትር_ዘሰንበት_ወዘበዓላት_ዐበይት #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ TS Sport ፖድካስት ክፍል የአርሰናልና ቲምበር ጸሎት የደረሰ ይመሥላል። መጪው ዘመን ደሞ ከአሎንሶ ጋር ብሩህ ነው ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ቲምበር ከስቃዩ አገግሞ ሜ
🎙🎧በ አዲሱ የ TS Sport ፖድካስት ክፍል የአርሰናልና ቲምበር ጸሎት የደረሰ ይመሥላል። መጪው ዘመን ደሞ ከአሎንሶ ጋር ብሩህ ነው ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ቲምበር ከስቃዩ አገግሞ ሜዳ ላይ ልናየው ተቃርበናል ። ለአርሰናል የአዲስ ግዢን ያህል ። ዣቢ አሎንሶ በስራው ቼልሲና ሊቨርፑል ቀርቶ ማድሪድስ ስሙን ቢያነሳ ይፈረድበት ይሆን? ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #TS_Sport #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ TS Sport ፖድካስት ክፍል አዲሱ መንፈሳዊ ቤት ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ኦልትራፎርድን እንደ አዲስ የመገንባት ፍላጎት በ INIOS ስር ተጸንሷል ። ማን ዩናይትድ ውጤ
🎙🎧በ አዲሱ የ TS Sport ፖድካስት ክፍል አዲሱ መንፈሳዊ ቤት ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ኦልትራፎርድን እንደ አዲስ የመገንባት ፍላጎት በ INIOS ስር ተጸንሷል ። ማን ዩናይትድ ውጤት ወይስ ስታዲየም ይሆን የሚያስፈልገው? ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #TS_Sport #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ TS Sport ፖድካስት ክፍል የቼልሲ ገመና ሲወጣ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ቼልሲ ባሉት ምርጥ ባለተሰጥኦ ወጣቶች ወዝ ያለው ቢመስልም ውስጡ ግን ህመሙ ተባብሶበታል ። የ
🎙🎧በ አዲሱ የ TS Sport ፖድካስት ክፍል የቼልሲ ገመና ሲወጣ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ቼልሲ ባሉት ምርጥ ባለተሰጥኦ ወጣቶች ወዝ ያለው ቢመስልም ውስጡ ግን ህመሙ ተባብሶበታል ። የወጡት አንዳንድ ገመናዎች ምንድናቸው ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #TS_Sport #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ በኛ ጊዜ ፖድካስት ክፍል አስቴር ከበደ:- ፍቅር እንዳሰቡት ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህ ክፍል አስቴር ከበደ:-ፍቅር እንዳሰቡት. . በሙዚቃና ህይወት እንዲሁም ከአለም
🎙🎧በ አዲሱ የ በኛ ጊዜ ፖድካስት ክፍል አስቴር ከበደ:- ፍቅር እንዳሰቡት ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህ ክፍል አስቴር ከበደ:-ፍቅር እንዳሰቡት. . በሙዚቃና ህይወት እንዲሁም ከአለም ድንቃድንቅ በተጨማሪ የተመረጡ ሥስት ሙዚቃዎችም ተካተዋል 👉ሁሉም ሰው የራሱን ዘመን በኛ ጊዜ ይለዋል!👌 "ያድምጡን ይወዱታል!👌 ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #በኛ_ጊዜ #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ማለዳ ፖድካስት ክፍል በሰው ጫማ ውስጥ ቆመን ማየት ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ እራሳችንን በሰዎች ቦታ አድርገን ብናይ የምናገኘው ሰላም ኡፍፍ የህሊና እረፍት ይለያል የምር
🎙🎧በ አዲሱ የ ማለዳ ፖድካስት ክፍል በሰው ጫማ ውስጥ ቆመን ማየት ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ እራሳችንን በሰዎች ቦታ አድርገን ብናይ የምናገኘው ሰላም ኡፍፍ የህሊና እረፍት ይለያል የምር ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ማለዳ #ፖድካስት

“ፉክክር የሚጠቅመው፤ አቅርቦት ከፍላጎት ከበለጠ ብቻ ነው!”🌊 ድርጅቶች እና ኩባንያዎች ስለ ገበያ ውድድር (Competition) የሚያስቡት መንገድ ላይ ለውጥ ያመጣ የቢዝነስ መጽሀፍ - የሰማያዊ
“ፉክክር የሚጠቅመው፤ አቅርቦት ከፍላጎት ከበለጠ ብቻ ነው!”🌊 ድርጅቶች እና ኩባንያዎች ስለ ገበያ ውድድር (Competition) የሚያስቡት መንገድ ላይ ለውጥ ያመጣ የቢዝነስ መጽሀፍ - የሰማያዊ ውቅያኖስ ስትራቴጂ (Blue Ocean Strategy) (2004):: አጥሮ የተዘጋጀውን የዚህን የመጽሃፍ ትረካ ቅልብጭ መደብ ስር ያገኙታል።

🎙🎧በ አዲሱ የ MERI ፖድካስት ክፍል Capital Market ኢትዮጵያን ያተርፋታል - With Ermyas Amelga ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ We're back with another ex
🎙🎧በ አዲሱ የ MERI  ፖድካስት ክፍል Capital Market ኢትዮጵያን ያተርፋታል - With Ermyas Amelga ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ We're back with another exciting episode, featuring Ermyas Amelga as he shares his unique perspectives on the impending capital market in Ethiopia. In this thrilling episode, Ermyas drawing from his experience as a Wall Street investment banker, delves into the potential and challenges of the capital market in Ethiopia. From the state of the market to its impact on the banking sector and the investment landscape, Ermiyas provides a comprehensive overview. Explore Ermyas's international experience as he sheds light on how the capital market operates and the role of financial innovation. Gain insights into the growth trajectory and the transformative power of financial innovation. Join us for this thought-provoking episode of 'Meri Podcast' and learn profound wisdom about the capital market from one of Ethiopia's most influential business innovators. ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #MERI #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል የ findall.io ግኝት ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህ የነፃነት ፖድካስት ክፍል ላይ አዘጋጆቹ ጽላተ እና ጽዮን፤ ከአስደናቂው ኮሜዲያን፣ ገጣሚ
🎙🎧በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል የ findall.io ግኝት ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህ የነፃነት ፖድካስት ክፍል ላይ አዘጋጆቹ ጽላተ እና ጽዮን፤ ከአስደናቂው ኮሜዲያን፣ ገጣሚ እና ስራ ፈጣሪ ማርቆስ ጋር ተገኝተዋል፡፡ ይሄ የፖድካስት ክፍል በሳቅ፣ በማስተዋል እና በበርካታ የጥበብ ንግግሮች የተሞላ ነው። ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ነፃነት #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ዓላማ የህይወት መልህቅ ፖድካስት ክፍል ለህይወትህ ስኬት የሚሆኑህ ወሳኝ ነገሮች አሉህና ትኩረት ወደራስህ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ዓላማ_የህይወት_መልህቅ #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ዓላማ የህይወት መልህቅ ፖድካስት ክፍል ለህይወትህ ስኬት የሚሆኑህ ወሳኝ ነገሮች አሉህና ትኩረት ወደራስህ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ዓላማ_የህይወት_መልህቅ #ፖድካስት

🎙🎧 አዲስ ፖድካስት - Begna Gize በኛ ጊዜ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በኛ ጊዜ የተሰኘ የቁምነገር እና የመዝናኛ ዝግጅት ዘወትር ሰኞ እና ዕረቡ ይቀርባል
🎙🎧 አዲስ ፖድካስት - Begna Gize በኛ ጊዜ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በኛ ጊዜ የተሰኘ የቁምነገር እና የመዝናኛ ዝግጅት ዘወትር ሰኞ እና ዕረቡ ይቀርባል

🎙🎧በ አዲሱ የ ናታይ ፖድካስት ክፍል እንደነሱ መሆን ካልፈለክ ለምን FOLLOW ታረጋቸዋለህ? | ቆይታ ከቃለአብ ዘውዴ ጋር ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ In this episode, we si
🎙🎧በ አዲሱ የ ናታይ ፖድካስት ክፍል እንደነሱ መሆን ካልፈለክ ለምን FOLLOW ታረጋቸዋለህ? | ቆይታ ከቃለአብ ዘውዴ ጋር ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ In this episode, we sit down with a special guest who shares their inspiring self-development journey. Our guest opens up about the challenges they faced and the pivotal moments that led them to embark on a path of personal growth and transformation. They discuss the tools and techniques they used to overcome obstacles, cultivate self-awareness, and build resilience. From confronting limiting beliefs to embracing vulnerability, our guest offers valuable insights and practical advice for anyone seeking to navigate their own journey of self-discovery and development. Tune in to hear their powerful story and gain valuable wisdom for your own growth journey. ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ናታይ #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ዓላማ የህይወት መልህቅ ፖድካስት ክፍል የሰው ልጅ ተስፋው ምንድን ነው ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህ 11ኛ ኤፒሶድ የእውነት የሰው ልጅ ተስፋው ምን እንደሆነ እና የእም
🎙🎧በ አዲሱ የ ዓላማ የህይወት መልህቅ ፖድካስት ክፍል የሰው ልጅ ተስፋው ምንድን ነው ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህ 11ኛ ኤፒሶድ የእውነት የሰው ልጅ ተስፋው ምን እንደሆነ እና የእምነትን ሃይል እንነጋገራለን፡፡ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ዓላማ_የህይወት_መልህቅ #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል ለልጆች እና ለወላጆች የምናገረው አለኝ… | ነህሚያ ሄኖክ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ዛሬ በቾይዝ ፖድካስት ድንቅ ከሆነ ታዳጊ ጋር ቆይታ አድርገ
🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል ለልጆች እና ለወላጆች የምናገረው አለኝ… | ነህሚያ ሄኖክ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ዛሬ በቾይዝ ፖድካስት ድንቅ ከሆነ ታዳጊ ጋር ቆይታ አድርገናል። ነህሚያ ሄኖክ: ከተለያዩ መፅሀፍቶች ካገኛቸው እውቀቶች የተረዳውን እና የሱንም የልጅነት አይምሮ ተጠቅሞ የሚያስባቸውን ሀሳቦች፣ ወላጆች ለልጆቻቸው ሊኖራቸው ስለሚገባ ቅርበት እና እምነት አካፍሎናል። አብራችሁን ሁኑ! ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Choice #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች በፍኖተ ሕይወት 2015 ፖድካስት ክፍል ምክረ መምህራን ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በትምህርት ወቅት የሚመጡ የተለያዩ ፈተናዎች ዙሪያ በተማሪዎች ለተ
🎙🎧በ አዲሱ የ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች በፍኖተ ሕይወት 2015 ፖድካስት ክፍል ምክረ መምህራን ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በትምህርት ወቅት የሚመጡ የተለያዩ ፈተናዎች ዙሪያ በተማሪዎች ለተነሱ ጥያቄዎች ከመምህራን የተሰጠ መልስ። ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ኦርቶዶክሳዊ_ትምህርቶች_በፍኖተ_ሕይወት #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ MERI ፖድካስት ክፍል ሳትለፋ የምታገኙት ነገር የለም ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ In this episode, Ermyas shares his journey from introduc
🎙🎧በ አዲሱ የ MERI  ፖድካስት ክፍል ሳትለፋ የምታገኙት ነገር የለም ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ In this episode, Ermyas shares his journey from introducing bottled water to founding influential companies like Royal Crown, Access Capital, Access Real Estate, and Zemen Bank. He provides a behind-the-scenes look at his ventures, sharing insights into processes, challenges, and the evolution of his various brands. Throughout this exploration, Ermyas touches on experiences in the business world, addressing topics such as inflation and global economic trends. We also delve into his perspectives on business and personal development, emphasizing the importance of timing, his insights on managing crises, his thoughts on self-education, and the aging process. Get ready to uncover Ermyas's perspective on the future of technology in Ethiopia. Stay tuned for next week's episode, where Ermyas explores the practical implications of the upcoming capital market in Ethiopia. ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #MERI #ፖድካስት